📚 የኛ_ግጥም 📚
Статистика- Последний пост
- 10 янв. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💢 join for international man and woman fashion items by affordable price, you will get what you want, 🔆 only 4 days left‼️ @Charm_et @charm_et @Charm_et
@getamiyan
видео или голосовое, без подписи
https://moneyeasilytbq.buzz/51676659438407
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/ONXAKmKVkxo?si=rHUjv3r4YRT6d0Ax
ውድ ሹፌሮቻችን መተግበሪያውን በማውርደ ከላይ በተዘረዘረው መስፈርት በሟሟላት የዋን ራይድ ቤተስብ ይሁኑ 🥳🥳🥳 ለበለጠ መረጃ +251 930 85 86 87 +251 944 16 17 18 +251 955 16 17 18 +251 966 16 17 18 Official One Ride social media links Facebook: https://www.facebook.com/rideinone Instagram: https://www.instagram.com/rideinone Telegram Group: http://t.me/rideinone Telegram Chanel: http://t.me/rideinonee
https://www.youtube.com/watch?v=AY03xbG7DIY&t=38s
https://www.tiktok.com/@abrham_teklu/video/7255201695628561669?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7245258687777605163
ክቡራን ቤተሰቦቼ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ !! መልካም በዓለ ትንሳኤ ይኩንላችሁ 🙏
https://www.tiktok.com/@a_b_r_s_h0/video/7202174439482608902?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7115362461985703429
https://vm.tiktok.com/ZMFEbTUQU/
https://vm.tiktok.com/ZMFcFAfS2/
https://vm.tiktok.com/ZMFV83SEw/
@Abrham_teklu
ቦላሌው ሽርጥ ነው ... የተጋጠመበት ያውም ከራማ ቅድ ፣ መቼም ትጥቅ አይፈታም በልቡ ሳያቅድ ።
#ዘመቻ_ቤት_መምቻ ፡ ግጥም የት ይነበብ ቀድሞስ የት ተጽፎ ገጣሚው በሞላ በ "ውዴ" ተለክፎ አለ ገጣሚዉ ኢዝ
እንደምን ከረማችሁልኝማ?? ተጠፋፋንኣ?? ከጀርባዬ የተቀመጡ ባልና ሚስት ወይም ፍቅረኛሞች እሷ :- ይሄኛው አይሻልም? እሱ:- ይሄ ብዙ ኪሎ ሜትር ተነድቷል:: ሌላ ምረጪ... (አንድ የሆነ ያገለገለ መኪና የሚገዛበት ሳይት ውስጥ መኪና ሊገዛላት ይመስለኛል እየመረጡ ነው::) እሷ:- እሺ የቱ ይሁን? እሱ:- ደስ ያለሽን... "ደስ ያለሽን" ይላታል እንጂኮ ያሳይችውን ሁሉ በሆነ ሰበብ ይጥልባታል:: .. ተወደደ... ቀለሙ ደስ አይልም.... መልሶ ደግሞ "ደስ ያለሽን" ... ይላታል .... የሆነ ካፌ ምናምን ተቀምጣችሁ የሚቀጥለው ወንበር ላይ ያሉ ሰዎች የሚያወሩትን ልቅም አድርጋችሁ ከመስማታችሁ የተነሳ ከእነርሱ ጋር የመጣችሁ ምናምን ወይም የምታውቋቸው ነገር መስሏችሁ አያውቅም?? ዞር ብዬ "አንቺ አይገባሽም እንዴ በቃ ብሩ የሚቀንሰውን ምረጪ !" ልላት ሁላ ምንም አልቀረኝም:: መዓት ካሳየችው በኃላ የሆነኛውን "አዎ ይሄ አሪፍ ነው!! ይሄን እንገዛለን" ሲላት ወሬውን በጣም ከመሳተፌ የተነሳ "እስኪ እስኪ??" ልል ነበር🤣🤣🤣🤣 ውብ ቀን ውብኛ አዋዋል ዋሉልኝማ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መጥቻለሁ ለማለት ነው:: semir ami👈
❤️መሄድ ስትጀምር መንገዱ ይመጣል። ✍semir ami ውብ day 😍
አጃኢብ እስቲ ልፈልገው ያንን ጉብል ጀግና ከሼህ ሁሴን ሀገር ከወሎ መዲና አጃኢብ ነው አቦ መገን ከዛ ማዶ ጥርሶቹ ሚያበሩት ልክ እንደ በረዶ እዩልኝ ያንን ሰው ከቡናው ታዳሚ ፍቅር ምርቃቱን ከልቡ አዝናሚ አቤት አመራረቅ ተለይቷል የሱ እንኳንስ ሙገሳው አያስከፋም ክሱ ካለሁበት ሀገር ሜዳውን ተሻግሮ ከተራራው መሃል በፍቅር ተፈጥሮ ለቀረበው ሁሉ መልሱ መርሃባ በምኔ ልላቀቅ ከዛ ሰው ሙሃባ እግሬ ከመንገዱ ከሱ ቀዬ ሲደርስ ተረታሁኝ እና ቀረሁ ሳልመለስ ገባው ላጠያይቅ ባንድ ጊዜ እይታ ስትጠፋ ግዜ አንተን ሳገኝ ነው ያኔ ነው ደሞዜ ገባው ሼልፍ ተራ ባይኔ ልፈልግህ የልቤን ስር ምስጢር ከልቤ ልነግርህ እሱ ባይሳካ.... ከአራዳው መሃከል ገባው ጭሱ ተራ አቤት ግርማ ሞገስ ቆሟል ያ ተራራ ህብራዊ ቀለማት በአንድነት ታጅቦ በአርሂቡ ቃና በፍቅር ተውቦ አየሁ ሀገር ሲሆን ጭስ መልኩን ቀይሮ በደሴ ምድር ላይ በመልክ ተቀምሮ እኔ አንተን ስፈልግ..... ጭሱ ተራ ሆኜ ሀገሬን አየዋት በሚያምር እርጋታ በስስት ቃኘዋት በወሎ ምድር ላይ መግባቢያ ፍቅር ነው ወንድም እህቴዋ የተለመደ ነው አጃኢብ ነው አቦ መገን ያንተ ነገር ተመለከትኩ በዓይኔ የመልከኞች አገር የሚያገኘው ሀጅር አቤት በረከቱ ፈገግታ ማይጠፋው ሁልጊዜ ከፊቱ ለይምሰል አያውቅም ሁሉም ነው ካንጀቱ አቤት መስተንግዶ ጠብ እርግፍ ይለዋል ምንም ቢወራለት አይበቃም ያንሰዋል እና ግን አንተ ሰው .... ምነው ታይተህ ቀረህ የሰው ቀልብ ሰውረህ ያየሁትን ቅኔ ምስጢሩን ሳትፈታ ምርቃት መርቀህ ሳትሰጠኝ ቱፍታ እንዴት ጠፋህብኝ ስለምን ተጣጣን መገናኛው ሞልቶ መገናኛ አጣን አጃኢብ ነው አቦ መልከኛ ወድጄ ሀገር ላይ ቀረሁ ሁሉን ተላምጄ አራዳን ተሻግሮ ከፒያሳ መሃል አንተን በመጠበቅ ልቤ ቆሞልሃል ምነው ብትከሰት መልስ ብትሰጠኝ ላለሁበት ነገር መፍትሄ ብትሆነኝ ከሼህ ሁሴን ፎቅ ስር ቆሚያለሁኝ እኔ አንተን በመፈለግ ሲንከራተት አይኔ ከወዲያ ሲያማትር ወዲህ ሲመለሰው ላገኘው አልቻልኩም ያሸነፈኝን ሰው ገባሁ ልፈልግህ ከሰኞ ገበያ ጠጠር ሚጣልበት የለም መተያያ አጃኢብ ነው አቦ መገን የወሎ ሰው ያረፈውን ልቤን ድንገት ቀሰቀሰው እዛም ስትጠፋ አቅጣጫ ቀየርኩኝ ከዳውዶ ሰፈር ትገኝ አንደሆነ ብዬ ጠረጠርኩኝ ከዛም አልተገኘህ ...... መናፈሻ ሰፈር ታይተህ ነበር አሉ በአርሂብ አስገባኝ ወሎዬው በቃሉ ቅዳሜ ገበያ ከተማሪ ቤቱ ትገኛለህ ሲሉኝ ሄድኩኝ በጠዋቱ በማለዳው ውበት አምሮበታል ጦሳ በዝምታ አርምሞ ቆሟል እንደ አንበሳ የዘመናት ውበት አንድ አይነት ማንነት በቆመ ድንጋይ ላይ ተመለከትኩ ህይወት በእለተ ዕረቡ..... ሮቢት ወጣሁኝ ብዬ ልፈልግህ ስለመልክህ ምስጢር ደግሞም ልጠይቅህ አጃኢብ ነው አቦ መገን አንተየዋ ሀያ መርሃባ ብለህ ብታስገባኝ ብትሰጠኝ ሀለዋ ተመኘሁኝ እኔ.... በቃልህ ልታሰር በስምህ ልጠራ ሚስትህ ብታደርገኝ ብንሆን በጋራ በፍቅር ሀገር ላይ ፍቅር ብንጨምር በመዋደድ ዜማ ባንድነት ብንዘምር ተመኘሁኝ እኔ ይሄን ሁሉ ክብር ስንቱን አካልዬ ከዳር እስከ ዳሩ የሱ መገኛ ግን ነበር ከመንበሩ ከቧንቧ ውሃ ሰፈር እስከነ ውበቱ አየሁት ያንን ሰው ተገኘው ከፊቱ አርሂቡ ማለት ልማዱ ነውና መርሃባ ሲለኝ ተቀላቀልኩና ልቤን ሳልቀበል ምላሹን ሰጥቼ ከወሎ መልከኛ ገባሁኝ ቀርቼ አራዳ፣ፒያሳ፣ሰኞገበያ፣ዳውዶ፣ሮቢት፣ቅዳሜ ገበያ፣ቧንቧ ውሃ፣መናፈሻ የደሴ ሰፈሮች ናቸው። ✍ቤተልሔም ሰለሞን