tgindex
የቡራዩ ደ/ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤት

የቡራዩ ደ/ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤት

Статистика

ይህ ገፅ የቡራዩ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት መልዕክቶችን ዘመኑ በሚፈቅደው መንገድ እንዲተላለፍበት በህዝብ ግንኙነት ክፍል የሚመራ ይፋዊ ገጽ ነው። 📞+251944247165 ሀሳብ አስተያየት ካሎት @finoteselam27PR በinbox አድራሻችን ያድረሱን።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
60
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 677
+2 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
437
40 постов
Вовлечённость
26,1%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 60
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
290
1/48двое суток
332
1/72трое суток
358

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የ​ነሐሴ ፰ ቀን ወንጌል እና ምስባክ  በንባብ   ✝ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት፣ ወንጌልና ምስባክ። ሠራኢ ዲያቆን፦ ሮሜ ፱÷፳፬-ፍ.ም ንፍቅ ዲያቆን፦ ፩ኛጴጥ ፬፥፲፪-ፍ.ም ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋ ፲፮÷፴፮-ፍ.ም     # ምስባክ ፦ መዝ ፶፯፥፰-፲ ወድቀት እሳት ወአርኢክዋ ለፀሐይ ዘእንበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ሕለተ ኮነ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኅጠክሙ               # ትርጉም ፦ እሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩአትም እሾኋችሁ ሳይታወቅ በትር ሆነ ሕያዋን ሳላችሁ በመዓቱ ይነጥቃችዋል። #Afaan Oromoo hiikkaa Ibiddi bu'ee aduu hin argine Qoraan sun osoo hin hubatin ulee ta'e Osoo lubbuun jirtuu ni butama                           # ወንጌል፦ ማቴ ፯÷፲፪-፳፮ # ቅዳሴ ፦ ዘእግዝእትነ (የእመቤታችን ቅዳሴ )

  • ​​ነሐሴ 7 ቁጽረታ (ጽንሰታ) ለማርያም ይህችን ዕለት አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት፤ የድኅነት መነሻ ቀን" ሲሉ ይጠሯታል። ስለ ምን ነው ቢሉ ለዓለም ድኅነት ምክንያት የሆነች የአምላክ እናቱ የተጸነሰችበት ዕለት በመሆኑ ነው። አንድም ከአዳም ስሕተት በኋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተጸነሰች የመጀመሪያ ሰው እርሷ ናትና እንዲህ ይላሉ። "ለጽንሰትኪ በከርሥ: እንበለ አበሳ ወርኩስ: ወለልደትኪ እማኅጸን ቅዱስ።" "ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው: የተወለድሽበት ማኅጸንም ቅዱስ ነው።" (መጽሐፈ ሰዓታት, ኢሳ. 1:9, መኃ. 4) ይሕች ዕለት ለኢያቄምና ለሐና ብቻ ሳይሆን ለፍጥረት ሁሉ የተስፋ ድኅነት ቀን ናትና ሐሴትን ልናደርግ ይገባል። የእመቤታችን መጸነስስ እንደ ምን ነው ቢሉ ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ(አሮን) የተወለደች ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ በሕጉ ጸንተው በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር። ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች "ልጅ የላችሁም" በሚል ይናቁ ነበር። ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኅጡአ በረከት ከጸጋ እግዚአብሔር የራቀ" ነው ብለው ያምኑ ነበር። ኢያቄምና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ። እነሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና ሣራን አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም። የለመኑትን የማይነሳ ጌታ በስተእርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው። አንድ ቀን ርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች። "እንስሳትና አራዊትን እጽዋትን በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጥረሃታልን?" ብላ አዘነች። ይህን የተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ሱባኤ ያዘ። ለአርባ ቀናትም ሲጸልይና ሲማለል ቆየ። በአርባኛው ቀን ሁለቱም ሕልምን ያልማሉ:: እርሱ:- ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ: በሐና ቀኝ ጆሮ ገብታ በማኅጸኗ ስትደርስ አየ። እርሷ ደግሞ የኢያቄም በትር አብቦ አፍርቶ ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች። ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ:: ለሰባት ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ። በሰባተኛው ቀን (ማለትም ነሐሴ 7) መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ:: "ዓለም የሚድንባት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳላችሁ" ብሏቸው ተሠወራቸው። እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ። እንደ ሥርዓቱም በዚህች ቀን አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች። "ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ" "ድንግል ሆይ! ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም" እንዳለ ሊቁ። (ቅዳሴ ማርያም) _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ

  • ​የነሐሴ ፯  ወንጌልና ምስባክ በንባብ መዝሙር  በእንተ ሰንበት "ዮም ንወድሳ"   ✝ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት፣ ወንጌልና ምስባክ። ሠራኤ ዲያቆን፦፩ ቆሮ ፰÷፩-ፍ.ም ንፍቅ ዲያቆን፦፩ ጴጥ ፬፥፩-፮ ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ ፳፮÷፩-፳፬    # ምስባክ ፦ መዝ ፹፮፥፭-፯ እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ ወውእቱ ልዑል ሣረራ               # ትርጉም ፦ ሰው ጽዮንን እናታችን ይላታል በውስጧም ሰው ተወልደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታ። ዓዲ        ምስባክ፦ መዝ ፹፮÷፫-፬ ነኪር ነገሩ በእንቲአኪ ሀገረ እግዚአብሔር እዜከሮን ለረዓብ ወለባቢሎን እለ የአምራኒ ወናሁ ኢሎፍራ ወጢሮስ ወሕዝበ ኢትዮጵያ # Afaan Oromoo hiikkaa Namoonni Tsiyoon haadha keenya jedhu Namni tokko keessatti dhalate Inni ofii isaatii mooticha hundeesse                           # ወንጌል፦ ማቴ ፲፪÷፴፰-ፍ.ም # ቅዳሴ፦ ዘእግዝእትነ(የእመቤታችን  ቅዳሴ)

  • ​የነሐሴ ፮ ወንጌልና ምስባክ በዜማና በንባብ   ✝ በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ። ዲያቆን፦ 1ኛ ቆሮ 3÷10-22 ንፍቅ ዲያቆን፦1 ጴጥ 3፥1-7 ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 13÷16-19 ምስባክ ፦ መዝ 44፥12-14 ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኩሎሙ አሕዛብ ብዑላነምድር ኩሉ ክብረ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን               ትርጉም ፦ የጢሮስ ሴቶች ልጆች እጅ መንሻ ይዘው ይሰግዱለታል የምድር ባለጠጎች አሕዛብ በፊትሽ ይማለላሉ ለሐሴቦን ንጉስ ልጅ ሁሉ ክብሯ ነው                           ወንጌል ፦ ማር 16÷9-19 ቅዳሴ ፦ ዘእግዝእትነ(የእመቤታችን ቅዳሴ) _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ

  • የነሐሴ ፭ ወንጌልና ምስባክ በዜማና በንባብ ዲያቆን፦፪ኛ ቆሮ ፲፪÷፲-፲፯ ንፍቅ ዲያቆን፦፩ኛ ዮሐ ፭፥፲፬-ፍ.ም ንፍቅ ካህን:- ግብረ ሐዋርያት፦ ፲፭÷፩-፲፫   # ምስባክ ፦ መዝ ፲፰፥፵፫-፵፭ ወትሠይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ # ትርጉም "ከሕዝብ ክርክር አድነኝ የአሕዛብም ራስ አድርገህ ትሾመኛለህ የማላውቀው ሕዝብም ይገዛልኛል በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ"            #Afaan Oromoo hiikkaa "Falmii ummataa irraa na oolchi, mataa saboota ta'ee na muuda, namoonni ani hin beekne immoo na bulcha, gurra isaaniitiin naaf ajajamu." #ወንጌል ፦ ሉቃ ፲፭÷፩-፲፩ #ቅዳሴ ፦ ዘእግዝእትነ (የእመቤታችን ቅዳሴ) #bonga :-Misaa Giiftii Keenya https://t.me/finoteselam_mezmur https://t.me/fenoteselam27

  • #ነሐሴ_4            #የቅዳሴ_ምንባባት ሰራኤ ዲያቆን :- ሮሜ  12፥16-ፍፃሜ ንፍቅ ዲያቆን :-  1ኛ ጴጥ    5፥6-12 ንፍቅ ካህን :-  የሐዋ ስራ   17፥23-28             #ምስባክ ፦ምስባክ፦ መዝ ፳÷፩-፫ እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ ወብዙኀ ይትሐሠይ በአድኅኖትከ ፍትወተ ነፍሱ ወሀብኮ            #ትርጉም አቤቱ በኃይልህ ንጉስ ደስ ይለዋል በማዳንህም  እጅግ ሐሴትን ያደርጋል የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው  የከንፈሩን ልመና አልከለከልከውም። መዝ 20፥1-3 #Afaan Oromoo hiikkaa Yaa Gooftaa mootichi humna keetti gammada Inni si oolchuuf baay'ee gammada Fedhii garaa isaaf kenniteef gaaffii funyaan isaa hin dhowwine. ወንጌል : -የሉቃስ  ወንጌል 14፥ 31-ፍፃሜ    ቅዳሴ :- ዘእግዝእትነ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • #ፍኖት_ምን_አዲስ የፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤት በ2018ዓ.ም በበገና መሣሪያ ትምህርት ያሰለጠናቸውን #የስድስተኛ ዙር የበገና መሳሪያ ተማሪዎችን በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመረቀ። ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ የፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ለስድስተኛ ጊዜ ለ6 ወራት  የበገና መሳሪያ ሰልጣኞችን የክብር እንግዶች በተገኙበት ፣የተመራቂ ተማሪዎች ወላጆች በታደሙበት  ዛሬ ሐምሌ 03/2018 ዓ.ም በደማቅ እና በልዩ  ሥነ ሥርዓት  አስመርቋል።                    =========================== ለተመራቂዎችም ሰንበት ትምህርት ቤታችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእዚች ቀንም እንኳን አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል። =========================== #ፍኖተ_ሰላም_ሚዲያ ሐምሌ 03/2018 ዓ.ም

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи