tgindex
ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

Статистика

በብ/ዓ/ቅ/ጴጥሮስ ወጳውሎስ እና ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 218
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 671
21 постов
Вовлечённость
51,9%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
871
1/48двое суток
998
1/72трое суток
1 076

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የ2019 ዓ.ም. የትምህርት መርሐግብር ምስገባ የብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ለ2019 የትምህርት ዘመን: 🔹 በቀን 🔹 በማታ 🔹 በርቀት መርሐግብሮች ትምህርት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም ዕድሜያችሁ ከ15 ዓመት በላይ የሆናችሁ ከታች ባለው መስፈንጠርያ አማካኝነት እንዲሁም በሰንበት ት/ቤታችን መርሐግብር ክፍል እና ልማት ተቋም በአካል በመገኘት መመዝገብ እንደምትችሉ እንገልፃለን። ለመመዝገብ ☞ https://forms.gle/jDJy8cXgFjU3pckX9 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 0979178091 ☎️ 0909111524 ☎️ 0929967474

  • 11 авг.1 22928

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የእኅቶች ጉባዔ 🗓 ነሐሴ 10 ⏰ ከ11:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ርዕስ ☞ ቅዳሴ

  • ለመመዝገብ ☞ https://forms.gle/jDJy8cXgFjU3pckX9

  • 10 авг.1 242108

    ''ወንድሞች ሆይ እያንዳንዱ በተጠራበት እንደዚሁ ሆኖ በእግዚአብሔር ዘንድ ይኑር።'' 1ኛ ቆሮ7፤24 ውድ የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አባላት እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን ሰንበት ትምህርት ቤታችን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ የአንድነቱን መዋቅር አስተግብሮ አዲሱን ሥራ አመራርና ሥራ አስፈጻሚዎች አስመርጦ ወደ ሥራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት ንዑስ ክፍሎችና ዘርፎች ላይ ገብተን ለማገልገል እና የሰ/ት/ቤታችንን አገልግሎት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የበኩላችንን መወጣት ተገቢ ስለሆነ ፍላጎታችሁን  እስከ ቀን 19/12/2018 ዓ.ም ድረስ  ከታች በተቀመጠው username እና ስልክ  እንድታሳውቁን ስንል በአምላከ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ስም እንጠይቃለን። 1. ሥርዓተ ትምህርት ☞ ንዑስ 2. መምህራን ምደባ ☞ ዘርፍ 3. ተማሪዎች ክትትል ☞ ዘርፍ 4. ምዘና እና ግምገማ(አርትኦት) 5. ዕቅድ ዝግጅት እና ክትትል ☞ ንዑስ 6. ጥናት እና ምርምር ☞ ንዑስ 7. መረጃ ማደራጃና ማጠናቀሪያ ☞ ንዑስ 8. በጀት አስተዳደር ☞ ንዑስ 9. ንብረት አስተዳደር ☞ ንዑስ 10. ሙያዊ አገልግሎት ክፍል ☞ ንዑስ 11. ሥነ ጥበብ ክፍል ☞ ዘርፍ 12.ማኅበራዊ ሚዲያ ዝግጅት ☞ ዘርፍ መሆናቸውን እየገለጽን ስለ ክፍላቱ አስፈላጊውን ማብራሪያና የግንዛቤ ማስጨበጫ  ሥልጠና እንደምንሰጥ ለማሳወቅ እንወዳለን። ለበለጠ መረጃ ☞ 0930389858 ወይም @Thaodokos_21

  • ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት 🗓 እሑድ ነሐሴ 17 | 2018 ⏰ ከ9:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ተጋብዛችኋል ...

  • 7 авг.1 06881

    አዲስ ዓመትን ለፍሬ ሃይማኖት 🗓 ነሐሴ 2 ⏰ 9:00 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል

  • 4 авг.1 63384

    ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት 🗓 እሑድ ነሐሴ 17 | 2018 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ተጋብዛችኋል ...

  • 4 авг.1 5075

    አዲስ ዓመትን ለፍሬ ሃይማኖት 🗓 ነሐሴ 2 ⏰ 9:00 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል

  • 2 авг.1 60361

    አዲስ ዓመትን ለፍሬ ሃይማኖት 🗓 ነሐሴ 2 ⏰ 9:00 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል

  • 31 июл.2 2997

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ዜማ መሣርያ አገልግሎት ንዑስ ክፍል ከዚህ በታች በተለቀቀው ቅጽ ግብረ መልስ በመሰብሰብ አሰራሩን ለማሻሻል አስቧል። በመሆኑም በገና ተመርቃችሁ ጥናት እና አገልግሎት ላይ እየተሳተፋችሁ ያልሆናችሁ አባላት ፎርሙን እንድትሞሉ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። https://forms.gle/qH1qfBAausB5Qrtn6

  • 29 июл.1 92044

    ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት 🗓 እሑድ ነሐሴ 17 | 2018 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ተጋብዛችኋል ...

  • 27 июл.2 2352

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.2 5722

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.2 3103

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.2 220242

    https://youtu.be/VKfo2TqdFLs?si=95-4n4CLFublkHq6

  • 27 июл.1 9703

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.2 2012

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.1 8552

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.1 5393

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.1 6712

    видео или голосовое, без подписи

ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት — tgindex