tgindex
GAT- Exam Time

GAT- Exam Time

Статистика
@examtimeGATанглийский

Exam Time is a mobile application that helps students to practice GAT exams for students that have plan to take Masters programs App links👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

Последний пост
11 мар. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
187
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 197
21 постов
Вовлечённость
640,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 11 мар. 2025 г.2331из tikvahethiopia

    #Update #NGAT የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና መጋቢት 5 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጠናቀቁን ገልጿን። ፈተናው የሚሰጠው ዓርብ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑንም አሳውቋል። ተፈታኞች  በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚመደቡበት የፈተና ማዕከላት እንዲገኙ ብሏል። ➡️ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል በሚሄዱበት ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል። ➡️ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከመጀመሩ 3 ደቂቃ በፊት በፈተና ማዕከል መገኘት ይጠበቅበታል፡፡ ➡️ የሞባይል ስልክ ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➡️ የፈተና ማዕከላት ምደባ በምዝገባ ፕላትፎርም የሚገለጽ ይሆናል፡፡ #MoE @tikvahethiopia

  • https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

  • ሁሉንም 1 ቦታ ላይ ከእኛ ያገኛሉ። ዝግጅትዎን ለመጀመር አልረፈደም። ከplay store ላይ አውርደው ዝግጅትዎን ያቅልሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam Follow us on Instagram | Telegram | Linkedin | youtube |

  • https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

  • #University_of_Gonder NGAT General Orientation Follow us on Instagram | Telegram | Linkedin | youtube |

  • EXAM TIME GAT App Review #Part-3 History Section ላይ ተፈታኝ በእያንዳንዱ የNGAT ፈተና ዓይነቶች ላይ ያለውን የጥናት ሂደት እንዲሁም ተፈታኙ ያለውን ጥንካሬ እና ማሻሻል የሚኖርበትን ክፍል በቀላሉ በመለየት ዕርምጃ እንዲወስድ የሚያስችል ክፍል ነው። Download the App by clicking the link below 👇 👇 👇 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

  • EXAM TIME GAT App Review #Part-2 Practice Section ላይ ተፈታኘኙ ቀደም ብለው በሃገራችን የተሰጡ የNGAT ፈተናዎችን ከበቂ ማብራሪያዎች ጋር የሚያገኝ ሲሆን እንዲሁም ተፈታኙ ጥያቄዎችን እየሰራ በመለማመድ ራሱን እንዲፈትሽ የሚያስችል ከመሆኑም በላይ ባለው አጭር ግዜ ራስን ለNGAT ፈተና ለማብቃት ወሳኝ ክፍል ነው። Download the App by clicking the link below 👇 👇 👇 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

  • https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

  • #ተራዝሟል ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም መራዘሙን አሳውቋል። በተራዘመው ጊዜ https://NGAT.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ይመዝገቡ። ብዙዎች የድህረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና NGAT ምዝገባ ጋር የተያያዙ ግርታዎች እየገጠሟቸው ነው። ይህንን አጭር ቪዲዮ በመከታተል ከመጀመሪያው ጀምሮ እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ ማወቅ ትችላላችሁ። https://youtu.be/BJKO_9RA5bU?si=cfiW9ZUGupHdwLau ብዙዎች የድህረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና NGAT ምዝገባ ጋር የተያያዙ ግርታዎች እየገጠሟቸው ነው። ይህንን አጭር ቪዲዮ በመከታተል ከመጀመሪያው ጀምሮ እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ ማወቅ ትችላላችሁ። https://youtu.be/BJKO_9RA5bU?si=cfiW9ZUGupHdwLau Follow us on Instagram | Telegram | Linkedin | youtube |

  • አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ድህረ ገፁ ላይ እንዳስነበበው የNational Graduate Admission Test (GAT) ፍትሃዊነት ለመጠበቅ ሲባል ተፈታኞች ወደ ፈተና አዳራሽ ይዘውት መግባት የተከለከሉትን ቁሶች ይፋ አድርጓል:: እነዚህም:- 1. የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች 2. የኢንተርኔት መዳረሻ 3. የግንኙነት መሳሪያዎች 4. መጽሐፍት፣ ማስታወሻዎች ወይም የጥናት ቁሳቁሶች 5. ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮች ናቸው። እነኚህንና መሰል ቁሶችን ወደ ፈተና አዳራሽ ይዞ መግባትም ሆነ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

  • ተፈታኞች ወደ NGAT ፈተና ከመግባታቸው በፊት መያዝ ከሚኖርባቸው ነገሮች መካከል አንደኛው #calculator ሲሆን በተጨማሪም ለፅህፈት የሚጠቅሙ እንደ #እስራስ እና #እስኪብርቶ መያዝ ይጠበቅበታል። ተፈታኙ በፈተና ወቅት ለማሰብ እንዲሁም ማስታወሻ ለመያዝ የሚያገለግል ወረቀት የሚሰጠው ሲሆን በፈተናው መጨረሻ የሚሰበሰብ ይሆናል። በተጨማሪም ተፈታኙ ከፈተናዉ ሰዓት በፊት ቀደም ብሎ በተመዘገበበት የፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርበታል። @gat_examtime

  • без подписи

  • QUIZ TIME For ANALOGY: Verbal Reasoning 😉! ከ መተግበርያው የተወሰዱ ጥያቄዎች 🗳 ለጥያቄዎቹ መልስ በመሳተፍ ዝግጅታችሁን አጠናክሩ🙋🏽‍♀️ የጥያቄዎችን ትክክለኛ መልስ "Comment section" ላይ ይላኩ !!! ሙሉ ጥያቄዎችን ለማግኘት መተግበርያውን ያውርዱ👇                                                             https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam መልካም እድል🤞

  • 🔊 ለGAT ፈተናው ምን ያህል ሰዓት ይሠጣል? በአጠቃላይ ፈተናዉን ለማጠናቀቅ #ሶስት ሰዓታት የተመደበ ሲሆን እያንዳንዱ ለGAT የፈተና ዓይነት 60 ደቂቃዎች ይሰጣል:: የ60 ደቂቃ ክፍለ ግዜያት ሲጠናቀቅ ተፈታኙ የያዘዉን የፈተና ዓይነት በማቆም ወደ ሚቀጥለዉ የፈተና ዓይነት መዘዋወር ይኖርበታል:: አንድ ተፈታኝ ከፈተናዉ በፊት ማወቅ የሚኖርበት የተመደበዉ 60 ደቂቃ ከማለቁ ወይም ከመጠናቀቁ በፊት ከአንዱ የፈተና ዓይነት ወደ ሚቀጥለዉ የፈተና ዓይነት ወይም ካለበት የፈተና ዓየነት ወዳለፈዉ የፈተና ዓይነት መዘዋወር ወይም መቀየር ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ::

  • ወደ ግሩፓችን ስለመጡ ደስ ብሎናል ይህ በቀጣይ የምናገራችሁ ጥያቄ ነው። ለተጨማሪ ጥያቄዎች የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ጥያቄዎችን በብዛት ለማግኘት ደግሞ አፕሊኬሽናችንን ይጠቀሙ https://youtu.be/1KH7Rl89Lqo?si=gXejEQ7xwuTKR1jM https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

  • Verbal reasoning. Part 2 #1. What is Reading Comprehension? #2. What are strategies to Improve?        ✅ Active Reading Techniques        ✅Vocabulary Enhancement        ✅Comprehension Strategies and        ✅Additional Tips #3.  How to analyze and interpret complex texts? #4. Additional question from Exam-Time Application ⏰ ማታ 1:00 ላይ ይጠብቁን። Play store link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

  • ወደ ግሩፓችን ስለመጡ ደስ ብሎናል ይህ በቀጣይ የምናገራችሁ ጥያቄ ነው። ለተጨማሪ ጥያቄዎች የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ጥያቄዎችን በብዛት ለማግኘት ደግሞ አፕሊኬሽናችንን ይጠቀሙ https://youtu.be/cmjaDq4pFBU

  • без подписи

  • без подписи