tgindex
Federal Prison Commission-Ethiopia

Federal Prison Commission-Ethiopia

Статистика

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
19
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 579
+3 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
322
24 постов
Вовлечённость
12,5%
к подписчикам
Постов в день
2,7
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
345
1/48двое суток
395
1/72трое суток
426

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የ13ኛ ዙር ዕጩ መኮንኖች ስልጠና በዲሲፕሊን እንዲመራ ለማድረግ በተቋሙ የውስጥ ደንብ ላይ ማብራሪያ ተሰጠ፡፡ አሌልቱ:- ነሐሴ 07/12/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን) በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም የ13ኛ ዙር ዕጩ መኮንኖችን የስልጠና ሂደት በሥነ-ምግባር ፣ በዲሲፕሊን እና በሙያዊ ኃላፊነት እንዲመራ ለማድረግ የተቋሙ የውስጥ ደንብ ለሠልጣኞቹ ዝርዝር ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ የማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ዳይሬክተር ኮማንደር አዲስ ደነቀ በአስተላለፉት መልዕክት የ13ኛ ዙር ዕጩ መኮንኖች የተቋሙን የውስጥ ደንብ በመረዳትና የፖሊስ ስነ ምግባርን በመላበስ የክፍል እና የመስክ ስልጠናዎችን በአግባቡ መከታተል እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡ ኮማንደር አዲስ ደነቀ አክለውም በእጩ መኮንኖች በስልጠና ቆይታቸው ተገቢውን እውቀት በመቀሰም በቀጣይ በሚሰማሩባቸው የስራ ክፍሎች ሙያዊ የሥነ-ምግባርን በመላበስ የኮሚሽኑን ተልዕኮ አፈጻጸም ለማሻሻል  ጉልህ አስተዋጽኦ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል፡፡ የማሠልጠኛ ተቋሙ ትምህርትና ስልጠና አስተባባሪ ኢ/ር አሰፋ በርሄ በበኩላቸው  ሰልጣኝ የዕጩ መኮንኖች በተቋሙ የውስጥ ደንብ መሰረት የሚሰጣቸውን የስልጠና ፖሊሳዊ ስነ ምግርን በመላበስ እና መመሪያዎችን  በመከተል  እንዳለባቸው ገልጸው ፤ በቀጣይ የሚሰጣቸውን የአመራርነት ስልጠና በአግባቡ በመከታተል እና የኮሚሽኑን እሴቶች በመረዳት የሙያ ኃላፊነታቸው  መወጣት የሚያስችል እውቀት ቀስመው መውጣት እንዳለባቸው አመልክተዋል፡፡ መረጃው የማዕከሉ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ነው። የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ-https://www.facebook.com/profile.php?id=100064696748775 ቴሌግራም- https://t.me/federalprisonsadministration ዌብ ሳይት፦fpc.gov.et ቲክቶክ- https://www.tiktok.com/@user9833555398185?_r=1&_t=ZS-96Ut3ERwP5O ዩቲዩብ- https://youtube.com/@federalprisoncommission?si=_VjH6JPbxfHivJ5x "ታራሚዎችን ማረምና ማነፅ የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው"!

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች “ደማችን ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን” በሚል መሪ ቃል ደም ለገሱ፡፡ አዲስ አበባ፡-ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም (ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን) የኮሚሽኑ ከፍተኛ  አመራሮችና አባላት ከክረምት የበጎ አድራጎት ተግባራት መካከል አንዱ የሆነውን የደም ልገሳ መርሃ ግብር ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም. ጦር ኃይሎች  በሚገኘው የመከላከያ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ አካሂደዋል፡፡ በደም ልገሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ ባስተላለፉት መልዕክት በክረምት ከሚከናወኑ የበጎ አድራጎት ተግባራት መካከል የደም ልገሳ አንዱ መሆኑን ገልፀው፤ ደማቸውን፣ አጥንታቸውን እና ህይወታቸውን በመስጠት የሀገራችንን ሉአላዊነትና የህዝባችንን ሠላም ለሚያስከብሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት  ደም መለገስ ትልቅ ክብር መሆኑን ገልፀዋል። የደም ልገሳ መርሃ ግብር በዓመት አንዴ ብቻ መከናወን  እንደሌለበት የተናገሩት ኮሚሽነር ጄኔራሉ፤  ለሃገራቸው ሲሉ  መስዋዕትነት እየከፈሉ  ለሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት የሚደረገው የደም ልገሳ መርሃ ግብር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል፡፡  በደም ልገሳ መርሃ ግብር ላይ ተገንተው ከለገሱ አባላት መካከል ኢንስፔክተር ገዛኸኝ ተሾመ እንደገለፁት የሀገራችንን ዳር ድንበር ለማስከበር  ህይወታቸውን እየሰጡ ለሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ፣ በአደጋ እና በወሊድ ጊዜ የሚፈሰውን የእናቶችን እና የተጎጅዎችን ደም በመተካት ህይታቸውን ለመታደግ ደም መለገስ እንደሚገባ አመልክተዋል። ደም መለገስ ለጤነኛ ሰው ቀላል የቅንነት ተግባር መሆኑን በመረዳት የወገኖቻችንን ህይወት ማስቀጠል ይገባል፤ ያሉት  ኢንስፔክተር ገዛኸኝ ተሾመ ይህ የበጎ ፍቃድ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግሯል። ጦር ኃይሎች  በሚገኘው የመከላከያ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በተካሄደው የደም ልገሳ መርሃ ግብር ላይ ከዋናው መስሪያ ቤት፣ ከከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል እና ከኮሚሽኑ ጠቅላላ ሆስፒታል የመጡ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ተሳትፈዋል። የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፤ ፌስቡክ-https://www.facebook.com/profile.php?id=100064696748775 ቴሌግራም- https://t.me/federalprisonsadministration ዌብ ሳይት፦fpc.gov.et ቲክቶክ- https://www.tiktok.com/@user9833555398185?_r=1&_t=ZS-96Ut3ERwP5O ዩቲዩብ- https://youtube.com/@federalprisoncommission?si=_VjH6JPbxfHivJ5x "ታራሚዎችን ማረምና ማነፅ የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው"! Facebook Federal Prison Commission- Ethiopia Federal Prison Commission- Ethiopia. 31,465

  • без подписи