tgindex
Amhara Health Bureau

Amhara Health Bureau

Статистика

ይህ ትክክለኛና ወቅታዊ የጤና መረጃ የሚያገኙበት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ነው፡

Последний пост
21 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
162
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
5 655
+3 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 020
40 постов
Вовлечённость
53,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 162
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 651
1/48двое суток
3 038
1/72трое суток
3 276

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 21 июл.2 760143

    የአንድ ቀን ታላቅ አገር አቀፍ የደም ልገሳ ንቅናቄ! 🩸 «በጎነት መገለጫችን፣ ደማችን ለወገናችን!» በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስተባባሪነት በ«በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ 5» መሪ ሀሳብ እየተከናወነ ባለው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት— በሰው ልጅ ህይወት ላይ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣው የደም ልገሳ መርሃ-ግብር ተዘጋጅቷል። ጥቂት ደቂቃዎችን ሰጥተው የሚያፈሱት አንድ ጠብታ ደም፣ ለአንድ ወገናችን የህይወት ቀጣይነት ዋስትና ነው! 🎯 የዕለቱ ግብ፦ በአንድ ቀን 10,000 ዩኒት ደም ማሰባሰብ! 🗓 ቀን፦ ረቡዕ፣ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም 📍 ቦታ፦ በየደረጃው በተዘጋጁ የደም ልገሳ ማዕከላት የበጎነት ድርሻዎን ይወጡ፤ ደም በመለገስ የሰዎችን ህይወት ይታደጉ! ‎#አብክመጤናቢሮ ‎#amharahealthbereau ‎#HealthForAll ‎ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም ‎ ‎

  • 18 июл.3 57051

    ‎በምረቃ መርሃግብሩ ላይም የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የኮሌጁ አመራሮች፣ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የሃይማኖት አባቶች፣ ተመራቂ ተማሪዎችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል:: ‎ ‎#አብክመጤናቢሮ ‎#amharahealthbereau ‎#HealthForAll ‎ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም ‎

  • 18 июл.3 0712

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.3 3522

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.3 0682

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.3 3162

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.3 3722

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.3 0862

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.3 08632

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 8571

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 9891

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.3 1821

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 3921

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 6991

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 7211

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 4141

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 3601

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 3621

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 июл.2 86091

    የባህር ዳር ከፍተኛ ትምህርት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤናው የትምህርት ዘርፍ  በዲፕሎማ ፕሮግራም ያሰለጥናቸው 5 መቶ 56 ተማሪዎችን አስመረቀ ‎ ‎በመርሀግብሩ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አበበ ተምትሜ በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት እንደተናገሩት  መንግስት በአካል የጠነከረ በአእምሮ የበለጸገ ብቁና ክህሎት ያለው  የሰው ሃይል በማፍራት እየሰራ ነው ብለዋል። ‎ ‎በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሚዛናዊ አስተሳሰብ ለሀገርና ለዜጎች ሁለንተናዊ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታልም ብለዋል። ‎ ‎ጤና ሳይንስ ኮሌጁ በክልሉ በጤናው ዘርፍ ብቁ የሆኑ የጤና ባለሞያዎችን እያፈራ ይገኛል ያሉት አቶ አበበ ተምትሜ ናቸው። ‎ ‎የባህርዳር ከፍተኛ ትምህርት  ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን የሆኑት አቶ ሙሉቀን አሰፋ በበኩላቸው ኮሌጁ ለ49 አመታት የጀመረውን የጤና ባለሞያዎች ስልጠና በተለያዩ ደረጃዎች በማሳደግ በ2018 ዓ.ም ሙሉ እውቅና በማግኘት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ገልጸዋል። ‎ ‎አቶ ሙሉቀን አክለውም በእለቱ  በነርሲግ፣ ፓርማሲ፣ ድገተኛ ህክምና እና በጤና ኤክስቴንሽን ማሻሻያ  ከ5መቶ 56 ተማሪዎች መካከል  4መቶ 93  ሴቶች መሆናቸውን ጠቅሰው ተመራቂ ተማሪዎች የሚጠበቅባቸውን የሞያ ግዴታ በስነ-ምግባርና በሃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል። ‎ ‎በዕለቱም በቆይታቸው የላቀና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ልዩ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶ ‎ ‎ተመራቂ ተማሪዎች እንደተናገሩት በቀጣይም በተማሩበት የትምህርት  መስክ በራሳቸው አቅም ስራ በመፍጠር ራሳቸውን እና ማህበረሰቡን ለማገልገል ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል። ‎

  • 4 июл.4 89196

    በክረምት የዜጎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፅዱ የጤና ተቋም መፍጠርን ጨምሮ የጤና ልማት ኢኒሼቲቮች ላይ በልዩ ትኩረት ይሰራል፤ የአብክመ ጤና ቢሮ #amharahealthbureau #አብክመጤናቢሮ #HealthForAll