tgindex
E-LMIS -ብቁ

E-LMIS -ብቁ

Статистика

ብቁ ሰራተኛ•ብቁ ቀጣሪ•ብቁ.ውሳኔ ሰጭ ለመመዝገብ ፖስፖርት ፎቶ ይላኩልን https://t.me/@ELMISETHIOPIAN

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
35
Всего постов
38
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
565
0 за 1 дн.
Сутки
−1
−0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
35
38 постов
Вовлечённость
6,2%
к подписчикам
Постов в день
5,0
всего 38
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
29
1/48двое суток
33
1/72трое суток
35

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ አፈጻጸምን  ገመገመ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ አፈጻጸምን በጋራ ገምግሟል። በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳን ጨምሮ የዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ በሚኒስትር ዴኤታው ክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳ የቀረበውን ሪፖርት መሠረት በማድረግ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ በበጀት ዓመቱ የተገኙ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና የቀጣይ የትኪረት አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ  ተግባር ተኮር የሙያ ዘርፎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ብቁ ዜጎችን ለማፍራት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በተሻሻለው የኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ስትራቴጂ ከተቀመጡ ቁልፍ ስትራቴጂዎች መካከል ከታችኛው የትምህርት እርከን ጀምሮ ዜጎች የቴክኒክና ሙያ ስልጠናን  እንዲያገኙ ማስቻል(vocationalization አንዱ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ፣ በመደበኛ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ተግባራዊ የሚደረጉት 11 የሙያ ዘርፎችን የተመለከተ  የምክክር መድረክ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ፣ የሥራና ክህሎት ቢሮ አመራሮች እና የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲኖች በተገኙበት  ተካሂዷል፤ በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ መስተዳድር  የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ አዲሱ አሰራር ተማሪዎችን በክህሎት በመቅረጽ አምራች ዜጋ ለማፍራት ያለመ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የሥራና ክህሎት ቢሮ የዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ዳግማዊት ግርማ በበኩላቸው ገበያው የሚፈልገው በክህሎት የበቃ የሰው ኃይል ለማቅረብ የተቀናጀ ሥራ አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል። ለሙያ ዘርፎቹን ለመተግበር የሚያስችል   የመርሃ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህር መመሪያ ዝግጅት በትምህርት ሚኒስቴር  ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ በዚሁ መሠረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ብረታ ብረት ፣ቴክኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፣ ቧንቧ ሥራ፣ ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ ሰብል አመራረት፣ ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ ሆቴል አገልግሎት፣ ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እና ምግብ ዝግጅት  የመደበኛ የትምህርት መርሃግብር አካል ሆነው እንደሚሰጡ ተነግሯል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ፅናትን፣ ትጋትንና ጥንካሬን የተላበሱ ወጣቶች የስኬት መንገድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ኮንሶ ዞን፣ ካራት ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት መንግስቱ ለጋ  ከአመታት በፊት ነበር በኢንጂነሪንግ የትምህርት መስክ የተመረቀው፡፡ በተማረው ትምህርት ሥራ አለማግኘቱ ወደ ተስፋ መቁረጥ እንዲያመራው አልፈቀደም፡፡ ከመሰል ጓደኞቹ ጋር  በጋራ በመደራጀት "ኤግሊስ የእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ ማህበር "ን አቋቋሙ፡፡ የማህበሩ ሰብሳቢ የሆነውን ወጣት መንግስቱ ለጋን ጨምሮ  6 አባላት ባዋጡት 6 መቶ ሺህ ብር ወደ ስራ የገባዉ የኤግል የእንቁላል ጣይ ዶሮ ማህበር ዛሬ ላይ የ6ሚሊዮን ብር ካፒታል ባለቤት ለመሆን በቅቷል። በማህበሩ ጊዜአዊ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸዉ አራት አባላት  የተሻለ ገቢ ማመንጨት የቻሉ ሲሆን በተፈጠረላቸዉ የሥራ ዕድል ደስተኛ መሆናቸዉንም  ይናገራሉ። 1,600 እንቁላል ጣይ የ45 ቀን ጫጩትና እንቁላል በመጣል ላይ ያሉ 2000 ዶሮዎችን በማርባት ላይ የሚገኝ ማህበር በዋናነት የእንቁላል ምርትን ለትምህርት ቤቶችና  ለተጠቃሚ ማህበረሰብ  እያቀረበ ይገኛል፡፡ ማህበሩ በቀጣይ ተጨማሪ የዶሮ ማርቢያ ሼድ በመገንባት የእንቁላል ጣይ ዶሮዎችን በስፋት የማምረትና  ከእንቁላል ምርት በተጨማሪ የወተት ላም በማርባት ወተትና የወተት ተዋፅኦ ምርቶችን  ለተጠቃሚ ማህበረሰብ የማቅረብ  ዕቅድ እንዳለው አባላቱ ይገልፃሉ፡፡ ‹‹ችግርን ፈርቶ ሳይሆን በፅናትና  ደጋግሞ በመሞከር ወደ ስኬት መድረስ ይቻላል››  የሚለው ወጣት መንግስቱ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ፀጋ ተጠቅመው የራሳቸውን ሥራ ለመፍጠርና ህይወታቸውን ለመቀየር ትጋትና ጥንካሬን ሊላበሱ እንደሚገባ  መልዕክት አስተላልፏል፡፡

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

E-LMIS -ብቁ — tgindex