tgindex
አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት

Статистика

Consultancy service for social affairs በዋናነት በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉትን የልዩ-ፍላጎት ክፍተቶች ለመሙላት ጥረቶችን የሚያደርግ፣ የልዩ-ፍላጎት ልጆች ወደ ማህበረሰቡ በመቀላቀል በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ግንዛቤዎችን የሚፈጥር፣ የዓመለካከት ለውጥ ይመጣ ዘንድ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት የሚሰራ ነው። በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ምን ያስጨንቃቹአል? ኑ እኛ ጋር

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 647
+1 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
699
20 постов
Вовлечённость
42,4%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
435
1/48двое суток
498
1/72трое суток
537

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Don't miss For more information 0941537799 0929324064 0955353208

  • 14th Round Online Training is officially opening today at Bright Family Special Needs Services. The training is designed for professionals, teachers, parents, caregivers, and anyone interested in supporting children with special needs. The courses include 👉Speech Therapy, 👉 Inclusive Education, 👉ABA Therapy, 👉Occupational Therapy, and 👉Assessment, with practical and interactive learning to help participants build useful skills. Join us online and learn from wherever you are. Registration is now open! For more information and registration, please contact Bright Family Special Needs Services on 📞0941537799 📞0929324064 📞0955353208 Start your learning journey today and make a difference in the lives of children https://t.me/autismfact

  • ዛሬ ይመዝገቡ 0941537799 0955353208 0929324064 https://t.me/autismfact

  • 15th Round Training — Organized by Bright Family Special Needs Services Bright Family Special Needs Services is organizing the 15th Round Training in Speech Therapy, Inclusive Education, ABA Therapy, Occupational Therapy, and Assessment, designed to provide practical knowledge and professional skills. Register Now: 0941537799 / 0929324064 / 0955353208. https://t.me/autismfact

  • የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ የሥራ ቦታ:- ቱሊ ዲምቱ ደሞዝ:- 14,000 ጾታ:- አይለይም ከኦቲዝም ጋር በተያያዘ የሰራ ቢያንስ የአንድ ዓመት ልምድ ያለው ፍላጎት ያለው ስልክ ቁጥሩን በ @belay25 ይላክ

  • ባዘጋጀነው ፕሮግራም በመሳተፍ ሃሳባችን እውን ይሆን ዘንድ ድርሻዎትን ይወጡ ተቋማችን የ3ኛ ዓመት ክብረ ባህሉን አስመልክቶ የተለያዩ ፕሮግራሞች ስላሰበ ብዙ ቮለንተሮች እንፈልጋለን። ከቢሮ ውጭ በመሆን የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራማችን ላይ ለመሳተፍ ከስር ባሉ ስልኮች በመመዝገብ የተቋማችንን ዓላማ መደገፍ ይችላሉ። የታቀዱ ፕሮግራሞች ቮለንተሮች ከተሰባሰቡ በኋላ ለቡ ሙዚቃ ባለው ቢሯችን መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል። ለቮለንተር 10 ሴቶች እና 10 ወንዶች እንፈልጋለን። በቮለንተር ለሚሳተፉ አባላት እውቅና የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። ለመመዝገብ 0941537799 0929324064 0955353208

  • ተቋማችን የ3ኛ ዓመት ክብረ ባህሉን አስመልክቶ የተለያዩ ፕሮግራሞች ስላሰበ ብዙ ቮለንተሮች እንፈልጋለን። ከቢሮ ውጭ በመሆን የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራማችን ላይ ለመሳተፍ ከስር ባሉ ስልኮች በመመዝገብ የተቋማችንን ዓላማ መደገፍ ይችላሉ። የታቀዱ ፕሮግራሞች ቮለንተሮች ከተሰባሰቡ በኋላ ለቡ ሙዚቃ ባለው ቢሯችን መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል። ለቮለንተር 10 ሴቶች እና 10 ወንዶች እንፈልጋለን። በቮለንተር ለሚሳተፉ አባላት እውቅና የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። ለመመዝገብ 0941537799 0929324064 0955353208

  • የትርፍ ሰዓት ሥራ በጣም አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ የሥራ ቦታ:- ቦሌ ቡልቡላ የልዩ-ፍላጎት ባለሙያ ደሞዝ:- በስምምነት ጾታ:- ሴት ፍላጎት ያለው CV በ @belay25 ማስገባት ይችላል የ oline ስልጠናችንን ዛሬ ይመዝገቡ 0941537799 0955353208 0929324064 https://t.me/autismfact

  • ዛሬ ይመዝገቡ 0941537799 0955353208 0929324064 https://t.me/autismfact

  • የነገ ስልጠናችን እንዳያመልጥዎት

  • 8 авг.1 07012

    ማክሰኞ የምንጀምረውን የ online ስልጠና ላይ ምዝገባ እያካሄድን ነው። 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • ምን እያደረኩኝ ነው አንዳንድ ሰዎች ሥማቸውን ከመቃብር በላይ ጸፈው ከማለፍ ባለፈ ትውልድ ተሻጋሪ ስራዎችን ሰርተው ያልፋሉ ከነዚህ ሰዎች መካከልም አዲስ ዓለማየውሁ አንዱ ናቸው። ብዙዎች በጽሕፈት ሥራቸው ቢያውቋቸውም በመልካምነታቸው የሚዘክራቸውም አለ እናንተም ይህን ስታውቁ እነዚህ ሰው እውነትም ሰው ነበሩ ትላላችሁ። ይህ ከላይ የጠቀስኩላችሁ ተቋም የነዚህ ታላቅ ሰው ቤት ነበር ታዲያ ባለቤታቸው ካረፉ በኋላ ልባቸው በመነካቱ ይህ ስፍራ የወደቁ ልጆች የሚያድጉበት፣እንክብካቤም የሚያገኙበት ይሁን ብለው በባለቤታቸው ስም ክበበ ፀሐይ ተብሎ ማስታወሻም እንዲሆን በማድረጋቸው ዛሬ ልጅ የሌላቸው ልጃቸውን አቅፈው የሚወጡበት፣ደስታንም የሚዝቁበት፣የሚጣሉ ልጆችም እፎይታን የሚያገኙበት ሥፍራ ሆኗል። በፍቅር እስከ መቃብር የፍቅርን ሃያልነት እንዳሰፈሩት እሳቸውም ባለቤታቸው ወ/ሮ ክበበ ፀሐይ ካረፉ በኋላ ትዳር በቃኝ ብለው በቃላቸው ታምነው ኑረው ያረፉ ታላቅ ሰው ናቸው። መቼም ይህን ስነግራችሁ ደስ እያለኝ ነው በአዲስ ዓለማየሁ ዘመን የነበሩ ብዙ ሰዎች ነበሩ እንደ እሳቸው የሚታወስ ነገር ስለሌላቸው አናውቃቸውም ታዲያ በዘመናችንም ብዙ ሰዎች አለን ምናልባት ከዘመናት በኋላ እስኪ እራሳችንን ሰዎች በምን ያስታውሱናል?ያን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን እንረዳ ይሆናል። ይህ ሲባል ግን እውቅና ለማግኘት እንዳልሆነ ልብ ሊባል ይገባል እውነተኛ ሥራዎችን ስናደርግ የመጀሪያው ተደሳቾች እራሳችን ነን እናም ሁላችንም በያዝነው ሥራ ሊሆን ይችላል ግን በያዝነው ማንኛውም የኑሮ መሰረት ነው ባልነው ነገር ታማኝ የምንሆን ከሆነ እውነት ከፍ ታደርገናለች። ✍በላይ ጌትነት በመንገድ የተጫረ

  • ሰላም ተወዳጆች ባስቀመጥነው የምርጫ ቦት ላይ ወደ 87% የሚደርሱ ተሳታፊዎች ልናዘጋጅ ወዳሰብነው አስተማሪ ጹዕፍ ድጋፍ ስላሳዩን እናመሰግናለን። በቀጣይም አጫጭር ታሪኮ፣ የሥራ ገጠመኞች፣አስተማሪ ጹዕፎች ብሎም አዲስ መረጃዎች የምንለቅ ይሆናል። ብራይት ፋሚሊ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት መረጃና አገልግሎቶች ከፈለጉ ከስር ባሉ ስልኮች ይደውሉልን። 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • 6 авг.1 02011

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 авг.1 0403

    ዛሬ ምሽት የሚጀምር የoline ስልጠና ስላለን ፍላጎት ያላችሁ መታደም ትችላላችሁ። ከስር ባሉ ስልኮች ይመዝገቡ 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • For more information 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • 3 авг.1 040412

    አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ የስራ ቦታ:- ቦሌ አካባቢ ወሎ ሰፈር ተፈላጊ ችሎታ:-ሳይኮሎጂስት ወይም በልዩ ፍላጎት ምሩቅ ደሞዝ:-10000-12000 ፍላጎት ያለው ከስር በተለጠፈው ቁጥር ደውሎ የስራ ባለቤት መሆን ይችላሉ ደውለው ስልጠናችንን ይካፈሉ 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • ልጆችን አናግልል፣ በንጹ አዕምሯቸው ተካታች አድርገን አቅማቸውን እንዲጠቀሙ እናድርግ ብራይት ፋሚሊ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት ደውለው ስልጠናችንን ይካፈሉ 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • call 0941537799 0929324064 0955353208

  • 1 авг.1 1206

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የሙሉ ቀን ሥራ የሥራ ቦታ:- ቱሊዲምቱ አካባቢ የትምህርት ዝግጅት:- ልዩ-ፍላጎት ወይም ሳይኮሎጂስት ጾታ:- ሴት ደሞዝ:- 13,000-15,000 መካከል ከኦቲዝም ጋር በተያያዘ ልምድ ያላት ፍላጎት ያለው ይደውልልን የሥራ ባለቤት ይሆናሉ። 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት — tgindex