tgindex
Exam Time ⏰

Exam Time is a mobile application that helps students to practice model exams and also previous exams in Ethiopia. App links👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

Последний пост
23 окт.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 645
−5 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 732
22 постов
Вовлечённость
103,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Live stream started

  • እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

  • New school year, new habits. Add some color to your notes and make studying actually stick. Let’s make this your best chapter yet!

  • How did your first week back in class after summer break go?

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • Congratulations to all students who passed the 2017 national exams, we’re proud of you! Here are just a few of the students who scored 500 and above. 🗣️ To those preparing for the 2018 exams, now’s the time to get ahead! Start strong with ExamTime and set your path to success.

  • Entrance Exam Results Are Out! Did you use ExamTime App to prepare for your exam? If yes, and you passed, we’d LOVE to hear from you! Drop us a message with your results or a quick screenshot. Your success means the world to us, and it helps us improve too! 👇 Share your results now!

  • የ2017 12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ፣ የፈተና ውጤት እንዴት ነበር? ዉጤታችሁን comment section ላይ ፃፉልን

  • без подписи

  • #Udate ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል ? የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284 (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) tikvahethiopia

  • без подписи

  • እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል። " ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ቲክቫህ ኢትዮጵያ

  • " የተፈታኞች የፈተና ውጤት የሚገለጽበትን ጊዜ እና አድራሻዎቹን ነገ የምናሳውቅ ይሆናል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነገ እሁድ ከቀኑ 10:00 ላይ የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ትንተና እና አንድምታዎቹን በተመለከተ ማብራሪያ ይሰጣል። ማብራሪያው መገናኛ ብዙሃን በተገኙበት በትምህርት ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ነው የሚሰጠው። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " በዕለቱ የተፈታኞች የፈተና ውጤት የሚገለጽበትን ጊዜ እና አድራሻዎቹን የምናሳውቅ ይሆናል " ብሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነገ ከውጤት ጋር በተያያዘ የሚሰጠውን ማብራሪያ ከስፍራው ተከታትሎ ያቀርባል። በሌላ በኩል ፥ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ የተሳሳተ መረጃ ከሚያሰራጩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መልዕክት አስተላልፏል። የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ " ውጤታችሁን በዚህ ሊንክ ግቡና እዩ ፤ ውጤት እየታየ ነው ፤ ውጤት ተለቀቀ ፤ የግል መረጃችሁን ላኩ እኛ እንይላችሁ " የሚሉ የተለያዩ ሀሰተኛ መልዕክቶች በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወሩ ይገኛሉ። ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከመሰል ሀሰተኛ መረጃዎች እራሳቸው እንዲጠብቁ ተብሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ