ALLDA ARBEGONA AMANUEL COMMUNICATION CHANNEL.
СтатистикаAALLS university students,or allumini amanuel group
- Последний пост
- 22:35
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 221
- 1/48двое суток
- 253
- 1/72трое суток
- 273
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Preposition t.me/great_mission1 @tegbarelias
INTERJECTION t.me/great_mission1 @tegbarelias
Noun And Its Types t.me/great_mission1
መተላለፉ የቀረችለት ኃጢአቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው። እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው። መዝሙር 32:1-2 (አማ54)
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ለዕለታዊ ትምህርት ዕቅድ (Daily Lesson Plan) መጠቀም ያለብን እና መጠቀም የሌለብን Action Verbs! #መጠቀም ያለብን Action Verbs 1. Analyze – መተንተን (ክፍሎችን ለይቶ ማየት) 2. Apply–መተግበር (ዕውቀትን ተግባራዊ ማድረግ) 3. Assess – መገምገም (ውጤት/ረጃ መለካት) 4. Calculate – ማስላት (የሂሳብ ስሌት) 5. Classify – መከፋፈል/መደርደር (በምድብ) 6. Compare – ማወዳደር (ተመሳሳይነት መፈለግ) 7. Contrast – ማነጻጸር (ልዩነት መፈለግ) 8. Create – መፍጠር (አዲስ ነገር መሥራት) 9. Define – መግለጽ (ትርጉም መስጠት) 10. Demonstrate – ማሳየት (ተግባራዊ ማስረዳት) 11. Describe – መግለጽ (በዝርዝር ማብራራት) 12. Design – መንደፍ (ዕቅድ ማውጣት) 13. Develop – ማልማት/ማዳበር (አቅም ማሳደግ) 14. Discuss – መወያየት (በቡድን መነጋገር) 15. Distinguish – መለየት (ልዩነት ማወቅ) 16. Evaluate – መገምገም (ዋጋ/ጥራት መወሰን) 17. Explain – ማስረዳት (ምክንያት መስጠት) 18. Identify – መለየት (እውቅና መስጠት) 19. Implement – መፈፀም (ወደ ተግባር መቀየር) 20. Interpret – መተርጎም (ትርጉም መስጠት) 21. Justify – ማረጋገጥ(ምክንያታዊ ማስረጃ ማቅረብ) 22. List – መዘርዘር (ነጥቦችን መቁጠር) 23. Measure – መለካት (ብዛት/መጠን መወሰን) 24. Organize – ማደራጀት (ቅደም ተከተል መስጠት) 25. Plan – ማቀድ (ዕቅድ ማውጣት) 26. Predict – መተንበይ (የወደፊት ውጤት መገመት) 27. Present – ማቅረብ (ለሌሎች ማሳየት/ማስተማር) 28. Recall – ማስታወስ (ያለፈ ዕውቀት ማምጣት) 29. Summarize – አጭር ማጠቃለያ መስጠት 30. Write – መጻፍ (በጽሁፍ መግለጽ) #መጠቀም የሌለብን verbs (እነዚህን የምንጠቀመው ለዓመታዊ ዕቅድ ነው) 1. Know – ማወቅ (እንዴት እንደሚለካ አይታወቅም) 2. Understand – መረዳት (ተጨባጭ ያልሆነ) 3. Grasp - መረዳት (ተጨባጭ ያልሆነ) 4. Recognize - ማወቅ (እንዴት እንደሚለካ አይታወቅም) 3. Learn – መማር (ሂደት እንጂ ውጤት አይደለም) 4. Think – ማሰብ (የሚታይ ተግባር አይደለም) 5. Believe – ማመን (በፈተና ሊረጋገጥ አይችልም) 6. Realize – መገንዘብ (ውስጣዊ ስሜት ነው) 7. Appreciate – ማድነቅ (ሊለካ የማይችል) 8. Feel – መሰማት (ርዕሰ-ጉዳይ ነው) 9. Perceive – ማስተዋል (ሊታይ የማይችል) 10. Internalize – ውስጣዊ ማድረግ (የማይታይ ሂደት)

Arbegona Amanuel light and life school summer education for grade 6th,8th,12ve. We are starting from july 13/2018E.C and also ending at august 29/2018E.C we are striving to improve quality of education.
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи