AAU-EXAM-BANK
Статистика🚨Welcome 🤗 to AAU digital library where you can get all academic text books, amazing ppts, fiction and Join our telegram channel for exclusive access to comprehensive midterm and final exam materials. more informations @ze_aymellel U can ask anything
- Последний пост
- 16 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 96
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Книги
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 565
- 1/48двое суток
- 647
- 1/72трое суток
- 698
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ7 ዓመት አስተናጋጅ እና የታክሲ ረዳት ዛሬ የቤተሰብ ጨዋታ መሪ ሆነ! ኮሜዲያን ያሲኖ በህዝብ ድምፅ ተመርጦ የኢቢኤስ (EBS) "ቤተሰብ ጨዋታ" አዲስ አቅራቢ መሆኑ ይፋ ተደርጓል። ያሲኖ ባስተላለፈው ልብ የሚነካ መልእክት፦ "ለ7 ዓመታት ሆቴል አስተናጋጅ እና የታክሲ ረዳት ነበርኩ፤ ቲክቶክ ላይ 1 ሚሊዮን ተከታይ እስካገኝ ድረስ እንኳ ስልክ አልነበረኝም። ዛሬ ግን ይኸው በትልቁ መድረክ ላይ ቆሜያለሁ። ይህ ለሚጥሩና ህልም ላላቸው ሰዎች ትልቅ ማረጋገጫ ነው" በማለት አነቃቂ ታሪኩን አካፍሏል
без подписи
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለአለም አቀፍ ምስለ ችሎት ፍጻሜ አለፉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት ፈታኝ ውድድር ከናይጄሪያ፣ ከኬንያ እና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ 14 ቡድኖችን በመበለጥ ከሰብ-ሳሃራን አፍሪካ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል። ከጁላይ 31 እስከ ኦገስት 2፣ 2026 ድረስ በበይነ መረብ የተካሄደው የአፍሪካ ክልላዊ ዙር ከመላው አፍሪካ የተውጣጡ 14 ቡድኖችን አሰባስቧል፤ ከእነዚህም መካከል ኢትዮጵያን፣ ናይጄሪያን፣ ኬንያን እና ሌሎችንም ይወክላሉ። በተከታታይ ከፍተኛ ፉክክር ካደረገ በኋላ የAAU FDI Moot ቡድን ወደ ግማሽ ፍፃሜ እና ፍፃሜ በማለፍ በመጨረሻም የአፍሪካ ክልላዊ ሻምፒዮናን አሸንፏል። የቡድኑ አዘጋጆች ድሉን በጠንካራ ዝግጅት፣ በዘላቂነት በተከናወነ ልምምድ፣ በቡድን ስራ እና ጫና ውስጥ የመሥራት ችሎታ ምክንያት አድርገውታል። በውድድሩ ወቅት ተሳታፊዎች ውስብስብ የሆኑ የህግ ክርክሮችን እና የአሰራር ጉዳዮችን እንዲያነሱ ተፈትነዋል። የአፍሪካ ክልላዊ ዙርን በማሸነፍ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከጥቅምት 23 እስከ 27፣ 2026 በቻይና ሼንዘን በሚካሄደው የFDI Moot Global Finals ውድድር ላይ ከሚወዳደሩት ቡድኖች መካከል ቦታውን አስጠብቋል። የዪኒቨርሲቲው የቀጠናው ድል ለዩኒቨርሲቲው የህግ ትምህርት እና የተማሪዎች ልማት ጥረቶች ጉልህ ስኬትን ይወክላል። በተጨማሪም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በዓለም አቀፍ የአካዳሚክ እና የሙያ መድረኮች ላይ በተሳካ ሁኔታ ለመወዳደር ያላቸውን አቅም እያደገ መምጣቱን ያሳያል። @exam_bannk
Important Message to CTBE Students only - Requires Urgent Action Regarding Program Preference Submission Please be informed that due to technical difficulties, program preferences submitted between July 28 and August 4, 2026, will not be considered for the placement process. Therefore, all students, including government‑sponsored students and those who are self‑sponsored without assigned programs, are required to re‑submit their program preferences. The portal will remain open for re‑submission from August 4 to August 6, 2026. 👉👉Please note that you must re‑submit your program preference by following the steps below: 1. Log in to your portal account at: https://portal.aau.edu.et/ 2. Click on the Admissions tab and select Placement. 3. You will see a list of disciplines available under each college and institute. 4. Rank your preferred disciplines/programs by assigning numbers (1, 2, 3, etc.) in the preference form. 5. Ensure that you enter the correct number for each program before clicking Submit. Deadline for Re‑submission: The portal will be open for re‑submission from August 4 to August 6, 2026. After this date, the portal will be closed, and no further submissions will be accepted. We apologize for any inconvenience caused. TLS Office @exam_bannk
Dear Students, Students who are required to submit their program preferences must fill their preferences in the portal before the deadline (August 4, 2026). 👉 Failure to submit your program preferences by the deadline will result in a system based automatic program assignment. TLS Office @exam_bannk
без подписи
ትብብራችሁን ስለመጠየቅ: ========<>======= የገፄ ተከታታዮች በጣም ፈጣን ትብብራሁን እፈልጋለሁ። ከዚህ በታች በፎቶግራፉ የምትመለከቱዋቸው የመንጃ ፈቃድ እና የአአዩ መታወቂያዬ በአንድ ላይ ዛሬ 6 ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ ካዛንችስ እና ኡራኤል መሀል በነበረኝ እንቅስቃሴ ጠፍተውኛል። ሁለቱንም መልሶ ማውጣት በጣም አድካሚ ስለሆነ እና እኔም ጊዜ ስለሌለኝ ሼር በማድረግ አፋልጉኝ። በጣም አመሰግናለሁ! @ze_aymellel @exam_bannk
★{በ0 አመት} አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ - For Fresh Graduates ♦Deadline: August 5, 2026 Amhara Bank invites fresh graduates for the following job positions. ✅ Position 1: Customer Service Executive – I (Fresh Graduates) ■ Qualification: BA in Banking & Finance, Accounting, Accounting and Finance, Business Administration, Economics, Management, Marketing Management, Banking and Insurance, Cooperative Accounting and Auditing, Business Management, Corporate Finance, Financial Management. ● Experience: No prior experience is required. ✅ Position 2: Information Technology Trainee Officer-I (Fresh Graduates) ■ Qualification: BSc in Computer Science, Information Science, Software Engineering, Electrical and Computer Engineering, Information Technology, Information Systems, Information Communication Technology only. ● Experience: No prior Experience is required (fresh graduate). How to Apply Online?? 👇👇👇 https://effoysira.com/amhara-bank-s-c-vacancy-fresh-graduates-2026/ ::: 🎈Telegram:- @exam_bannk @exam_bannk
Hijra Bank is Hiring: 100 Graduate Trainees! Join the leading full-fledged interest-free bank! As a popular and rapidly expanding institution, Hijra Bank is looking for 100 fresh graduates to join our team as Graduate Trainees. With zero experience required, this is your opportunity to build a rewarding career and take pride in being part of our incredible growth journey. 👉 👉For full details and to apply, click the LinkedIn link below:https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7488148378246377472 Hijra Bank Journey to a Bright @exam_bannk
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ CDT-Africa ያበረከታቸው አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶች አምስት የፓተንት (Patent) እና የዩቲሊቲ ሞዴል ፓተንት ባለቤትነት መብት ማግኘቱ ይታወቃል፤ ይህንን ከኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ጥበቃ ባለስልጣን በቅርቡ አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችና ባለቤትነት ስላገኛቸው አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችና ባለቤትነት የሚያብራራ ፕሮግራም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት ይከታተሉ፤ https://youtu.be/rAxRUn4kgmA?si=e7k7vBoZsotWbO0y የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን Official Youtube Acccount ሰብስክራይብ ያድርጉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Share 2019_Academic Calender_2026_27_FINAL.pdf Share @exam_bannk
የ2018 በጀት ዓመትን በላቀ ስኬት ማጠናቀቃችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን። እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ የ1.5 ጊ.ባ ዳታ፣ የ15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ እና የ30 የጽሑፍ መልዕክት ስጦታዎች አዘጋጅተንልዎታል። ስጦታዎቹን እስከ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም ምሽት 12:00 ሰዓት መጠቀም ይችላሉ። ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም From ኢትዮ ቴሌኮም
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተርካርድ ፋውንዴሽን የአፍሪካ ከፍተኛ ትምህርት ለለውጥ (AHEFT) የመጀመሪያው ዙር ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተመረጠ! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥን በመምራት እና ለወጣቶች ዕድሎችን በማስፋፋት ዕውቅና ከተሰጣቸው አምስት የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው። ሽልማቱ በምርምር፣ በፈጠራ፣ በሰው ኃይል ልማት እና በማህበረሰብ ተፅዕኖ ላይ የምናደርገውን ሥራ የበለጠ ለማጠናከር የሚረዳ የ3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍን ያካትታል። ይህ ታላቅ ዕውቅና Reimagining Our Future ብለን የሰየምነው ስትራቴጂክ ዕቅዳችንን እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር ያለንን የረጅም ጊዜ አጋርነት የሚያንፀባርቅ ነው። እንደ ኢትዮጵያ አንጋፋ፣ ስመ-ጥር እና ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ፣ ይህንን ዕድል ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ የሚሆን የምርምር ብቃት፣ ፈጠራ እና ለውጥ አምጪ ትምህርትን ለማጠናከር እንጠቀምበታለን። ለዚህ ዕውቅና ማስተርካርድ ፋውንዴሽንን የምናመሰግን ሲሆን፣ ለዚህ ስኬት አስተዋፅኦ ላደረጉ መምህራኖቻችን፣ ሰራተኞቻችን፣ የአሁኖቹና የቀድሞ ተማሪዎቻችን እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። #AddisAbabaUniversity #AAU #MastercardFoundation #AHEFT #Research #Innovation #HigherEducation
#WorldCup : ስፔን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች። በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ከአርጀንቲና ጋር የተፋለመችው ስፔን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች። የጨዋታው መደበኛው 90 ደቂቃ አልቆ በተጨማሪው 30 ደቂቃ ላይ ነው አንድ ጎል አስቆጥራ ያሸነፈችው። በሙሉ ጨዋታው ስፔን ከፍተኛ ብልጫ ወስዳ ነበር። ሊዮኔል ሜሲ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ የሚያሳካበት እድል ሳይሰምር ቀርቷል። @exam_bannk
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#WorldCup : ስፔን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች። በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ከአርጀንቲና ጋር የተፋለመችው ስፔን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች። የጨዋታው መደበኛው 90 ደቂቃ አልቆ በተጨማሪው 30 ደቂቃ ላይ ነው አንድ ጎል አስቆጥራ ያሸነፈችው። በሙሉ ጨዋታው ስፔን ከፍተኛ ብልጫ ወስዳ ነበር። ሊዮኔል ሜሲ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ የሚያሳካበት እድል ሳይሰምር ቀርቷል። @exam_bannk
ማስታወቂያ ምዝገባ ቀጥሏል! በዚህ አጋጣሚ እስካሁን ማንኛውንም ስልጠና አጠናቃችሁ የምስክር ወረቀታችሁን (ሰርተፍኬት) ያልወሰዳችሁ ሰልጣኞች፤ ዘወትር በሥራ ሰዓት በአካል በመቅረብ እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን። እናመሰግናለን! 🗄ንግድ ስራ ት/ቤት @exam_bannk @exam_bannk