tgindex

ብስራት ወተመህ 2018

Статистика
Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
653
+1 за 1 дн.
Сутки
+1
+0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 558
20 постов
Вовлечённость
238,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
244
1/48двое суток
279
1/72трое суток
301

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 авг.27654из millenniumschool_Kolfe

    እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሳችሁ እያልን 10ኛ ነባር ተማሪዎቻችንን እና 9ኛ ምድብተኛ ብቻ ከታች በተገለፀው የምዝገባ የጊዜ ሰለዳ መሰረት ምዝገባ የምናከናውን መሆናችንን እያሳወቅን፡፡ የምዝገባው ጊዜ ያለፈበት ተማሪ በቅጣት ስለሚመዘገብ በወቅቱ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ 👉👉👉             ለምዝገባ ስትመጡ የሚያስፈልጋችሁ መረጃዎች 1.   የተማሪው 2 እና የወላጅ 1 ጉርድ ፎቶ 2*3  እና 3*4 6 ወር ያልሞላው መሆን አለበት 2.   ተማሪው እና ወላጅ /አሳዳጊ አንድ ላይ መምጣት አለባቸው ፡፡ 3.   8ኛ ክፍል ያለፋችሁበትን ፕሪንት ሰርተፍኬት እና ፎርም መሙያ እስክሪፖቶ እንዳትረሱ 4.   የወላጅ የአሳዳጊ መታወቂያ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ በ ክላሰር አድርጋችሁ ይዛችሁ መምጣት 5.   ጸጉር መቆረጥ እንዳትረሱ

  • 16 июл.1 20252

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июл.1 156105из wwwAddisAbabaeducationbureau

    5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ያላቸው፤ 6.   ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሊሆን ይገባል፡፡   የምዝገባ ቀን ·         ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፤ መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ·         በበይነ መረብ (ONLINE) ሆኖ ማስፈንጠሪያ ሊንኩም Ø  ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች   https://bs.ministry.et Ø  ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች https://bs.ministry.et ·         የመግቢያ ፈተና ቀን Ø  9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በተጨማሪም 7ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች Ø  ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና ይሰጣል፡፡ በመሆኑም የፈተና ቦታና ሰዓት በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡   ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም እንዲሁም ዘግይቶ  አይስተናገድም፡፡     Dorgommii Barattootaa Bara 2019 A.L.I Mana Barumsaa Bultii Addaa Seenanii Ilaala. Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Manneen Barnootaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaan akkasumas Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Manan keessatti waggaa waggaadhaan barattoota kutaa 6ffaa fi 8ffaa qormaata sadarkaa magaalattiin qabxii olaanaa galmeessanii gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an dorgomsiisee fudhachuun barsiisaa jiraachuun isaa ni beekama.   Haaluma kanaan, bara barnootaa 2018tti barattoonni Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnoota Afaan Amaaraan yookiin Afaan Oromootiin kutaa 6ffaa fi 8ffaa baratanii bu'aa olaanaa galmeessuun gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an, dhiironni Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaanitti, Shamarran immoo Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaafi 2ffaa Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Mananitti dorgomanii bara barnootaa 2019tti barnoota isaanii hordofaniif simannaa ni taasisa.   Kanaafuu, barattoonni ulaagaalee armaan gadii guutan mana barumsaa bultii addaa kana keessatti dorgomuu ni danda'u.   Ulaagaaleen Galmee: Bara 2018 Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnootaa Afaan Amaaraa yookiin Afaan Oromootiin barachaa kan ture/kan turte ta'uu. Bara 2018 keessa: o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 6ffaa irratti giddugaleessaan (Average) 80% fi isaa ol galmeessuu; akkasumas o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 8ffaa irratti giddugaleessaan 80% fi isaa ol galmeessuu. Mana barumsaa irraa xalayaa ragaa rakkoo naamusaa kamiyyuu akka hin qabne ibsu dhiyeessuu danda'uu. Gumiiwwan garaagaraa keessatti dammaqinaan hirmaachaa kan ture/te. Kanneen kutaa 7ffaaf dorgoman: o    Qabxiin barnootaa kutaa 5ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol ta'uu; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuu; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuutu irraa eegama. Kanneen kutaa 9ffaaf dorgoman: o    Qabxii barnoota kutaa 7ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du. Guyyaan galmee Adoolessa 13 hanga 17 bara 2018 A.L.Itti ni gaggeeffama. Haalli galmee: Galmeen karaa toora marsariitii (ONLINE) ni raawwatama. Liinkiin galmee: o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dhiirotaa Galaaniif: https://bs.ministry.et o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dubartootaa I/Mananiif: https://bs.ministry.et Qormaata seensaa: o    Barattoota kutaa 9ffaaf Adoolessa 22 bara 2018 A.L.I o    Barattoota kutaa 7ffaaf Adoolessa 23 bara 2018 A.L.I Bakki fi sa'atiin qormaataa beeksisa addaatiin ni himama. Hubachiisa: Guyyaa galmee fi qormaataa ifoomeen alatti barataan dhufu tajaajila kan hin arganne ta’uu isin hubachiifna.     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • видео или голосовое, без подписи

  • 16 июл.91837из wwwAddisAbabaeducationbureau

    የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር   ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡   በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ  በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች 3.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው  ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ 4.   በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ 5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካ

  • የብስራት ት/ቤት የንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000034077383

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.1 01311

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 июл.1 2002125

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 июл.1 412114из wwwAddisAbabaeducationbureau

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመንን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 29 июн.1 503555

    እንኳን ደስ አላቹህ! ብስራት ት/ቤት በ2018 ዓ.ም 8ኛ ክፋል አጠቃላይ ከተፈተኑ 339 ተማሪዎች ውስጥ 337 ተማሪወችን አሳልፎዋል። 2 ሴት ተማሪዎች ብቻ ናቸው የደገሙት።ይህም በፐርሰነት ሲገለፅ 99.41% ወደ ቀጣይ ክፍል ተዘዋውረዋል፡፡ በአፋን ኦሮሞ 100 % አሳልፎዋል

  • 8 июн.1 870263

    መልእክት ለወላጆች! ከ1ኛ እሰከ 4ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሰኞ- ሀሙስ (ከ1/10/2018እሰከ 4/10/20 18)  የሚሰጥ ሲሆን ፈተና የሚጠናቀቅበት 4፡00  ላይ ነዉ፡፡ ስለሆነም አራቱንም የፈተና ቀናት ከ4፡00 ጀምሮ  ተማሪዎች ወደቤት የሚመለሱበት በመሆኑ ሁኔታዎችን እንድታመቻቹላቸዉ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡                                                              ት/ቤቱ

  • 7 мая2 232212

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 мая1 8842

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 мая2 3827

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 мая2 3991

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 мая1 880161

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 апр.2 0701012

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 мар.2 300234

    የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ መሆኑ ተረጋገጠ። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH

  • 13 февр.2 590221

    ቀን6/7/2018 ማስታወቂያ የ6ኛና8ኛ ክፍል የስብሰባ ጥሪ ደብዳቤ የደረሳችሁ ወላጆች በ7/6/2018 ጥብቅ የሆነ ዉይይት ስለሚኖረን ከልጆቻችሁ ጋር በመሆን በደብዳቤ በተጠቀሰዉ ሰዓትና ቦታ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት ጠርተንዎታል፡፡ ከሰላምታ ጋር

ብስራት ወተመህ 2018 — tgindex