General Wingate Students Channel
Статистикаይህ የጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተማሪ ቻናል ነው። @Gw2016bot This is the Student Channel of General Wingate Polytechnic College.
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 082
- 1/48двое суток
- 1 239
- 1/72трое суток
- 1 337
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
https://forms.gle/vMR18cwbUGxYDRhv5
ሰላም የ2016ና 2017 ዓም ተመራቂዎች እንደምን አላችሁ? ይህ ጎግል ፎርም ኮሌጁ ለጥናት ስለፈለገው በጥንቃቄ ሙሉልን እናመሰግናለን
በዚሀ ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ መስራት የምትፈልጉ የማርኬቲንግ ሰልጣኞች ጀ/ዊ/ፖ/ቴ/ኮ ስራ ትስስር ቢሮ መጣችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ:: መልካም ቀን
በዚህ የስራ ማስታወቂያ መመዝብ ምትፈልጉ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በሚመጡ ባለሙያዎች አጠቃላ ገለጻ ስለሚደረግ በ05/12/2018 ዓም 4፡00 ስዓት ላይ የኮሌጁ አሮጌው አዳራሽ እንድትገኙ
видео или голосовое, без подписи
https://www.captiverenewables-africa.org/ This can be a good opportunity for enabling and to creat your own job
видео или голосовое, без подписи
ውድ ተመራቂዎች ማክሰኞ በ21/11/2018 ዓ.ም የስራ ዝግጁነት/ሶፍት ስኪል ስልጠና ከግቢ ውጨ በሚመጡ ባለሙያዎች ስለሚሰጥ ሁላችሁም ጠዋት 3:00 ስዓት የዊንጌት ዋናው አዳራሽ (4ኛ ፎቅ እንድትገኙ)።
видео или голосовое, без подписи
የመጨረሻ ማስታወቂያ ሰላም ውድ ተመራቂ ስልጣኞች በቅድሚያ እንኳን አደረሳቹ እያልን ለመመረቂያ የሚያስፈልጉ ግብቶች (ባይንደር እና መፅሄት) የሚሰራበት ጊዜ ስለደረሰ ከ ቀን 6/11/2018 ጀምሮ አስከ 14/11/2018 ብለን የነበረ ሲሆን በ ተለያየ መክንያት መክፈል አለመቻላቹን በመረዳት አስከ 18/11/2018 ማለትም ቅዳሜ ጥዋት ጨመሮ የ ባይንደር 450 ብር የመፅሄት 850 ብር በአጠቃላይ 1300 ብር ወደ 1000778964329(Geda And Addisu And Foziya) አካውንት በመክፈል student council ቢሮ መታችሁ አንደታስመዘገቡ ሰንል በአክበሮት እነተየቃለን ማሳሰቢያ ያስገባቹበትን ደረሰኝ እስከ 18/11/2018 በ council ቢሮ የ ሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ12: 00 ቅዳሜ ደግሞ ከ ጠዋት 2:00 አስከ 6:00 እየመጣቹ እንድታስመዘግቡ ስንል በአክብሮት እጠይቃለን በተጨማሪም ከ ቴሌ ብር ወደ አካውንት ማስተላለፍ አንደማየቻል አያወቃቹ አንደውም original የ ባንክ ደረሰኝ (receipt) የዛቹ መምጣት አለባችው:: ለበለጠ መረጃ በ ፡ 0908365134 0929364715 0917494616
ማስታወቂያ ሰላም ውድ ተመራቂ ስልጣኞች በቅድሚያ እንኳን አደረሳቹ እያልን ለመመረቂያ የሚያስፈልጉ ግብቶች (ባይንደር እና መፅሄት) የሚሰራበት ጊዜ ስለደረሰ ከ ቀን 6/11/2018 ጀምሮ 1000778964329(Geda And Addisu And Foziya)በዚህአካውንት የ ባይንደር 450 ብር የመፅሄት 850 ብር በአጠቃላይ 1300 እንድታስገቡ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን :: ማሳሰቢያ ያስገባቹበትን ደረሰኝ እስከ 14 /11/2018 በ council ቢሮ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6:30 —7:30 እስከ 12: 00 እየመጣቹ እንድታስመዘግቡ ስንል በአክብሮት እጠይቃለን :: ለበለጠ መረጃ በ ፡ 0908365134 0929364715 0917494616
@gwptcgc የተመራቂ ስልጣኞች ቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ ያልገባችሁ ተመራቂዎች ተቀላቀሉ
ሰላም ሁላችሁም በ ethio coders ሰልጥናችሁ በየትኛዉም ሰርቲፊኬት አማካኝነት የስራ ዕድል ያገኛችሁ እና በ online የተጠቀማችሁ (ገንዘብ የሰራችሁ ) እስከ ዛሬ ማታ ድራስ inbox አርጉልኝ ወይም በ 0985265461 ይሳቅ ብላችሁ በመደወል አሳዉቁኝ ለ ሁሉም ሰው አሳዉቁ Student council
https://t.me/+43SVP6ZeMB00Yjg0
ውድ የ2018 ዓም የጀኔራል ዊንጌት ፖሌ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመራቂዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እያልን። ይህ ሊንክ ለተመራቂዎች ብቻ የተከፈተ ቴሌግራም ግሩፕ ስለሆነ ተመራቂዎች ወደ ግሩፕ በመግባት መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ማስታወቂያ ለሁሉም የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ሰልጣኞች እንኳን አደረሰን እያለን ለየት ያለ የGC ካፕ የግር ኳስ ጨዋታ ውድድር በካውንስሉ ስለተዘጋጀ ከ11/09/18 እሰከ 16/09/2018 ዓ.ም ድረስ በእየ ዲፓርትመንታችሁ ቡድን በማደራጀት ባንዲራው ፊት ለፊት በሚገኘው የካውንስሉ ቢሮ እንድትመዘገቡ። ካውንስሉ
ማስታወቂያ ለማታ እና ለቅዳሜና እሁድ ሰልጣኞች በመሉ