tgindex
ባሕረ ሐሳብ (አቡሻኽር) አበበ ባዬ 📚

ባሕረ ሐሳብ (አቡሻኽር) አበበ ባዬ 📚

Статистика

" ጥበብና ኃይል ለእርሱ ነውና የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ። " ዳን. 2፥20 " በረጋ መንፈስ የሚያነብ የባሕረ ሐሳብ ምስጢርን ይቀስማል፤ ደጋግሞ የሚያነብ ባሕረ ሐሳብ ውስጥ ይዋኛል። " አለቃ ያሬድ ፈንታ ወ/ዮሐንስ ሐሳብና አስተያየት 👉 @kerkebedel21

Последний пост
11 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
991
+5 за 2 дн.
Сутки
+2
+0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
975
20 постов
Вовлечённость
98,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • " እነሆ፥ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ፥ በሰንፔርም እመሠርትሻለሁ። " ኢሳ. 54÷11

  • ✏️ ሌሊት ፡- በባህረ ሐሳብ አቆጣጠር ሌሊቱና ቀኑ የተለያየ አቆጣጠር አላቸው፤ ሌሊትን ለማግኘት 3 ነገሮችን እንደምራለን ፤ ሌሊት = አበቅቴ + ሠርቀ መዐልት + ሕጸጽ / 30 ♠ ምሳሌ 1፡- የ2018 ዓ.ም ሐምሌ 5 ሌሊቱን ለማወቅ ፥- ✏️ ሌሊት = 12 + 5 + 6 = 23 ስለዚህ የ2018 ዓ.ም ሐምሌ 5 ሌሊቱ 23 ነው የሚያድረው ማለት ነው፡፡ ይህም የ2019 ዓ.ም አበቅቴ ነው። ✏️ ጨረቃ (ሠርቀ ወርኅ) ደግሞ 27 ነው ማለት ነው፡፡ ሌሊቱ የሚያገለግለን የቤተክርስቲያን አገልግሎት ምንጊዜም ከሌሊቱ ስለሚጀምር ነው። ✏️ ጨረቃ (ሠርቀ ወርኅ - 4) ፡- ልደተ ጨረቃ ማለት ጨረቃ የወጣችበት ዕለት ማለት ነው። ይህም ከሌሊቱ ላይ 4 በመደመር ይገኛል 4 የጨረቃ ተውሳክ ነው፡፡ ኪ.ወ.ክ ገጽ 404 ✏️ ሠርቀ ወርኅ (ልደተ ጨረቃ - 4) አወጣጡ ፀሐይ ከጨረቃ የምታተርፈው 11 ዕለት ብቻ አይደለም፡፡ 22 ኬክሮስ፣ 1ካልዒት፣ 37 ሣልሲት፣52 ራብዒት፣ 48 ኃምሲት አለ፡፡ ድሜጥሮስ ግን አጽዋማት በዓላት የሚውሉባቸው ዕለታትንና አውራኅን በፀሐይ መንገድ ለማግኘት 11ዱን ዕለታት ብቻ አበቅቴ አደረገ፡፡ የቀሩትን አልሻቸውም፡፡ ኋላ ግን አቡሻኽር ሠርቀ ሌሊትና ልደተ ወርኅ ባይተካከልለት ከላይ የዘረዘርናቸውን ከኬክሮስ እስከ ኃምሲት ያሉትን አጠራቅሞ ዕለታት አገኘ ስማቸውንም ትራፋተ ዓውድ አላቸው፤ ከአውደ አበቅቴ የተረፉ ማለት ነው፡፡ እኒህ ዕለታት እስከ ዛሬ ድረስ አራት (4) ዕለታት ሁነዋል፡፡ እኒህን አራት ዕለታት ካልጨመሩ እውነተኛ ልደተ ወርኅና ሠርቀ ሌሊት አይገኙም፡፡ ስለዚህ ባለው አበቅቴ ላይ አራት መጨመር ግድ ነው፡፡ (መርሐ ዕውር ገጽ 7 (367)

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 апр.1 1225

    видео или голосовое, без подписи

  • Channel photo updated

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ስንክሳር ዘወርኀ ጥር ገጽ 600

  • 15 янв.1 23064

    ✥✥✥ጾመ ጋድ እና ሰንበት✥✥✥ ፩፦ ጾመ ጋድ በሰንበት ከዋለ ይጾማልን? ፪፦ ከቅዳሜ 7 ሰዓት ከእሁድ 2 ሰዓት ኣገናኝተን ጾመ ጋድ(ገሓድ) እንጾማለንን? ፫፦ በዕለተ በዓሉ የሚቆርቡ እንዴት ይጾማሉ? መልስ፦ ፩፦ ጾመ ጋድ በሰንበት ከዋለ በሰንበት ጾም ስለማይፈቀድ ከፍስክ ምግቦች (ሥጋ ዕንቁላል….) በመከልከል ሌላ ምግብ በመመገብ እንውላለን ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ጾመ ገሓድ(ጋድ) በሰንበት ላይ ሲያርፍ እንደ ሌሎች የአዋጅ አጽዋማት ውስጥ እንዳሉ ሰንበታት ሰንበትነቱን በማይሽር መልኩ ይጾማል እንጂ ከምግብ በመከልከል መጾም አይገባም ለማለት ነው። ➙ የጥር 10 ስንክሳር "ወለእመ ኮነ በዓለ ልደት ወበዓለ ጥምቀት በዕለተ ሰኑይ ኢይትከሃል ከመ ይጹሙ በዕለተ ሰንበት ዳዕሙ ይትዓቀቡ እምነ በሊዕ ጥሉላተ" - "የልደትና የጥምቀት በዓልም ሰኞ ቀን ቢሆን በሰንበት ቀን ይጾሙ ዘንድ ኣይቻልም፤ ነገር ግን ጥሉላትን ከመብላት ይቆጠቡ" የሚለውን ነው። ስለዚህ ሰንበትም ሳይሽሩ ጾመ ጋድን ጠብቀው ያከብሩታል ማለት ነው። ፪፦ ከቅዳሜ 7 ሰዓት ከእሁድ 2 ሰዓት ኣገናኝተን ጾመ ጋድ(ገሓድ) እንጾማለን ለሚለው "ሰላም ዕብል ለጾመ ዕለት ዋሕድ" (የስንክሳሩ አርኬ) ከሚለው ጋር ይጋጫል ጾመ ጋድ ቅዳሜን እስከ 7 ቆተው ከበሉ በኋላ እንደገና የእሁድ 2ሰዓት ኣገናኝተው የሚጾሙት ሳይሆን «ለጾመ ዕለት ዋሕድ/ የኣንድ ዕለት ጾም» እንዳለው በልደት እና በጥምቀት ዋዜማ በኣንድ ዕለት ሊፈጽሙት የሚገባ ጾም እንጂ ሁለት ዕለትን በማገናኘት የምንጾመው አይደለም ። ለምሳሌ ሌሎች የኣዋጅ አጽዋማት ዕለታቱ ከአንድ በላይ ናቸው ጾመ ነነዌን ብንመለከት ሦስት ዕለታት ነው በእነዚህ ሦስት የጾም ዕለታት በየዕለቱ እስከ ዘጠኝ እየጾምን እየበላን ብናሳልፋቸውም አንዱን ጾመ ነነዌን ለመጾም ነው ሦስት ዕለት ይጹሙ ይላልና። ➙ በሰንበት ስለሚሆነው ጾም ሊቃውንት ከቀዳም ስዑር (ከሰሙነ ሕማማት ቅዳሜ) ሳያጠቃልል ስለቀሪው ቅዳሜ እና እሁድ በሃይማኖተ አበው ላይ በእሁድ ሰንበት ቅዳሴው እስከሚፈፀም መጾም እንደሚገባ ሲገልጽ ስለቅዳሜ ግን እጾማለሁ የሚል ቢኖር « አላ ጊዜ ዘይደሉ እስከ ስድስቱ ሰዓት ወእመ አኮ እስከ ሰብዓቱ/ እሰከ ስድስት ሰዓት እስከ ሰባት ሰዓት ድረስ » በማለት ገልጾልናል። (ይህ በቀድሞ ጊዜ የቅዳሜ ቅዳሴ አርፍደው ይጀምሩ ስለነበር ቅዳሴው እስከሚፈጸም ስድስት ሰዓት ይሆን ስለነበር ስድስት ሰባት ሰዓት ድረስ ተባለ እንጂ በቅዳሜ ጾም ይገባል ለማለት አይደለም ) በዚህ መሠረት ቅዳሜና እሁድም ቅዳሴው እስኪፈጸም ከምግብ መከልከል ይገባል እንጂ በሰንበት መጾም አይገባም። ➙ ጥምቀት ሰኞ ቢውል እንደሚታወቀው የጥምቀት ቅዳሴ የሚጀምረው እንደልደት እና ትንሳኤ ሌሊት 6 ሰዓት ሳይሆን ሊነጋጋ ሲል ወደ 10 ሰዓት ላይ የሚጀምር በመሆኑ ይህን ታሳቢ በማድረግ 18 ሰዓት አስልተው ከምግብ መከልከል ይገባል። በዚህም ሰንበትን ሻሩ አይባልም ጠዋት ተመግበዋልና ለመቊረብ ብለው ለ18 ሰዓት ከምግብ ተከለከሉ እንጂ ሰንበትን ሽረው ጾሙ ማለት አይደለም። ይቆየን

  • 2 янв.1 13311

    видео или голосовое, без подписи

  • Channel photo updated

  • 24 сент. 2025 г.1 571из HTURegistr

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 сент. 2025 г.1 1201из HTURegistr

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

ባሕረ ሐሳብ (አቡሻኽር) አበበ ባዬ 📚 — tgindex