Saved by Grace
Статистикаበዚህ Channel እውነተኛውን የመጽሐፍ ቅዱሱን ቃል እና ንጽሑን የእግዚአብሔር ወንጌል በትክክል እንድትረዱ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን በጽሑፍ አቀርብላችኃለሁ።ለአስተያየትዎ 👉🏾 @biniamsoli
- Последний пост
- 7 янв.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
[14] “ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም፣ ሰላምም እርሱ ለሚወድዳቸው ሰዎች በምድር ይሁን!” ሉቃስ 2:14
Be killing sin, or sin will be killing you. #John_Owen
መጽሐፍ ቅዱስን በአንድ ዓመት ውስጥ አንብቦ ለመጨረስ ብዙ አማራጮች እንዳሉ ይታወቃል፣ አንዱን አማራጭ ልነግራችሁ ወደድኩኝ፣ በየቀኑ ከሦስት እስከ አራት ምዕራፍ አንብበን መጨረስ እንችላለን። 1-መጀመሪያ የታች ያለውን link በመንካት መተግበሪያውን(Application) ያውርዱ።(ከዚህ ቀደም መተግበሪያው ካለህ ወደ ቀጣይ ደረጃ ቀጥል) https://www.bible.com/app 2-ከዚያ በታች ያለውን link በመንካት ወደ ዓመታዊ የንባብ እቅዱ ይግቡ። https://www.bible.com/reading-plans/11791-bible-in-a-year ➖ማሳሰቢያ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ ለመጨረስ ስባል ሙሉ በሙሉ ተረድቶ መጨረስ እንዳልሆነ ይታወቅ፣ ነገር ግን በየቀኑ ማንበባችን ሕይወታችንን በእግዚአብሔር በታቀደ ሕይወት ውስጥ ይቃኘዋል፣ እግዚአብሔርን ለመታዘዝ፣ ለመወደድ ፣ ለመፍራትና ዕቅዶችን እያወቅን እንድንኖር ይረዳናል። በተጨማሪ በተለያዩ የሥራ ብዛት ወይም በትምህርት ሳታነቡ ብታልፉ በቀጣይ ያንን በመሸፈን ማንበብ እንዳለብን እንዳንዘነጋ። አመሰግናለሁ 🙏
ከደስታ ሁሉ ትልቁ ደስታ አንድ ሰው ስሙ በበጉ የሕይወት መጽሐፍ እንደተጻፈ እና ድኖ ከክርስቶስ ጋር ለዘላለም እንደሚኖር በማወቅ ነው። R.C. SPROUL
አሁን አሁን በቤተክርስቲያን በንስሃ ወደ እግዚአብሐር መቅረብ እንደ ሞኝነት እየተቆጠረ መጥቷል ፣ በዚህ ቪዲዮ Voddie Baucha ክርስቲያን በተሰበረ ልብ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ እግዚአብሔርን ስለ ምህረቱ ማመስገን እንዳለበት ያስተምረናል። Title : Brokenness By : Voddie Bauche
አሁን አሁን በቤተክርስቲያን በንስሃ ወደ እግዚአብሐር መቅረብ እንደ ሞኝነት እየተቆጠረ መጥቷል ፣ በዚህ ቪዲዮ Voddie Baucha ክርስቲያን በተሰበረ ልብ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ እግዚአብሔርን ስለ ምህረቱ ማመስገን እንዳለበት ያስተምረናል። Title : Brokenness By : Voddie Bauche
መጸለይ ቢያቅታችሁ ወይም ለመጸለይ ስትንበረከኩ ቃላት ቢያጥራችሁ፣ መጽሐፍ ቅዱስን ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ አንብቡ፣ ከመጸለይ ወደኃላ አንበል፣ ዘውትር ሳናቋርጥ እንጸልይ፣ የ 10 ደቅቃ ጸሎት ፣ ከዓመታት ማጉረምረም ይበልጣልና፣ እግዚአብሔር ጸሎታችንን በእርግጥ ይሰማል። ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና። 1ኛ ተሰሎንቄ 5: 17-18
13: የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ። ሮሜ 15:13
Trials are intended: 1. To make us think 2. To wean us from the world 3. To send us to the Scriptures 4. To drive us to our knees — J.C. Ryle
#እኔ_ክርስቲያን_ነኝ ለታማኝ አማኞች፣ “ክርስቲያን” የሚለው ስም ከአጠቃላይ ሃይማኖታዊ ስያሜ የምበልጥ እና ስለእነሱ ሁሉንም ነገር ይገልፃል። እራሳቸውንም ሆነ በዙሪያቸው ያለውን ዓለም በዚሁ ማንነት ይመለከታሉ ፣ መለያቸዉ ክርስቲያን መሆናቸው ነዉ። ለተሰቀለው መሲህ ያላቸው ፍቅር እና እሱን ለመከተል ከነበራቸው ጽናት ጋር ምንም አይነት ብሆን ዋጋ ይከፊላሉ። እግዚአብሔር በእነርሱ ውስጥ ስላመጣው ለውጥ ይናገራሉ ፣ እና ሙሉ በሙሉ አዲስ መደረጉን ይመሰክራሉ። ዳግመኛም ተወልደው በእግዚአብሔር ቤተሰብ ውስጥ የተጨመሩ ናቸው ፣ ለቀድሞ አኗኗራቸው ሞተዋል። ክርስቲያን ተራ ማዕረግ ሳይሆን ሙሉ ሙሉ የአዲስ ሰው ማንነት ነው። ለአንዳንዶች፣ “ክርስቲያን” መሆን በዋነኛነት ባህላዊ እና ትውፊታዊ ነው፣ ከቀደምት ትውልድ የተወረሰ ስም መጠሪያ ነው፣ ውጤቱም አንዳንድ ባህሪያትን ማስወገድ እና አልፎ አልፎ ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድን ይጨምራል። ክርስቲያን መሆን ግን፣ በሙሉ ልብ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ መሆን ነው። የራሳችንን ማንነት ጨምሮ እርሱን ለመከተል እና ለመታዘዝ ራሳችንን ስለካድን ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ እንደሚንገኝ ለዓለም እናውጃለን። እርሱ አዳኛችም ሉዓላዊአችን ነው እና ህይወታችን በሙሉ እርሱን በማስደሰት ላይ ያማከለ ነው። ጌታ ራሱ በዮሐ 10፡27 “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤” እንዳለው የእርሱ ተከታዮች የእርሱን የልብ ሐሳብ እናውቃለን። #እኔ_ክርስቲያን_ነኝ
#የኃላ_ታሪካችንን_ማሰብ የእስራኤላውያን ትልቁ ውድቀታቸው የኃላ ታሪካቸውን በመዘንጋት የመጣ ነበር፣ እግዚአብሔር በታላላቅ ተዓምራት ከግብፅ እንዳወጣቸው በመርሳት ለምግብና መጠጥ በእግዚአብሔር ሲያጉረመርሙ እንመለከታለን፣ መጽሐፍ ቅዱስ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ከዚህ በፊት በሕይወታችን፣ ለእስራኤላውያን ሆነ ለቤተክርስቲያን በታማኝነት መልካም ማድረጉን በማሰብ በእምነታችን ጸንቶ እንድቀጥል ያስተምረናል። ስለዚህ በሕይወታችን ምንም የከፋ ነገር ቢገጥመን እንኳን እግዚአብሔር ወደ መልካም መለወጥ እንደምችል እና ከዚህ በፍት ያደረገው መልካም ነገር ዛረም እንደሚያደርግ በመተማመን ሕይወታችን መቀጠል አለብን። ኢሳይያስ 46:9-10 9: እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም። 10: በመጀመሪያ መጨረሻውን፥ ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ፤ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ። ዘዳግም 7:18-19 18: ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር በፈርዖንና በግብፅ ሁሉ ያደረገውን፥ 19: አምላክህ እግዚአብሔር፥ ዓይንህ እያየች፥ ታላቅን መቅሠፍት ምልክትንም ተአምራትንም የጸናችውን እጅ የተዘረጋውንም ክንድ አድርጎ እንዳወጣህ፥ አስብ፤ እንዲሁ አምላክህ እግዚአብሔር አንተ በምትፈራቸው በአሕዛብ ሁሉ ላይ ያደርጋል።
#የእግዚአብሔር_ክብር የእግዚአብሔር ክብር ምን እንደሚመስል በትክክል ለማወቅ በጣም ይከብዳል፣ በሕይወታችን መለማመድ ከምንችለው በላይ ውብ እንደሆነ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ያሳዩናል። ሁሉም መልካም እና ውብ የሆኑ በሕይወታችን ያየናቸው ነገሮች ከእግዚአብሔር ክብር አንጻር ስታዩ ምንም ናቸው። የእግዚአብሔርን ክብር ስናስብ ሁልጊዜ ማስተዋል ወይም ትኩረት ማድረግ ያለብን የእርሱን ውበት እና መልካምነት በማናቸውም ሕይወታችን ላይ ማሳየት ላይ ይሁን።
As of this evening, pastor John MacArthur has passed away and is in the presence of our Lord. His ministry has been a blessing to a countless number of people both in the church and in the public square. May his endurance unto his death serve as a reminder to be bold in our proclamation of the gospel, never being ashamed. Psalm 116:15 “Precious in the sight of the Lord is the death of his saints.”
የሕይወታችን እያንዳንዱ ቅጽበት የሚከናወነው በእግዚአብሔር እይታ ስር ነው። ስለዚህ በሕይወታችን የምናደርገው ኃጢአታችን በእግዚአብሔር ፊት ግልጽ ነው፣ ነገር ግን በቁጣው በእኛ ላይ ከመምጣቱ ይልቅ፣ እግዚአብሔር የኃጢአታችን ከእኛ ወስዶ በልጁ ጽድቅ ሸፈነን። በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን፣ የሕይወታችንን ዓላማ ለመፈጸም ለእርሱ እንድንኖር ከኃጢአት እስራት ነፃ አወጣን። “በእግዚአብሔር ፊት” እንደሚኖሩ ብዙ ጊዜ ማስታወስ አለብን። ጌታ ስለፈጠረንና ስላዳነን ሕይወታችን ሁሉ የእርሱ ነው። እግዚአብሔር በእያንዳንዱ እስትንፋሳችን፣ በእያንዳንዳችን ግንኙነታችን እና በእጃችን ስራ ሁሉ ላይ ንጉስ ነው። ለተለያዩ ፍላጎቶች ምንም ቦታ አይቀረውም አንድ አስተሳሰብ ብቻ ፣ በሙሉ ልብ ለራሱ አደረገን። ምክንያቱም የእግዚአብሔር ዓይኖች ሁል ጊዜ በእኛ ላይ ስለሚሆኑ ዓይኖቻችን ፈጽሞ ሊተዉት አይገባም። አእምሮአችንን ለትምህርቱ ስናስገዛ እና ሕሊናችንን ለቃሉ ምርኮ ስንይዝ፣ እግዚአብሔር በፊቱ በታማኝነት እንድንኖር የሚያስፈልገንን ሁሉ ይሰጠናል። ይህ ብቻ አይደለም፣ ነገር ግን ጌታ ልባችን በጣም የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ሊሰጠን ቃል ገብቷል፣ ፊቱን እንድናይ። በህይወት የመጨረሻ ጉዞ ላይ፣ ወደ ማለቂያ ወደሌለው የእግዚአብሔር ደስታ ስንገባ እምነታችን በመጨረሻ የሚታይ ይሆናል። አሜን 😘 ይህን የሚመሰክር፦ “አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፡” ይላል።አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። -ራእይ 22:20 በሁላችን ለሆነው በደስታ በመገዛት እየኖርን ያንን ቀን በማሰብ ዛሬን እንጋፈጥ። #ቢንያም_ነኝ
14: በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን። 15: መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል። 16: ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራ። 17: የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና። መዝሙር 90:14-17
#እኔ_ክርስቲያን_ነኝ ለታማኝ አማኞች፣ “ክርስቲያን” የሚለው ስም ከአጠቃላይ ሃይማኖታዊ ስያሜ የምበልጥ እና ስለእነሱ ሁሉንም ነገር ይገልፃል። እራሳቸውንም ሆነ በዙሪያቸው ያለውን ዓለም በዚሁ ማንነት ይመለከታሉ ፣ መለያቸዉ ክርስቲያን መሆናቸው ነዉ። ለተሰቀለው መሲህ ያላቸው ፍቅር እና እሱን ለመከተል ከነበራቸው ጽናት ጋር ምንም አይነት ብሆን ዋጋ ይከፊላሉ። እግዚአብሔር በእነርሱ ውስጥ ስላመጣው ለውጥ ይናገራሉ ፣ እና ሙሉ በሙሉ አዲስ መደረጉን ይመሰክራሉ። ዳግመኛም ተወልደው በእግዚአብሔር ቤተሰብ ውስጥ የተጨመሩ ናቸው ፣ ለቀድሞ አኗኗራቸው ሞተዋል። ክርስቲያን ተራ ማዕረግ ሳይሆን ሙሉ ሙሉ የአዲስ ሰው ማንነት ነው። ለአንዳንዶች፣ “ክርስቲያን” መሆን በዋነኛነት ባህላዊ እና ትውፊታዊ ነው፣ ከቀደምት ትውልድ የተወረሰ ስም መጠሪያ ነው፣ ውጤቱም አንዳንድ ባህሪያትን ማስወገድ እና አልፎ አልፎ ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድን ይጨምራል። ክርስቲያን መሆን ግን፣ በሙሉ ልብ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ መሆን ነው። የራሳችንን ማንነት ጨምሮ እርሱን ለመከተል እና ለመታዘዝ ራሳችንን ስለካድን ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ እንደሚንገኝ ለዓለም እናውጃለን። እርሱ አዳኛችም ሉዓላዊአችን ነው እና ህይወታችን በሙሉ እርሱን በማስደሰት ላይ ያማከለ ነው። ጌታ ራሱ በዮሐ 10፡27 “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤” እንዳለው የእርሱ ተከታዮች የእርሱን የልብ ሐሳብ እናውቃለን። #እኔ_ክርስቲያን_ነኝ
የወንጌል ዋናው ሐሳብ እኛ አይደለንም። የወንጌል ዋናው ሐሳብ ክርስቶስ ለእኛ ነው። የጳውሎስ መልእክት ዋና ሐሳብ ይህ ነበር። እኛ በእራሳችን ማድረግ የማንችለውንና ሊያደርግልን ክርስቶስ ስለ እኛ መጣ፣ ታዘዘ፣ ተሰቀለ፣ ከሙታን መካከል ተነስቷል፣ ዐረገ። በክብር ይመለሳል። ይህ ነው ወንጌል። ክርስቶስ ለእኛ።
24: እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ 25: እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ 26: እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ። 27: እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ። ዘኍልቍ 6:24-27
የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሲዖል ሽብር፣ የሰማይ ደስታ፣ የምድር ተስፋ ነው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ(Sola Scriptura) ትምህርት እንደተጠቀማችሁ ተስፋ እያደረኩኝ በቀጣይ Solus Christus(በክርስቶስ ብቻ) እንመለከታለን። ለ ፕሮቴስታንት እምነት ዋንኛ ስለሆነ ትኩረት ሰጥታቹ አንብቡ።