tgindex
ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

Статистика

Do you own a classic Bug or Kombi in Ethiopia? Send us your photos, restoration stories, or road trip clips, and let’s feature your story! Send your content @deromzenderombot Group @deromzenderomgroup

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 782
+6 за 2 дн.
Сутки
+2
+0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
689
25 постов
Вовлечённость
38,7%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 25
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
309
1/48двое суток
354
1/72трое суток
381

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ይሄ ሰው ማን ይባላል? 🔹 አዲስ አበባ ሲኖር የሚያሽከረክረው ባለ ታሪኳን ቮልስ ነበር @deromzenderom 💠

  • 4 авг.634133

    ለሁሉም ቮልስዋገን ባለቤት የቮልስዋገን ፌስቲቫል በተመለከተ የተቻለነን ሁሉ እየጣርን እንደሆነ ስለማሳወቅ። እኛ ድሮም ዘንድሮም የታደሰ፣ ያልታደሰ፣ አሮጌ፣ አዲስ ቀለም ሳንል ሁሉንም የቮልስ አፍቃሪ፣ የመኪና ባለቤት፣ ባለ ጋራዥ፣ ስፔር ፓርት ባለቤቶችን ለማሰባሰብ የሚያስችል ከዚህ ቀደም ከሰራነው ትልቅ ዝግጅት ትልቅ ፌስቲቫል አስበን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፣ ያለፈውን መድገም ወይንም ትልቅ ዝግጅት መድገም ነው አላማችን በተጨማሪም በአለም አቀፍ ሚዲያ በድጋሚ ስሙ የናኘ ግዙፍ የመኪና ዝግጀት ለማዘጋጀት አመታት እንደወሰደብን ታውቆ በተደጋጋሚ ከፈቃድ ጋር በተገናኘ ዝግጅቶች ተሰርዘውብናል አሁንም ቢሆን ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የዝግጅቶ ቦታ ፈቃድ ፕሮሰስ ላይ መሆናችንን እና የፌስቲቫል እቅዱ በሂደት ላይ እንደሆነ ልናሳውቅ እንወዳለን፣ እንደፈጣሪ ፈቃድ ቀን እና ሰአቱ ይፋ የሚደረግ ይሆናል። ውድ ቤተሰቦቻችን ለትእግስታችሁ ከልብ እናመሰግናለን፣ በዚህ ገፅ ተከታተሉን ከአዘጋጆች የተሰጠ ማብራሪያ @deromzenderom

  • Good Morning VW owners only! @deromzenderom

  • 4 ኪሎ አዲስ አበባ ላይ ©plugddc #deromzenderom #ድሮምዘንድሮም @deromzenderom

  • 🔺ይሄ ቮልስ የስንት ሞዴል ነው? ፋብሪካ ካመረተው ለስንት አመት መንገድ ላይ አገልግሎት ሰቷል በኮሜንት አሳውቁን @deromzenderom

  • እንደዚህ ቺንጋ መለወጥ ይቻላል እንዴ? @deromzenderom 💠

  • ለ 1960–1970 ቮልስዋገን ቢትል (Volkswagen Beetle) ተሽከርካሪዎች የሚያስፈልጉ የጎማ መጠኖችና ዓይነቶች ትርጉም በምድብ እንደሚከተለው ቀርቧል፡ ​1. የፋብሪካው ኦሪጅናል ጎማዎች (Original Specs) ​ከ 1960ዎቹ እስከ 1970ዎቹ የተመረቱ ቢትሎች ከፋብሪካ ሲወጡ የነበራቸው ኦሪጅናል ጎማዎች፦ ​5.60-15 (ባያስ-ፕላይ / Bias-Ply): ለ15 ኢንች ሪም (Rim) የተሰራው የ1960 እና 1970ዎቹ ቢትል ዋነኛ የፋብሪካ ኦሪጅናል የጎማ ልክ። ​175/70R15: በ1970ዎቹ መጀመሪያ (በተለይ ከ1971 በኋላ) ለወጡት ሱፐር ቢትል (Super Beetle / 1302/1303) ሰፋ ባሉ 5.5 ኢንች ስፖርት ሪሞች ላይ የነበረ የጎማ መጠን። . ዘመናዊ የራዲያል ጎማዎች (Modern Radial Replacements) ​ለዕለት ተዕለት driving የሚመከሩና በአሁኑ ጊዜ በገበያ ላይ በቀላሉ የሚገኙ ጎማዎች፦ ​165/80R15 (ወይም 165R15): ለአሮጌ ቢትል በጣም ተፈጣሪና ተዋሃጅ ዘመናዊ ጎማ። የመኪናውን ቁመትና ቅርጽ ሳይቀይር በመንገድ ላይ ጥሩ ረጋ ያለ ጉዞ ይሰጣል። ​155/80R15 (ወይም 155R15): ከኦሪጅናሉ የፋብሪካ መጠን ጋር በጣም የተቀራረበ በመሆኑ መሪውን ለማዞር በጣም ቀላል ያደርገዋል። ​3. ካል-ሉክ ስታይል (Cal Look Staggered Setup) ​ለዝቅ ያሉና የተሻሻሉ (Modified / Staggered) ቢትሎች የሚሆን የፊትና የኋላ የጎማ ዝግጅት፦ ​የፊት ጎማዎች (Front): 135/80R15 ወይም 145/80R15 (ቀጠን ያሉ) ​የኋላ ጎማዎች (Rear): 165/80R15 ወይም 185/70R15 (ሰፋ ያሉ) የአየር ግፊት (Tire Pressure): የቢትል ሞተር ከኋላ በመሆኑ የፊተኛው ጎማ የአየር ግፊት ዝቅተኛ መሆን አለበት። የሚመከረው የአየር መጠን፦ ፊት: 18–20 PSI | ኋላ: 26–28 PSI ነው። @deromzenderom

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚሆን የቮልስ ሚክሰር ለሽያጭ ቀርቧል አትገዙም ወይ? በኮሜንት አሳውቁን 👇 @deromzenderom

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በኢትዮጲያ የሞተር ስፖርት ታሪክ ውስጥ ከአፄ ሀይለ ስላሴ ዘመን ጀምሮ እስካሁን ድረስ ቮልስዋገን የስፖርቱ አንዱ ተሳታፊ በመሆን ዘመንን ተሻግራለች። ይህ ቮልስ የሰለሞን "ሶል ጋራዥ" ሲሆን ላለፉት 10 አመታት ይህችን መኪና የሞተር ጉልበት ውድድር በሚመጥን መልኩ ሲያዳብር እና እያሻሻለ፣ ቀለም እና የውስጥ የቦዲ ስራዎች ስታንዳርዱን ሲጠብቅ ቆይቷልአ እኛ ተምናውቃቸው በቮልስ ከሚወዳደሩ 3 መኪኖች አንዱ የሆነው የሰለሞን ሲሆን የኛንም ቮልሶች ህይወት እየዘጋ ቀለም፣ ቦዲ እና ሞተር የሚያድስ ትልቅ ጋራዥ አለው። ሶልን በውድድሮቹ ወቅት ማገዝ መደገፍ ለምትፈልጉ መረጃዎችን እናጋራለን፣ ወጣቶች ላመኑበት በተለይም ለሞተር ስፖርት እና የቮልስ ቪንቴጅ ክላሲክ መኪኖች ጊዜ ገንዘብ እና ዋጋ ለሚከፍሉ ሁሉ ክብር አለን በርቱ እንላለን። ሌሎች ተጨማሪ ታሪክ፣ የፎቶ እና የቪድዬ ከፅሁፍ ጋር ጨምረን እናጋራለን ተከታተሉን። @deromzenderom ታሪካዊ መኪኖች ለሚወዱ ሰዎች የመረጃ ማሰባሰቢያ የቤተሰብ ኮምኒቲ ጭምር ነው

  • видео или голосовое, без подписи

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹 — tgindex