☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 30
- 1/48двое суток
- 34
- 1/72трое суток
- 37
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
. ስንት ድንበር አልፈን ስንት ወንጀል ሰርተን ስንት ነገር አምፀነዉ ነገር ግን... ባሮቼ ሆይ በጭራሽ ከእኔ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ይለናል❤️🩹 Yene Allah👌
መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀው የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? https://t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ https://t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? https://t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} https://t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ https://t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! https://t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? https://t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! https://t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? https://t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! https://t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! https://t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? https://t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) https://t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? https://t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ https://t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች https://t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ https://t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? https://t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ https://t.me/IbnuMunewor/2302
ለፈገግታ😁 . ለባሏ እንዲህ አለችው፦ «በላዬ ላይ ሌላ ሚስት ደርበህ እንዳታገባብኝ ፈራሁ🥹።» እርሱም ሌላ ሚስት #አገባባት፤ ምክንያቱም እሷን በጣም ስለሚወዳት «ስትፈራ» ማየት ስላልፈለገ! ሚስኪን🥲💔
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّم عَلَى نَبِيِّنا مُحَمَّد
የወንድምህ ዉድቀት የሚያስደስትህ ከሆነ ቀልብህ ላይ ችግር አለ ማለት ነው። የቀልብ ማፅጃው ደግሞ.. አላህን ማውሳት ነው!
يَا رَبِّ صَبِّرْ🤲
Endemn aderachu yemata sewoch🤧😭
እነዚያ ሁሉ መከራዎች በአላህ እዝነትና ችሮታ አለፉ:: የተቀሩትም ያልፋሉ!😊 إن شاء الله
ሰውነቱ ታይቶ የሚገዛው እንስሳ ብቻ ነው ተሸፈኑ ሴቶች!! 💪👌 @fafiru_illahi
🔹قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : إنَّ التسبيحـــة الواحــــــدة في صحيفةِ الإنسان خيرٌ منَ الدُّنيا وما فيها لأنَّ الدُّنيا وما فيهـــــا تذهبُ وتزولُ والتَّسبيحُ والعملُ الصَّالِحُ يبقى. 📕شرح رياض الصالحين 🔸ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ: "አንዲት ተስቢህ (አላህን የማጥሪያ ቃል) በሰው ልጅ መፅሔት ላይ መኖሯ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነች ። ምክንያቱም ዱንያ ና በሷ ወስጥ ያሉት ሁላ ጠፊ ሲሆኑ ተስቢህና መልካም ተግባራት ግን ቀሪ ናቸው ።" 📕
ቀልብህ ይመር፣ ምላስህ ይዋብ፣ አስተሳሰብህ ይቆንጅ። ፊት እንደሆነ ቆዳ ነው ፤ በዘመናት ብዛት ይሸበሸባል፣ ይጠወልጋል፣ ያረጃል። አላህም የሚያየው ቀልብን ነው ፊትን ወይም ልብስን አይደለም!!😊
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌
. ወደ ጀሀነም ሲገባ ጓደኞቹን አጣቸው ስለነርሱም ሲጠይቅ "አንተ ከሞትክ በኃላ ሁሉም ተመልሰዋል" ተብሎ ተነገረው::💔 Ya allah
አንዳንድ አለመሳካቶች ከአላህ የተሰጡ ጥበቃዎች ናቸው 🙌
. እከሌ እጅግ ደስተኛ ነው ብለን ልንናገርለት የምንችለው ሰው ለማግኘት እንቸገራለን። እከሌን ግን እጅጉን ከፍቶታል ወይም ከፍቷታል ብለን የምንጠቅሰው ግን አናጣም።ብዙ ልቦች ደስታን ተርበው በጥርሳቸው ያገጣሉ። ውስጣቸው ተዝረክርኮ ይዘንጣሉ። አንቺስ የደበቅሽውን ማን ያውቃል? ስትስቂ ሳቅሽ ሲቃሽን ሲያሰማኝ ውስጤን ይዘገንነዋል። አንተስ ትግልህን ማን አወቀልህ? መደመጥ፣ መታቀፍ፣ አይዞህ መባል መታገዝ እንደራበህ ሲታየኝ ምንም ላደርግ ስላልቻልኩ አዝናለሁ። እኔንስ ማን ያውቀኛል? ሁሌም አንድ አይነት አይደል ባህሪዬ።ሁሉም ሳይታወቅለት እየታገለ ነውና ማንም ላይ ዘራፍ አትበሉ። ፍትህ የምታሰፍኑ ይመስል አትፍረዱ። ጀነት ላይ የምትጥሉ ይመስል አትገፋተሩ! ብቻ አብሽሩ!❤️🩹
ህይወትን በሶብር እጂ በሩጫ ያሸነፋት የለም ❤️🩹 ...
ሰው ለሰው መድኃኒቱ ብቻ ሳይሆን፣ ሰው ለሰው መርዙም ጭምር ነው።
🧊🧊 ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ الهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد ..💭
فَسُبْحَانَ اللَّهِ حِينَ تُمْسُونَ وَحِينَ تُصْبِحُونَ አላህንም በምታመሹ ጊዜ በምታነጉም ጊዜ አጥሩት፤ (ስገዱለት)፡፡ ሱረቱል ሩም ቁጥር 17
,,, ስልኩን በከቨር የሸፈነውን ያህል ሰውነቱን የማይሸፍን ትውልድ Ya reb