Etcare Official®️
СтатистикаThis is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that sales beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproduct.com +251904467777 📍https://maps.app.goo.gl/qV1VGaddViAnrr458?g_st=com.google.maps.prev
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 55
- Всего постов
- 1 473
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 902
- 1/48двое суток
- 2 179
- 1/72трое суток
- 2 350
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
ዘሀራ ሁሴን(ኢቲኬር ማናጀር) ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት። ኢቲኬር #Congratulations #etcaremanager #zeharahussen #Rankachiever #icare #youcare #wecare #etcare @etcareofficial
ፋዪቱ ጥላሁን (ኢቲኬር ማናጀር) ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት። ኢቲኬር #Congratulations #etcaremanager #fayitutelahun #Rankachiever #icare #youcare #wecare #etcare @etcareofficial
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
System training 5ኛ ቀን በድምቀት ተከናወነ በአዲስ ይዘት በተለየ አቀራረብ በተመረጡ አሰልጣኞች የሚሰጠው የኢቲኬር የሲስተም ማንዋል ስልጠና ሳምንቱን ይዞ አጠናቋል። የዛሬው መድረክም የኢቲኬር ኤሊት አምባሳደር ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው ድንቅ ስልጠናን ከታዳሚያን ጋር አሳልፈዋል። ይህ ስልጠና ከኢቲኬር ጋር ስራ ለጀመሩ የምርት አስተዋዋቂዎች መሰጠቱን የሚቀጥል ሲሆን የዛሬውን መድረክ በስኬት ተመርቷል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
አለኸኝ ጠብቀው (ኢቲኬር ማናጀር) ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት። ኢቲኬር #Congratulations #etcaremanager #alehegntebikew #Rankachiever #icare #youcare #wecare #etcare @etcareofficial
ኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ እና የህይወት ክህሎት ስልጠና በቅዳሜ ቀን 09/12/2018 አ.ም በነገው እለት ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ግራንድ ቢኦፒ እና የህይወት ክህሎት ስልጠና እንዲሁም የምርት እና ቢዝነስ ገለፃ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት በድምቀት ይከናወናል። የነገውን የህይወት ክህሎት ስልጠና የኢቲኬር ኤሊት አምባሳደር ተመስገን ሃይሉ የሚሰጠው ሲሆን፣ ፣የምርት እና ቢዝነስ ገለጻ በኢቲኬር ፕሮፌሽናል ትሬነር ደሴ ውብነህ ይከናወናል መድረኩን ማናጀር ማርታ አበበ ትመራዋለች። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
ሌሊሴ ደረጄ (ኢቲኬር ማናጀር) ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት። ኢቲኬር #Congratulations #etcaremanager #lelisedereje #Rankachiever #icare #youcare #wecare #etcare @etcareofficial
без подписи
እንኳን ደስ አላችሁ። የ ድሬዳዋ ጉዞ ፕሮሞሽን በተጀመረ በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ውስጥ ከሃምሌ 20-ነሃሴ 6 በተመዘገበ ሽያጭ የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች በ90% ያደረሱ እንዲሁም ከደሴ እና ሐዋሳ ብራንች ቀዳሚነታቸውን ያረጋገጡ የኢቲኬር የምርት አስተዋዋቂዎች ካፒታል አየለ እና አንዋር ሰኢድ ኢንድሪስ እንኳን ደስ አላችሁ። ይህ ጥረታችሁ ለሌሎች የምርት አስተዋዋቂዎች እንዲሁም ይህንን ጉዞ ለማሳካት ጥረት እያደረጉ ላሉ ሁሉ ታላቅ የሆነ መነቃቃትን እንደሚፈጥር እናምናለን። ኢቲኬር #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи