Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel
Статистика" ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።" (መዝሙረ ዳዊት 35:28) ይሄ የዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ telegram channel ነው። በዚህ ቻናል ፣ ነባርና አዳዲስ፣ እንዲሁም አልበም ላይ ያልተካተቱ ዝማሬዎቼን፣ ጽሑፎቼን ያገኛሉ። በተጨማሪም ከታች ባለው ሊንክ አዳዲስ ቪዲዮዎ ያገኛሉ https://www.youtube.com/channel/UCfDm9KT5NCiY9X_scwSqP_A
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 233
- 1/48двое суток
- 267
- 1/72трое суток
- 287
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ስላደረነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን ከምህረቱ የተነሳ አዳነን:: ቲቶ 3:5
አቤቱ፥ መንገድህን አስተምረኝ፥ ስለ ጠላቶቼም በቀና መንገድ ምራኝ። መዝሙረ ዳዊት 27:11
“ጣዖቶቻቸው ብርና ወርቅ፣ የሰው እጅ ሥራ ናቸው፤ አፍ አላቸው አይናገሩም፤ ዓይን አላቸው አያዩም… የሚሠሩአቸውና በእነርሱ የሚታመኑ ሁሉ እንደ እነርሱ ይሆናሉ።” መዝሙር 115፥4–8
በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን። ሮሜ 5:2
ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ። መዝ 119:103
እኛም የነፍስ መልህቅ የሆነ ጽኑና አስተማማኝ ተስፋ አለን: ዕብ 6:19
https://youtube.com/shorts/5DODQ5L1FYE?si=HnnM3U9IIsBncMXt
10 እግዚአብሔር ሰማ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ረዳቴ ሆነኝ። 11 ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝምም እንዳትል ልቅሶዬን ለደስታ ለወጥህልኝ፥ ማቄን ቀድደህ ደስታንም አስታጠቅኸኝ። መዝ 30:10-11
እኔ አምላካችሁ እሆን ዘንድ ከግብፅ ምድር ያወጣኋችሁ እግዚአብሔር ነኝ፤ እንግዲህ እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ። ዘሌ 11:45
https://vt.tiktok.com/ZSXUqnwQo
የተርሴስ ልጅ ሆይ፥ የሚከለክልሽ የለምና እንደ ዓባይ ወንዝ በአገርሽ ላይ ጐርፈሽ እለፊ።ኢሳ 23:10
https://youtu.be/lc35J40cZZI?si=zoPaDU6EPfNHNm1s
35 እግዚአብሔር እንዲሁ አዝዞኛልና እንዳትሞቱ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ሌሊቱንና ቀኑን ሰባት ቀን ተቀመጡ፥ የእግዚአብሔርንም ሥርዓት ጠብቁ። 36 አሮንና ልጆቹም እግዚአብሔር በሙሴ እጅ ያዘዘውን ሁሉ አደረጉ። ዘሌ 8:35-36
https://youtu.be/nepzUNZ2_do?si=MJp2uDv24v1wL0AO
https://youtu.be/nepzUNZ2_do?si=MJp2uDv24v1wL0AO
https://youtu.be/pOPyVuldxvs?si=w1iCjyRi3sGqL8Lr
https://youtu.be/bpIYU9SS5NI?si=TpGozZBlBZvPd6v_
https://youtu.be/fTlHMFhg7TA?si=uhEpcwP7MwJqJEpF
የኢየሩሳሌም ነጊያ(ጄሪ) "ዛሬም አለሁ"የተሰኘውን መዝሙር "የፀጋው ቁርበት"ከተሰኘው ስንዱቅ ላይ እንዲሁም ሌሎችን ከሀሴት የመዝሙር መተግበሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ:: You can get Eyerusalem Negiya(Jerry) song"zarem Alew" on “Yetsegaw Kurbet “Album on Hasset. It also includes her other songs. 👉Download The App :https://onelink.to/cawypz 👉Facebook: https://www.facebook.com/HassetApp 👉Instagram: https://www.instagram.com/hassetapp 👉Telegram https://t.me/HassetMezmurApp 👉TikTok :https://www.tiktok.com/@hassetappofficial?_r=1&_t=ZM-91H6lUvJM7A 🎵🎶 Listen to Eyerusalem Negiya(Jerry) Songs on Hasset! Check it out: 🌟 https://share.hasset.org/album/scBKGhwi2YGusy4BDAwq