My Debretabor Fellow
СтатистикаThis is Debre Tabor University Evangelical Christian Students Fellowship Official Telegram Channel ይህ ቻናል በኛ መሃል ያለንን መተዋወቅ እንዲሁም አንድነታችንን ይጨምርልን ዘንድ እንዲሁም ደግሞ ወንጌልን አብረን እንሰራ ዘንድ የሚያገለግል ነው።
- Последний пост
- 25 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 200
- 1/48двое суток
- 229
- 1/72трое суток
- 247
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ ,,, መዝሙር 17:15 SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust ============================ እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን ⭕ Follow Us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
Dear Graduates Please find the attached vacancy and remember to add your EvaSUE certificate to your application. Blessings
Dear EvaSUE Graduates, One of our partner organizations is looking for candidates to employ. If you are interested in getting a job, please sign up by filling out this registration form. Thank you! Application criteria: Educational Qualification: - BA in Accounting, Management, Banking, Economics and other related business fields. - BSC in Computer Science, Software Engineering, Information Technology and other related IT fields. - BSC in Civil Engineering and other related fields. Year of Graduation: Graduates of 2025 and 2026 CGPA : 3.00 and above Deadline: Wednesday July 22, 2016 / Hamle 15, 2018 Responsible: EvaSUE For any questions please contact us at evasue.mpd@gmail.com Registration form: https://forms.gle/cpXgm8MyDPNVzNsUA
Dear Graduates 🎓 Attached please find advertisement for 60 positions for 21 jobs in 11 locations. Remember to add your EvaSUE Certificate to your application.
ሰላም የጌታ ልጆች እንዴት ናችሁ😊 በነዚህ ሳምንት ስለ ቱማሪ ካኑሪ ህዝብ እንፀልያለን 🤲ቱማሪ ካኑሪ ህዝብ ቱማሪ ካኑሪ (Tumari Kanuri) የሚባሉት ሕዝቦች ቱማሪ፣ ሱዋርቲ (Suwarti)፣ ኩቡሪ (Kuburi) እና ፋቺ (Fachi) የተባሉ ቡድኖችን ያካትታሉ። እነሱ በምስራቃዊ ኒጀር በሚገኘው የን'ጊግሚ (N'Guigmi) ከተማ እና በቻድ ሐይቅ (Lake Chad) አካባቢ ይኖራሉ። ቋንቋቸው መነሻውን ከቀድሞው የካኔም–ቦርኑ (Kanem-Bornu) ኢምፓየር ያገኛል፤ ይህም በአፍሪካ ከተመሠረቱት ቀደምት የእስልምና ኢምፓየሮች መካከል አንዱ ነበር። የእነሱ እምነት ምንድን ነው? ቱማሪ ካኑሪዎች ከ1,000 ዓመታት በላይ ሙስሊሞች ናቸው፤ ይህ ሃይማኖት የባህላቸው አካል ነው።የቁርአን ትምህርት ሥርዓት በጥሩ ሁኔታ የተደራጀ ሲሆን፣ አብዛኛዎቹ የቱማሪ ካኑሪ ልጆች የእስልምና ሃይማኖታዊ ትምህርት ይቀበላሉ። የፀሎት ርዕሶች🤲 👉የቱማሪ ካኑሪ ሕዝብ ክርስቶስን ለመቀበል የሚያነሳሳቸው መንፈሳዊ ጥማት እንዲኖራቸው ጸልዩ። 👉የቱማሪ ካኑሪ ደቀ መዛሙርት ሌሎችን ደቀ መዛሙርት እንዲያደርጉ ጸልዩ። #የመንግስቱ_ተስፋ #hope_of_the_kingdom #seeing#living#witnessing Follow/share DTUECSF on: #Instagram / #tiktok / #telegram 🙏
Unforgettable Charity Program Of 2026 Graduates 🎓 👉 የ2018 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ያዘጋጁት አንድ ደርዘን ደብተር ለ ሁለት ልጆች challenge የርህራሄ እና የፍቅር አግልግሎት ደብረታቦር 2018 ዓ/ም ። SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust ============================ እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን ⭕ Follow us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን... በተካሄደው አገልግሎት ከ 160 በላይ ተማሪዎች የትምህርት መሳሪያዎች ማግኘት ችለዋል:: በዕለቱም የቤተክርስቲያን መሪዎች ና የመንግስት ሃላፊዎች በተገኙበት ስጦታው ተበርክቷል:: በዚህም አገልግሎት ሲሳተፉ ለነበሩ ተመራቂ ተማሪዎች ከ ደብረታቦር የመንግስት ሃላፊዎች የዕውቅና ሰርተፍኬት ተሰጥቷል:: ከሁሉም በላይ ደግሞ ለቤተክርስቲያንና ለወንጌል አማኞች ትልቅ የአገልግሎት በር ከፍቷል! አስጀምሮ ላስጨረሰን ለዚህ ድንቅ አምላከ ክብር ይሁን! በአገልግሎታችን በፀሎት, በጉልበትም በገንዘብም ከጐናችን ስለነበራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እናመሰግናለን! ከGC Committee SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust ============================ እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን ⭕ Follow us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ 1 ተሰሎንቄ 5፥17 የፊታችን ቅዳሜ በMkc ልዩ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል፡ ስለዚህ በሰአቱ እንገናኝ ፡ መቅረት አይቻልም ፡ ተባረኩ ። SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust ============================ እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን ⭕ Follow us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
#እረኛዬ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል,,, ዮሐንስ 10፡27 SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust ============================ እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን ⭕ Follow us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
አዲስ የባንክ ሂሳብ ቁጥር የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ! ይህ የእናንተው የተወደደው መንፈሳዊ የተማሪዎች ሕብረት ነው ። ከዚህ በፊት ይህንን ሕብረት በፀሎት በሐይል እንዲሁም በገንዘብ ስትረዱ የነበራችሁ ወንድም እና እህቶች እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከት ይባርካችሁ ። ከዚህ በፊት ሕብረቱ ስጠቀምበት የነበረውን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ለአገልግሎት እንድያመች መቀየሩን እና አድስ የባንክ ሂሳብ ቁጥር መክፈቱን እናሳውቃለን ። የሕብረቱን አገልግሎት በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ በግቢ ያላችሁም ሆነ ተመርቃችሁ የወጣችሁ እህት ወንድሞቻችን በአድሱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር በገንዘብ መደገፍ እና ከእኛ ጋር ማገልገል እንደምትችሉ በደስታ እናሳውቃለን! More info. New Bank account: Commercial Bank Of Ethiopia. 1000771358814 Name: Wongelawit Wolde and Sendek Mihret Phone number 📞 0984004751 Wongelawit 0924516780 Sendek
ኑ አብረን እናገልግል!!! ስለምታደርጉልን ድጋፍ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! CONTACT US FOR ANY INFORMATION: +251922979370 Rebka antigen +251936487576 Bethelem matewos +251973341271 kidus markos +251987307974 hallelujah Admassu +251998462731 lidiya teklu ከGC Committee SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust =========================== እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን Follow us 🔹 #INSTAGRAM #TELEGRAM #TIKTOK #VLM
እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው,,, መዝሙር 92:1 SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust ============================ እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን ⭕ Follow Us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
My Debretabor Fellow pinned a photo
🎓 GC Good Bye program 2026. 🎓 ግንቦት 22 ድንቅ እና የማይረሳ የአምልኮ እና Good Bye ጊዜ ከ ተመራቂ ተማሪዎች ጋር ይኖረናል,,,,🙏 See you there! 🙏 ⭕ Follow us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
አንድ ቀን ብቻ የቀረው,,, ግንቦት 22 ድንቅ እና የማይረሳ የአምልኮ እና Good Bye ጊዜ ከ ተመራቂ ተማሪዎች ጋር ይኖረናል,,,,🙏 ⭕ Follow us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
ሁለት ቀን ብቻ የቀረው,,, ግንቦት 22 ድንቅ እና የማይረሳ የአምልኮ እና Good Bye ጊዜ ከ ተመራቂ ተማሪዎች ጋር ይኖረናል,,,,🙏 ⭕ Follow us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
🎓GC Good Bye program 🎓 ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን እግዚአብሄር ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ,,, 🙏 የጌታ መልካም ፈቃድ ሆኖ ቻው የምንባባልበት ቀን ላይ ደርሰናል ,,, አንድ ብላችሁ ከጀመራችሁበት ቀን አንስቶ እስከ እዚች ቀን ድረስ የረዳችሁን እግዚአብሄርን አንድላይ የምናመሰግንበት ቀን ስለሆነ ,,, 👨🎓ተመራቂ (GC) የሆናችሁ ተማሪዎች በዚህ ፕሮግራም ላይ በሰአቱ በመገኘት እግዚአብሄርን አብረን እናክብር እንዲሁም ተመራቂ ያልሆንን ተማሪዎች ሳናረፍድ በመምጣት አብረን እግዚአብሄር እናምልክ ,,, ግንቦት 22 በሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን በፍፁም አይቀርም,,, SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust ============================ እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን ⭕ Follow us ⭕ INSTAGRAM TELEGRAM TIKTOK
ሰላም የተወደዳችሁ የ DTUECSF(Debre Tabor University Evangelical Christian Students Fellowship) ቤተሰቦች! እንደሚታወቀው በየአመቱ በተመራቂዎች(GC) በተለየ መልኩ በሚካሄዱ አገልግሎቶች ፌሎሺፓችን እንዲሁም ቤተክርስቲያናት ሲገለገሉ ቆይቷል:: ከነዚህም አገልግሎቶች ውስጥ ቤተክርስቲያንን በገንዘብም ሆነ በአገልግሎት መደገፍ ህፃናትን ማስተማር ለወጣቶች ስልጠና እና የbible study ጊዜዎችን ማዘጋጀት ይጠቀሳሉ:: ስለዚህም በዚህ አመትም በ2018 የሰኔ ተመራቂዎች ደግሞ የተዘጋጀ ከcharity ጋር የተያያዘ የወንጌል አገልግሎት ስለሚኖር ለሚመጣው አመት ማለትም በ2019 የትምህርት መሳሪያዎችን (ደብተር, እስክርቢቶ, እርሳስና የመሳሰሉት) በተለያዪ ምክንያት ማሟላት ለማይችሉ ከ50-100 ለሚጠጉ የወንጌል አማኝ ላልሆኑ ተማሪዎች ለማሟላት 1ደርዘን ለ2 ልጅ በሚል challenge በእንቅስቃሴ ላይ እንገኛለን:: በዚህም የወንጌል አገልግሎት አቅማችሁ በሚችለው ከጐናችን በመሆን የእግዚአብሔርን መንግስት ያሰፉ ዘንድ እንጠይቃለን! ስለምታደርጉልን ድጋፍ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! CONTACT US FOR ANY INFORMATION: +251922979370 Rebka antigen +251936487576 Bethelem matewos +251973341271 kidus markos +251987307974 hallelujah Admassu +251998462731 lidiya teklu ከGC Committee SEEKING GOD Return | Walk Righteously | Trust =========================== እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ | በፅድቅ ኑሮ | በመታመን
የእግዚአብሔር ሐይል! “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18 በአገልጋይ :- መርሃፅድቅ ፀጋዬ ነገ ከጠዋቱ 3፡00 በፍፁም አይቀርም!
My Debretabor Fellow pinned a photo