- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 62
- 1/48двое суток
- 71
- 1/72трое суток
- 76
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በቤትዎ ሆነው በስልክዎ ብቻ ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ? 💰 ምንም አይነት ክፍያ ሳይጠይቅ፣ በትርፍ ሰዓታችሁ Gmail Account እየከፈታችሁ በቀን ከ 150+ እስከ 300+ ብር መስራት ትችላላችሁ! ✨ የስራው ጥቅሞች: • 💸 ከፍተኛ ክፍያ: ለአንድ Gmail 15 ብር! • ⏱ ፈጣን ክፍያ: ስራችሁን እንዳስረከባችሁ ክፍያችሁን ይቀበላሉ። • 🎁 ተጨማሪ ቦነስ: ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የካርድ/የገንዘብ ሽልማት! • 📱 ቀላል: ስልክ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው የሚያስፈልገው። 💰 የክፍያ ተመን: 🔹 5 Gmail = 75ብር 🔹 10 Gmail = 150 ብር 🔹 20 Gmail = 300 ብር 👇 አሁኑኑ ለመጀመር: 📩 Admin: @maedot23 📢 Channel: @maedote27 መጠቀም ያለባችሁ ፓስወርድ aass1122 ብቻ ነው እንደላካችሁ ሪሙቭ ማድረግ አትርሱ
ከ300 በላይ የሽብር ተከሳሾች የቀረበላቸው የይቅርታ ሰነድ ምን ይዟል ? ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ በሽብር የተከሰሱ ከ300 በላይ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ግለሰቦች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ ሂደት መጀመሩን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። የይቅርታ ሂደቱ እንዴት ጀመረ ? እንደ ዘገባው ከሦስት ዓመት እና ከዚያ በላይ በእስር ላይ የሚገኙት ተከሳሾች የይቅርታ ጥያቄ እንዲያቀርቡ የሚጠይቀው ሰነድ የደረሳቸው በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አማካኝነት ነው። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለአንድ ወር ያህል በተከሳሾቹና በመንግሥት መካከል የማሸማገል ሥራ ሲያከናውኑ ከቆዩ በኋላ፣ ተከሳሾቹ ይቅርታ የሚጠይቁበትና የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን የያዘ ሰነድ ለየግላቸው ደርሷቸዋል። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከተከሳሾቹ ጋር በፊትም ተገናኝተው ነበር። በታኅሣሥ ወር ከኢሰመኮ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ወደ ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ቂሊንጦ የጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ሄደው ተከሳሾቹን ጎብኝተው ነበር። በዚያም ስለሰብዓዊ መብት አያያዝና ሌሎች ጉዳዮች ከተከሳሾቹ ጋር ተወያይተዋል። ከዚህ ጉብኝት ከስድስት ወራት በኋላ ነው ኮሚሽነሩ በድጋሚ ከተከሳሾቹ ጋር በመገናኘት የማደራደር ሥራ የጀመሩት። ሰነዱ ተከሳሾች ምን እንዲያምኑ ይጠይቃል ? ሰነዱ ተከሳሾቹ በየክስ መዝገባቸው የቀረበባቸውን ወንጀል እንደፈጸሙ አምነው ኃላፊነት እንዲወስዱ ይጠይቃል። ሰነዱ በተለይ ፦ - በአማራ ክልል ለተፈጠረው ቀውስ ኃላፊነት እንዲወስዱ፤ - በግጭቱ ለሞቱና ለቆሰሉ በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ኃላፊነት እንደሚወስዱ እንዲያምኑ፤ - በቢሊዮኖች የሚገመተውን የንብረት ውድመት እንደፈጸሙ እንዲያምኑ፤ - በየክስ መዝገባቸው የተጠቀሱትን የሽብር ወንጀሎች እንደፈጸሙ እንዲቀበሉ፤ - ወደፊት በተመሳሳይ ድርጊት እንደማይሳተፉ ቃል እንዲገቡ፤ ቃላቸውን ካፈረሱ መንግሥት አስፈላጊውን ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድባቸው እንደሚስማሙ እንዲገልጹ ይጠይቃል። ከፖለቲካዊ አቋማቸው ጋር የተያያዙ ምን ጉዳዮች ተካተዋል ? ሰነዱ ላይ "አንፈርምም" ካሉ ተከሳሾች በተገኘው ምላሽ ከወንጀል ክሶች በተጨማሪ ከፖለቲካዊ አቋሞቻቸው ጋር የተያያዙ ጉዳዮች በሰነዱ ላይ ሰፍሯል። በተለይ፦ 1. "አገሪቱ በአማራ ትውፊቶችና እሳቤ መመራት አለባት" የሚል አቋም ማራመዳቸው ወንጀል መሆኑን እንዲያምኑ፤ 2. "ያለአግባብ የተወሰዱ የአማራ ርስቶች መመለስ አለባቸው" የሚል አቋም መያዛቸውም ወንጀል መሆኑን እንዲቀበሉ፤ 3. በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ "ጽንፈኛ ኃይሎች" ተብለው የተጠቀሱ ታጣቂዎችን እንዲያወግዙ ቅድመ ሁኔታ ተቀምጧል። ስንቶቹ ፈረሙ ? ስንቶቹ አልፈረሙም ? በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙት ከ300 በላይ ተከሳሾች ሰነዱን እንዲፈርሙ ቀርቦላቸዋል። አብዛኛዎቹ ፈርመዋል፤ ነገር ግን 30 የሚያህሉ ተከሳሾች ቅድመ ሁኔታዎቹን በመቃወም እንዳልፈረሙ ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቅርብ ቤተሰባቸው ባገኘው መረጃ " አንፈርምም " ያሉት 30 ተከሳሾች የሚከተሉት ናቸው። 1. አቶ ዮሐንስ ቧያለው 2. ዶ/ር ወንድወሰን አሰፉ 3. ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው 4. ዶ/ር መሰረት ቀለምወርቅ 5. ዶ/ር ቴውድሮስ ሀ/ማርያም 6. ጋዜጠኛ ጐበዜ ሲሳይ 7. ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው 8. ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ 9. ጋዜጠኛ መስከረም አበራ 10. ጋዜጠኛ ገነት አስማማው 11. አቶ አለልኝ ምህረቱ 12. አቶ መንበር አለሙ 13. አቶ ማይክ መላክ 14. አቶ እስክንድር ሽፈራው 15. አቶ ደሳለኝ እጅጉ 16. አቶ አሳምነው ታደሰ 17. አቶ መሰለ ቸሩ 18. አቶ እሱባለው በለጠ 19. ዶ/ር ዘሪሁን በሀራው 20. ኢ/ር ፍርዱ ተፈራ 21. ወ/ሪት ሀሊማ መሐመድ 22. ወ/ሪት ህይወት አላምረው 23. አቶ ጫኔ ዘገየ 24. አቶ ሲሳይ መልካሙ 25. አቶ ማረው ስለሺ 26. አቶ ታደሰ ወልድነው 27. አቶ ያሬድ ግርማ 28. አቶ ሰለሞን ተፈራ 29. አቶ ሙሉቀን ተስፉ 30. አቶ በላይ ሲሳይ እነዚህ 30 ተከሳሾች ፥ በፍርድ ቤት የተከሰሱበትን ወንጀል እየተከራከሩ እያለ "ወንጀለኛ ነን" ብለው መፈረም እንደማይችሉ ገልጸዋል። " ወንጀለኛ ነን ብለን አንፈርምም፤ ይህ በሕግም፣ በሞራልም፣ በፖለቲካም ተቀባይነት የለውም " የሚል አቋም ይዘዋል። " የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችም ሕጋዊ ናቸው ብለን እናምናለን " ሲሉም አክለዋል። 30ዎቹ ተከሳሾቹ ምን ይፈልጋሉ ? እነዚህ ተከሳሾች ከሦስት ዓመት በላይ ያለ ፍርድ በእስር መቆየታቸውን በመጥቀስ፣ ጉዳዩ በምህረት እንዲፈታ ይፈልጋሉ። ቤተሰቦቻቸው ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣቸውን የሚገልፁት ተከሳሾች፣ መንግሥት " ክሱን አቋርጦ በፖለቲካዊ መንገድ በምህረት ይፍታን " የሚል አቋም አላቸው። የሕግ ጥያቄውስ ? ለቢቢሲ ቃላቸውን የሰጡ የሕግ ባለሙያ አቶ ኤርሚያስ ጥላሁን፣ በኢትዮጵያ የይቅርታ ሂደት ላይ የመጨረሻ የፍርድ ውሳኔ መኖሩ እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል። በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 229 እና በይቅርታ አዋጅ 840/2006 አንቀጽ 15 መሠረት፣ የይቅርታ ጥያቄ በወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ የመጨረሻ ቅጣት በተወሰነበት ሰው ላይ እንደሚቀርብ አቶ ኤርሚያስ አብራርተዋል። በዚህ ጉዳይ ግን ተከሳሾቹ ገና ፍርድ ያላገኙ ሲሆን፣ ክሳቸውም በተለያየ የሕግ ሂደት ላይ ይገኛል። ስለዚህ የቀረበው ሂደት ከመደበኛው የይቅርታ አሠራር ጋር እንዴት እንደሚጣጣም የሕግ ጥያቄ አስነስቷል። ኢሰመኮ ምን አለ ? ቢቢሲ ስለ ድርድሩ ኢሰመኮን ለማነጋገር ሞክሯል። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ግን በጉዳዩ ላይ መረጃ እንደሌላቸው ተናግረዋል። ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ/ም #aikvahethiopia
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🚨 በከፍተኛ አመራሮች ላይ የተወሰደው የፀረ-ሙስና ኦፕሬሽን!** 🚨 📌 መንግስት በወሰደው ድንገተኛ ኦፕሬሽን ከ3 ተቋማት የተውጣጡ 99 አመራሮች እና ሰራተኞች በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል። 📌 ትኩረት የተደረገባቸው ተቋማት፦ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ናቸው። --- 🔴 በገቢዎች እና ጉምሩክ ዘርፍ (91 ተጠርጣሪዎች)፦ ▪️ የግብር ውሳኔዎችን በመቀነስ፣ ሀሰተኛ ደረሰኞችን በማወራረድ እና መረጃን ከሲስተም በማጥፋት የመንግስትን ገቢ ያሳጡ 91 ግለሰቦች ታስረዋል። ▪️ እነዚህ ግለሰቦች በራሳቸው፣ በዘመዶቻቸው እና በሹፌሮቻቸው የባንክ አካውንት በመጠቀም የጥቅም ትስስር ፈጥረው ተገኝተዋል። --- 🔴 በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የተያዙ አመራሮች እና ሰራተኞች ዝርዝር፦ በውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ሲስተምን በማዛባት እና ጉቦ በመቀበል ወንጀል የተሳተፉ ሲሆን፣ በዋናነት የተጠቀሱት፦ 1️⃣ አቶ ብርሀኑ አሊቃ አስገዶም (የስራ ገበያ መረጃ /ELMIS/ ክፍል ኃላፊ)፦ ▪️ የኦንላይን ሲስተሙ እንዳይሰራ በማድረግ ኤጀንሲዎችን አግዶ በገንዘብ መፍታት። ▪️ ወደ ውጭ ለሚሄዱ ዜጎች ያለ ብቃት ምዘና (COC) እና ስልጠና እስከ 25 ሺህ ብር ጉቦ እየተቀበሉ ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀት። ▪️ ሀሰተኛ የኮሚሽን ሪፖርት በማዘጋጀት ሀገር ማግኘት ያለባትን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ማሳጣት። 💰 የተገኘባቸው ገንዘብ፦ በንግድ ባንክ አካውንታቸው 23.6 ሚሊየን ብር ገቢ ተደርጎ ተገኝቷል። 2️⃣ አቶ ኤርሚያስ ተክሉ ዘነበ (የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት መሪ ስራ አስፈፃሚ)፦ ▪️ ከአቶ ብርሀኑ ጋር በመመሳጠር ሲስተም ማበላሸት፣ ኤጀንሲዎችን ያለጥፋታቸው ማሰር እና በገንዘብ መፍታት። ▪️ ዜጎች ስልጠና ሳይወስዱ እንዳለፉ በማስመሰል ሀሰተኛ የብቃት ምዘና ሰነድ መስጠት እና የሀገር ውስጥ የኮሚሽን አሰራርን ማጭበርበር። 💰 የተገኘባቸው ገንዘብ፦ በንግድ ባንክ አካውንታቸው 7.7 ሚሊየን ብር ገቢ ተደርጎ ተገኝቷል። 3️⃣ አቶ ነቢል አንዋር ሁሴን (የሚኒስቴሩ የፕሮጀክት ሰራተኛ)፦ ▪️ ከአቶ ብርሃኑ እና አቶ ኤርሚያስ ጋር በመመሳጠር ጉቦ ሲቀበሉ የነበረ። ▪️ ኤጀንሲዎችን በማሸግ መልሶ ለመክፈት ከፍተኛ ገንዘብ መቀበል እና ሀሰተኛ የብቃት ምዘና (COC) ሰነድ መስጠት። 💰 የተገኘባቸው ገንዘብ፦ በንግድ ባንክ ባላቸው 2 የሂሳብ ቁጥሮች 9.36 ሚሊየን ብር ገቢ ተደርጎ ተገኝቷል። 4️⃣ አቶ ማቲዎስ ማሙዬ ወስኔ (የስራ ገበያ መረጃ ፕሮጀክት ሰራተኛ)፦ ▪️ ስልጠና ላልወሰዱ ዜጎች በገንዘብ ሀሰተኛ የQR ኮድ መስጠት። ▪️ ስምምነት ወደሌላቸው ሀገራት ለሚልኩ ኤጀንሲዎች ሽፋን በመስጠት ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ መሳተፍ። 💰 የተገኘባቸው ገንዘብ፦ በንግድ ባንክ አካውንታቸው 23 ሚሊየን ብር ገቢ ተደርጎባቸዋል። 5️⃣ አቶ ቢንያም ሙሰማ ሀሺም (የፕሮጀክቱ ኦፕሬሽን ማናጀር)፦ ▪️ ከአቶ ብርሃኑ ጋር በመሆን የኦንላይን ሲስተሙን በማበላሸት ኤጀንሲዎችን ያለጥፋት ማገድ እና በገንዘብ መፍታት። ▪️ ሀሰተኛ ዶክመንት መስጠት እና ሀሰተኛ የኮሚሽን ሪፖርት በማዘጋጀት የውጭ ምንዛሬ ማሳጣት። 💰 የተገኘባቸው ገንዘብ፦ በንግድ ባንክ አካውንታቸው 16.5 ሚሊየን ብር ተገኝቷል። 6️⃣ ወ/ሪት ኢክራም አማን (የአቶ ነቢል የቅርብ ሰው እና ደላላ)፦ ▪️ ለአቶ ብርሃኑ፣ ለአቶ ኤርሚያስ እና ለአቶ ነቢል የሚሰጠውን የሙስና ገንዘብ መቀበል እና ማቀባበል። ▪️ በውጭ ስራ አገናኝ ኤጀንሲዎች እና በሚኒስቴሩ ሰራተኞች መካከል በደላላነት መስራት። 💰 የተገኘባቸው ገንዘብ፦ በንግድ ባንክ እና በአዋሽ ባንክ ባሏት 3 የሂሳብ ቁጥሮች 30 ሚሊየን ከ8 መቶ ሺህ ብር ገቢ ተደርጎ ተገኝቷል። --- ⚠️ ማሳሰቢያ፦ እነዚህ ግለሰቦች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው የምርመራ ጊዜ ተጠይቆባቸዋል። በመንግስት የተጀመረው ይህ የፀረ-ሙስና ኦፕሬሽን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ይጠበቃል።
видео или голосовое, без подписи
"ሠማያዊ - የቃላት ድግስ፣ የነፍስ እረፍት! " እያንዳንዱ ገጽ አዲስ ስሜት፣ እያንዳንዱ መስመር ደግሞ አዲስ ትርጉም ይዞልዎ መጥቷል። በተሆነ ደነቀው የተሰናዳው 'ሠማያዊ' አሁን https://ye-buna.com/maedote ይገኛል። ራስዎን በቃላት ውበት ውስጥ ያግኙ። 📍 አድራሻ፦ [https://ye-buna.com/maedote] 📞 ለበለጠ መረጃ፦ [+251920380554] #ሠማያዊ #አዲስ መጽሐፍ #በተሆነ ደነቀው #ጥበብ #ኢትዮጵያ
አዲሱ የሌብነት ስልት‼️ በቴክኖሎጂ የታገዘው አዲሱ የሌብነት ስልት፦ የሐሰት የዲጂታል ክፍያ ደረሰኞች ነጋዴዎችን እንዴት እያከሠሩ ነው? ሰኔ 21 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትና የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፊያ አማራጮች በከፍተኛ ፍጥነት መስፋፋታቸውን ተከትሎ፣ አጭበርባሪዎች የቴክኖሎጂ ክፍተቶችን በመጠቀም አዳዲስ የሌብነት ስልቶችን እየቀየሱ ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅት በርካታ ነጋዴዎችንና የንግድ ተቋማትን ለአሳሳቢ ኪሳራ እየዳረገ ያለው ዋነኛው መንገድ፣ የተለያዩ የባንክና የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎችን የክፍያ ማረጋገጫ ምስሎችንና የጽሑፍ መልዕክቶችን የሚመስሉ የሐሰት ሶፍትዌሮችን መጠቀም ነው። እነዚህ መተግበሪያዎች በአጠቃላይ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓቱን ደኅንነት አደጋ ላይ የጣሉ ሲሆን፣ ኅብረተሰቡ ስለ አሠራራቸው በቂ ግንዛቤ ሊኖረው እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ያሳስባሉ። እነዚህ "Fake Payment Receipt Generators" በመባል የሚታወቁ የሐሰት ሶፍትዌሮች በሁለት ዋና ዋና መንገዶች እንደሚሠሩ ይነገራል። የመጀመሪያው ዘዴ ትክክለኛ የዲጂታል ክፍያ መተግበሪያዎችን ገጽታ ሙሉ በሙሉ በመቅዳት የተዘጋጁ የክሎን (Clone) መተግበሪያዎች ናቸው። አጭበርባሪዎች በእነዚህ መተግበሪያዎች ውስጥ የተከፋዩን ስም፣ የገንዘብ መጠን፣ የተከናወነበትን ቀንና የግብይት መለኪያ ቁጥር (Transaction ID) ራሳቸው በመሙላት፣ ገንዘቡ በስኬት እንደተላለፈ የሚያሳይ የተደናገረ የሐሰት ምስል በሰከንዶች ውስጥ ይፈጥራሉ። ይህንን ምስል ለነጋዴው በማሳየትም ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ያለምንም ክፍያ በመውሰድ ያጭበረብራሉ። ሁለተኛውና ይበልጥ የተራቀቀው ዘዴ ደግሞ የሐሰት የጽሑፍ መልዕክት (SMS Spoofing) የሚባለው የቴክኖሎጂ አሠራር ነው። በዚህ መንገድ አጭበርባሪዎች የፋይናንስ ተቋማትን ይፋዊ የላኪ ስም በማስመስል፣ የገንዘብ መግባት መልዕክት በቀጥታ ወደ ተጎጂው ስልክ እንዲደርስ ያደርጋሉ። ተጎጂው ነጋዴ መልዕክቱ የመጣው ከትክክለኛው የጽሑፍ መስመር መስሎ ስለሚታየውና ላኪው ላይ የታወቁ ተቋማት ስም ተጽፎ ስለሚመለከት፣ የሂሳብ ቀሪውን ሳያረጋግጥ በሐሰተኛው መልዕክት ብቻ በመተማመን በቀላሉ ይሸወዳል። እነዚህ መተግበሪያዎች ሙሉ በሙሉ ሕገ-ወጥ በመሆናቸው በይፋዊ መተግበሪያ መደብሮች ላይ በፍጹም አይገኙም። ይልቁንም አጭበርባሪዎች እነዚህን አደገኛ የሶፍትዌር ፋይሎች በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ቻናሎች እና የደኅንነት ቁጥጥር በሌላቸው የድረ-ገጽ ማውረጃዎች ላይ በድብቅ እርስ በርስ እየተቀባበሉ ያሰራጯቸዋል። ይህ ዓይነቱ አሠራር የሕግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል ሲሆን፣ መተግበሪያዎቹን መያዝም ሆነ መጠቀም ከፍተኛ የወንጀል ድርጊት ነው። ይህንን በቴክኖሎጂ የታገዘ ማጭበርበር ለመከላከልና ራስን ከኪሳራ ለመጠበቅ፣ ነጋዴዎች ከደንበኞች የሚመጡላቸውን ስክሪንሾቶች (Screenshots) ወይም በስልካቸው ላይ የሚደርሱ የጽሑፍ መልዕክቶችን ብቻ አይቶ በፍጹም መተማመን የለባቸውም። የፋይናንስ ተቋማትና የደኅንነት ባለሙያዎች በተደጋጋሚ እንደሚያሳስቡት፣ አስተማማኙ የመከላከያ መንገድ የራስን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመክፈት ወይም በይፋዊ የአጭር ቁጥሮች (USSD Codes) አማካኝነት የሂሳብ ሒሳቡን በቀጥታና በእርግጠኝነት ማረጋገጥ ብቻ ነው። #አዩዘሀበሻ ====================
https://t.me/denkhasaboch
🔥 የKWTCN Wallet Airdrop ዘመቻ፡ 🎁 5,000 ቶከኖችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ዋጋቸውም 1,500 ዶላር ነው። ✅ ተጨማሪ 800 SVERV ቶከኖችን (ዋጋቸው በግምት 240 ዶላር) ለማግኘት በቴሌግራም፣ በX፣ በYouTube እና በፌስቡክ ላይ ተግባራትን ያጠናቅቁ። ➡️ የመተግበሪያ ማውረድ ሊንክ፡ https://w.verivault-chain.net/apk/kwtcn/kwtcn.apk ➡️ የግብዣ ኮድ፡ 38EAZT https://t.me/VeriVaultNetworks https://t.me/VeriVaultNetworks1 📌 የሚከተሉትን ይከታተሉ፡ የቶከን መክፈቻ ማሳወቂያዎች የመውጫ ባህሪ ማስታወቂያዎች የቅርብ ጊዜ የሽልማት ዘመቻዎች
🔥 KWTCN Wallet Airdrop Campaign: 🎁 Download the app to claim 5,000 tokens, valued at $1,500. ✅ Complete Telegram, X (Twitter), and YouTube tasks to claim an additional 600 SVERV tokens (valued at approximately $180). ➡️ App Download Link: https://w.verivault-chain.net/apk/kwtcn/kwtcn.apk 🌐 Register: https://w.verivault-chain.net ➡️ Invitation Code: 38EAZT https://t.me/VeriVaultNetworks https://t.me/VeriVaultNetworks1 📌 Stay tuned for: Token unlock notifications Withdrawal feature announcements Latest reward campaigns
የ3 እና 13 ዓመት እድሜ ያላቸዉን የገዛ ልጆቹን በተደጋጋሚ አስገድዶ የደፈረው አባት በእስራት ተቀጣ በሁለት ታዳጊ ሕፃናት ልጆቹ ላይ በተደጋጋሚ የግብረ-ስጋ መድፈር እና በሕግ የተከለከለ በዘመዳሞች መካከል የሚፈጸም የግብረ-ስጋ ግንኙነት ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በፅኑ እስራት መቀጣቱ ተገልጿል ።ይህን የወንጀል ድርጊት የፈፀመው አባት በእስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። የጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ብይን ያስተላለፈው በአቶ ከድር ሙስጠፋ ላይ ነው።ተከሳሹ በ2017 እና በ2018 ዓመት በተለያዩ ቀናት በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ እንዲሁም በአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ልዩ ስሙ ሰላም መንደር በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ውስጥ በሚያሳድጋቸው ህፃናት ልጆቹ ላይ ድርጊቱን ፈፅሟል። ግለሰቡ ዕድሜያቸው ከ2 እስከ 3 ዓመት እና የ13 ዓመት የሆኑ ሁለት ሕፃናት ልጆቹን በተደጋጋሚ አስገድዶ ደፍሯል ተብሏል። በዚህም ሰብአዊነት በጎደለው ድርጊቱ በከተማው ዐቃቤ ሕግ አማካኝነት አራት ተደራራቢ የወንጀል ክሶች ተመስርቶበታል።ተከሳሹ አቶ ከድር ሙስጠፋ በፍርድ ቤት ቀርቦ የእምነት ክህደት ቃሉን በተጠየቀበት ወቅት ድርጊቱን አልፈጸምኩም በማለት የክህደት ቃል ቢሰጥም፤ ዐቃቤ ሕግ ግን ድርጊቱን የሚያስረዱ ስድስት የሰው ምስክሮችን እና ሁለት ጠንካራ የሰነድ ማስረጃዎችን ለችሎቱ አቅርቧል። ከቀረቡት የሰነድ ማስረጃዎች መካከል ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሰጠ የሕክምና ማረጋገጫ እና የተበዳይ ሕፃናትን ዕድሜ የሚገልጽ ሰነድ እንደሚገኙበት ታውቋል። ችሎቱ የቀረቡትን የዐቃቤ ሕግ ማስረጃዎች ከመረመረ በኋላ ተከሳሹ ራሱን እንዲከላከል ብይን የሰጠ ቢሆንም ተከሳሹ ግን የመከላከያ ምስክር የለኝም በማለቱ ፍርድ ቤቱ በአራቱም ክሶች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላልፎበታል።የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባወጣው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ መሰረት የቅጣት ማክበጃና ማቅለያ ሃሳቦች መዝኖ ተከሳሹ በ22 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ጨምረው ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። በሰብል አበበ #ዳጉ_ጆርናል
https://t.me/serazon21
Phishing, Smishing እና Vishing ምንድን ናቸው? ልዩነታቸውስ? በዚህ የቴክኖሎጂ አለም ላይ የሳይበር ሌቦች ሰዎችን የሚያታልሉበት ዘዴ በየቀኑ እየተቀያየረ ይገኛል። ከእነዚህ ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉትን 3 የማጭበርበሪያ ስልቶች (Social Engineering) እና ልዩነታቸውን እንይ፡ ➡️ፊሺንግ (Phishing) ይህ በብዛት በኢሜይል አማካኝነት የሚፈጸም የማጭበርበር ተግባር ነው። አጭበርባሪዎች እንደ ታዋቂ ባንክ፣ ማህበራዊ ሚዲያ (ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ) ወይም የሥራ ባልደረባ በመምሰል የሐሰት ሊንኮችን የያዙ ኢሜይል ይልካሉ። ዓላማው የይለፍ ቃላችንን ወይም የባንክ አካውንት መረጃችንን ለመስረቅ ነው። ➡️ስሚሺንግ (Smishing) ይህ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ወይም በስልክ SMS የሚመጣ የፊሺንግ አይነት ነው። (SMS + Phishing = Smishing) ለምሳሌ፦ "የባንክ አካውንትዎ ታግዷል፣ እባክዎ በዚህ ሊንክ ገብተው ያስተካክሉ" ወይም "የስጦታ እጣ ደርሶዎታል" የሚሉ መልዕክቶች ይላካሉ። ሊንኩን ስንነካው መረጃችንን ወደሚሰርቅ የሐሰት ገጽ ይወስዳል። ➡️ቪሺንግ (Vishing) ይህ ደግሞ በስልክ ጥሪ (Voice call) የሚደረግ የማጭበርበር ተግባር ነው። (Voice + Phishing = Vishing) አጭበርባሪው በቀጥታ ስልክ በመደወል "የባንክ ሰራተኛ ነኝ" ወይም "ከቴሌኮም ነው የምደውለው" በማለት የማረጋገጫ ኮድ (OTP)፣ የባንክ ሚስጥራዊ ቁጥር (PIN) ወይም ሌላ መረጃ እንድንነግረው በንግግር ለማታለል ይሞክራል። ሶስቱም የማጭበርበርያ ዘዴዎች ሰዎችን በፍርሃት ("አሁኑኑ ካላደረጉ አካውንትዎ ይዘጋል") ወይም በደስታ ("ሽልማት ደርሶዎታል") ስሜት ውስጥ በመክተት፣ ሳናስበው ሚስጥራዊ መረጃችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ማድረግ ነው። 🛡ከአጭበርባሪዎች ራሳችንን እንዴት እንጠብቃለን? ✔️አትቸኩሉ፦ መልዕክቶች ወይም ጥሪዎች "አሁኑኑ" የሚል የጥድፊያ ስሜት የሚፈጥሩ ከሆኑ ቆም ብላችሁ አስቡ። ✔️ሊንኮችን በጥንቃቄ ተመልከቱ፦ ከማይታወቅ አካል የሚላኩ አጠራጣሪ ሊንኮችን በፍጹም መንካት የለባችሁም ወይም ሁለት ጊዜ አረጋግጡ። ✔️ወርቃማው ህግ፦ ባንኮችም ሆኑ የቴሌኮም ድርጅቶች የእናንተን የማረጋገጫ ኮድ (OTP) ወይም የባንክ ሚስጥራዊ ቁጥር (PIN) በስልክ፣ በSMS ወይም በኢሜይል በፍጹም አይጠይቁም! ማንኛውም አካል ይህንን መረጃ ከጠየቃችሁ አጭበርባሪዎች መሆናቸውን እወቁ። ✍️ከነዚህ ከ3ቱ የየትኛው ተጠቂ ነበራችሁ? ሃሳባችሁን comment ላይ አካፍሉን። @bighabesha_softwares
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘገበ። ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር። ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ም
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው የሰላም ስምምነት የመጨረሻ ውል ላይ ደረሰ * በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የሚደረገው የሰላም ስምምነት የመጨረሻ ሰነድ መጽደቁን በሂደቱ ላይ ቁልፍ አስታራቂ የሆኑት የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ አስታውቀዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጦርነት ለማቆም እና ወሳኙን የሆርሙዝ ወሽመጥ ድጋሚ ለመክፈት ያለመውን ይህንን ስምምነት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ሰላም እንደ አሁኑ ቀርቦ አያውቅም” ብለዋል። ሂደቱን ለማደናቀፍ የሚነዙ የሀሰት መረጃዎችን ወደ ጎን በመተው ፓኪስታን ቀጣይ እርምጃዎችን ለማጠናቀቅ ከሁለቱም ወገኖች ጋር በቅርበት እየሰራች መሆኑን ገልጸዋል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጊቺም በበኩላቸው የጦርነቱ ማክተሚያ መቃረቡን አረጋግጠዋል። ከሁለቱም ወገኖች ተስፋ ሰጪ መግለጫዎች ቢሰሙም፣ በአደባባይ ያላቸው የድርድር አቋም አሁንም የተራራቀ መሆኑ ይስተዋላል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን መገናኛ ብዙኃን የተናፈሰው የስምምነቱ ይዘት ከእውነታው የራቀ ነው ያሉ ሲሆን፣ ኢራናውያንን “በቅንነት ለመደራደር የማይመቹ” ሲሉ ተችተዋል።
“የሰላም ስምምነቱ ዛሬ አይፈረምም” ኢራን በአሜሪካ እና ኢራን መካከል ያለው ድርድር ዛሬ እንደማይጠናቀቅ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋኢ ገለጹ፡፡ ሀገራቱን እያሸማገለች የምትገኘው የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼህባዝ ሸሪፍ ከሰዓታት በፊት ስምምነቱ በ24 ሰዓታት ውስጥ ይጠናቀቃል ማለታቸው የሚታወስ ሲሆን ኢራን ግን የፓኪስታንን መግለጫ ውድቅ አድርጋለች፡፡ ቃል አቀባዩ እስማኤል ባጋኢ እንዳሉት፣ ስምምነቱ በቀጣዩ 24 ሰዓታት ውስጥ አይቋጭም ነገር ግን በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ ሊጠናቀቅ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኢስላማባድ ስምምነት ጦርነቱን በመቋጨት ላይ ትኩረቱን ቢያደርግም አሁን ባለበት ሁኔታ ስለኒውክሌር ጉዳይ ምንም አይነት ውይይት እየተካሄደበት አይደለም ያሉት ቃል አቀባዩ፣ ስምምነቱ የሚፈረምበትን ትክክለኛ ጊዜ መጠበቅ ይኖርብናል ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ የአሜሪካን የአቋም ተለዋዋጭነት በመንቀፍም የድርድር ሂደቱን በተመለከተ የሚሰጡ መግለጫዎችን በጥንቃቄ እንገመግማለን ብለዋል፡፡ የኒውክሌር ጉዳይን በተመለከተ ሀገራቱ ይዘው የቀጠሉት የተለያየ አቋም እንዲሁም እስራኤል አሁንም በሊባኖስ የምታካሂደውን ጥቃት መቀጠሏ ሊቋጭ ተቃርቧል ለተባለው ስምምነት እንቅፋት እንዳይሆን ተሰግቷል፡፡ ቢቢሲ እና አልጄዚራ የዘገባው ምንጮች ናቸው
ስራ ወዳዶች ገባ ገባ በሉ ስሩ ምንም ወጪ የለውም https://t.me/Pay_Plus_Bot/app?startapp=6149386551 https://t.me/Pay_Plus_Bot/app?startapp=6149386551
https://ethiocoders.et
видео или голосовое, без подписи