tgindex
የቀዳማይ 3ኛ ዙር ተማሪዎች (2016)

የቀዳማይ 3ኛ ዙር ተማሪዎች (2016)

Статистика
Последний пост
15 мар.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
182
−2 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
298
20 постов
Вовлечённость
163,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 мар.207из Mele04

    3 ቀን ቀረው ጉባኤ ገብርኄር ሰላም እንደምን ቆያችሁ ውድ  የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ረዳትነት  በተለያዩ የሰንበት ት/ቤታችን  አገልግሎቶች ላይ  በመሳተፍ  እና  የተጣለብንን  ኃላፊነቶች በመወጣት  የዓመቱን ግማሽ   የአገልግሎት ጊዜ አሳልፈን  በዓብይ ጾም አጋማሽ  ላይ እንገኛለን ። ይህ የጾም ጊዜ ከወትሮው ጊዜ በላይ በረከትን ከእግዚአብሔር ለመቀበል የምንተጋበት  በመንፈሳዊ ህይወታችን  ለመበርታት የምንጥርበት  ነው  :: ይህንንም በማገናዘብ  መንፈሳዊ ህይወታችን ከአገልግሎታችን ጋር እንዲተሳሰር ለሁለተኛ ጊዜ  በዐብይ ጾም እኩሌታ ነገረ ምጽዓቱ በሚታሰብበት በደብረዘይት ሳምንት   "ጉባኤ ገብር ኄር" ( ታመኝ  በጎ አገልጋይ)  በሚል ስያሜ  ለሦስት ቀናት የሚቆይ ልዩ መርሐ ግብር የተዘጋጀ ሲሆን። በምን በምን ርዕሶች ላይ  ብላችሁ እንደምትጠይቁን እየገመትን...  1.ኦርቶዶክሳዊ የሕይወት ክሕሎት ( ባለንበት ዘመን ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ሕይወትን እንዴት መምራት ይቻላል? ) 2. ገብር ኄር ማን ነው ? ( በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ  አገልግሎት እንዴት እናገልግል ?) 3. ወጣትነት እና  የንጽሕና ሕይወት ( ከዝሙት ኃጢአቶች ራሳችንን እንዴት እንጠብቅ)  ሰፋ ያለ  ግንዛቤ  የምናገኝበት ጉባኤ ነው ።  ቀጠሮዎን ከወዲሁ እንዲያስተካክሉ ለሕይወትዎ ስንቅ ለአገልግሎቶ ብርታት እንዲያገኙ መቼ እና የት ካሉን?          🗓 ከመጋቢት 10–12/2018 ዓ.ም                 ⏰ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ                        💒  በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ መሆኑን እንደሚገኙ በመተማመን  በታላቅ ደስታ እንነግሮታለን። 👉 አሰታውሱ በዚህ ልዩ  ጉባኤ ላይ ሁላችንም የሰንበት ት/ቤቱ  አባላት የመገኘት ግዴታ አለብን።

  • 16 янв.207из Fikureegzi4

    📣  እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ  📣                            ታሪክ ተሰራ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ታሪክ በግንባር ቀደምነት የሚወሳ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ህንጻ። 🗓 ጥር   9 ቀን 2018 ዓ.ም        ⏰ ከጠዋቱ  2:30 ሰዓት ጀምሮ    በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። 👉 ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ለመገኘት ቀጠርዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ።

  • ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !       በአባቶችሽ  ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ  ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ10ኛ  ክፍል 2 በመውጣት   ተማሪ  ናትናኤል ተምትም  79%  ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ  ሰንበት ትምህርት ቤታችን 11 ክፋል ተማሪ

  • ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !       በአባቶችሽ  ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ  ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ10ኛ  ክፍል 2 በመውጣት   ተማሪ  የአብስራ ቴዎድሮስ  79%  ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ  ሰንበት ትምህርት ቤታችን 11 ክፋል ተማሪ

  • ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !       በአባቶችሽ  ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ  ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ10ኛ  ክፍል 2 በመውጣት   ተማሪ ብሌን ተፈራ   82%  ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ  ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ

  • እይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ  ክፍል 3በመውጣት   ተማሪ በላይ በፋቃዱ   85%  ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ  ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ

  • ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !       በአባቶችሽ  ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ  ክፍል 3 በመውጣት   ተማሪ ፍሲካ ፍ/ኢየሱስ   85%  ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ  ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ

  • እይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !       በአባቶችሽ  ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ  ክፍል 3 በመውጣት   ተማሪ ኃ/ሚካኤል አለምነህ 85%  ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ  ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ

  • ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !       በአባቶችሽ  ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ  ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ  ክፍል 3 በመውጣት   ተማሪ ፋሲካ አሠፋ   85%  ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ  ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ

  • ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !       በአባቶችሽ  ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ  ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ  ክፍል 2 በመውጣት   ተማሪ የአብስራ ቴዎድሮስ  87%  ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ  ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ

  • ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !       በአባቶችሽ  ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ  ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ  ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በአዲስ አበባ  ሀገረ ስብከት  ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ  ክፍለ ከተማ  ሰንበት  ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ  ትምህርቱ  መሠረት  ተምረው በተሠጠው  የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ ክፍል 1 በመውጣት ተማሪ ፅናት አየለ   88% ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ

  • ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችንጋር ይሁን ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት በማስተማር በስርዓተ ትምህርት ትግበራ እንዲሁም በምዘና ውጤት አሰጣጥ ሰንበት ት/ቤታችን ፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ከአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች 1 ደረጃ በመያዝ በአሸናፊነት አጠናቃለች ። ከዚህ ውጤት በስተጀርባ የነበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት አገልጋይ ወንድሞች እና አህቶች ተማሪዎች እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዋጋችሁን ይክፈል አገልግሌታችንን ይቀበልልን ይህ ያደረገ አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ የተመሰገነ ይሁን ።

  • 30 сент. 2025 г.3321из abuqelemsis

    без подписи

  • 11 сент. 2025 г.3081из Fikureegzi4

    "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ" መዝ 64 ÷ 11 እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

  • 🎓🎓ሰላም! እንደምን አላችሁ ውድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎቻችን በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን እያልን አንዳንድ ጥያቄዎች ስለደረሱን እነሱን ግልጽ ለማድረግ ያክል 👉ነገ እሁድ 02/13/2017ዓ/ም የምርቃት መርሐግብር ለሁሉም ክፍላት የሚደረግ ስለሚሆን ሁላችንም እሑድ 2:30 ነጭ በነጭ ለብሰን ቤተሰቦቻችንን ጋብዘን ለበዓሉ የሪቫን 100. ብር ይዘን ቀደም ብለን በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ እንድንገኝ ይሁን ቸር ያቆየን 🙏

  • 🎓🎓ሰላም! እንደምን አላችሁ ውድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎቻችን በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን እያልን አንዳንድ ጥያቄዎች ስለደረሱን እነሱን ግልጽ ለማድረግ ያክል 👉ነገ እሁድ 02/13/2017ዓ/ም የምርቃት መርሐግብር ለሁሉም ክፍላት የሚደረግ ስለሚሆን ሁላችንም እሑድ 3:00 ነጭ በነጭ ለብሰን ቤተሰቦቻችንን ጋብዘን ለበዓሉ የሪቫን 100. ብር ይዘን ቀደም ብለን በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ እንድንገኝ ይሁን ቸር ያቆየን 🙏

  • 2 сент. 2025 г.3261из FE_SS_12th_2018

    ✝ውድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎቻችን እንኳን ከእግዚአብሔር ቤት ለምትመረቁበት ቀን ከወዲሁ አደረሳችሁ እያልን የፊታችን ቋጎሜ 02/12/17 ዓ/ም የምርቃት መርሐ ግብራችን በመሆኑ  በዕለቱ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበዝ ከሌላው ጊዜ በተለየ በልዩ የምርቃት መርሃግብር ሰንበት ት/ቤታችን ለማስመረቅ ስለተዘጋጀች እናንተም ነጭ ልብስ በመልበስ እንድትገኙና በዓላችንን በጋራ እንድናደምቅ ከወዲሁ አደራ እንላለን     🙏 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • ሰላም ተወዳጆች🙏 ከጥቅምት 19/02/2017 እስከ 21/02/2017 በደብራችን ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል! በመሆኑም በእነዚህ ሦስት ቀናት ትምህርት አይኖረንም! 👉የምንችል ሁላችንም የጉባኤው ተሳታፊ እንሁን! 👉አርብ 22/02/2017 መደበኛ ትምህርታችን የሚቀጥል ይሆናል! ሰናይ ምሽት🙏

  • ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ እንደሚታወቀው አዲሱ አዳራሽ አሁን ላይ የፊንሽሺንግ ስራው እየተሰራ ነው። ስለሆነም ከላይ የተለቀቀው ማስታወቂያ ኮርስ ይቋረጣል ማለት ሳይሆን በመማር ማስተማሩ ላይ ለሚፈጠረው መጉላላት፣ካለው ቦታ አንጻር ቋሚ መማሪያ ክፍል ላይኖረን ስለሚችል ትምህርት ክፍሉ በሚመድብልን ክፍል ስለምንማር ነገር ግን ከክፍል ክፍል ስንዘዋወር ለሚፈጠረው መጉላላት ሰ/ት/ቤቱ አስቀድሞ ይቅርታ ለማለት ያስተላለፈው መልዕክት ስለሆነ እንጂ የመማር ማስተማሩ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ይቋረጣል ማለት እንዳልሆነ እንድትረዱን ይሁን። ስለዚህ የመማር ማስተማሩ አገልግሎት ባለበት ይቀጥላል። ስለዚህ ወንበር በመደርደር እና ትምህርቱ ሲያልቅ ደግሞ ሰብስቦ እስቶር ለማስገባት ሁሉም ተማሪ መረባረብ አለበት። በመሃል አዲስ ነገር ካለ ትምህርት ክፍሉ ያለውን ነገር በየቴሌግራም ግሩፓችሁ የምናሳውቅ ይሆናል። NB: ኮርሱ ባለበት ይቀጥላል ማንም ተማሪ እንዳይቀር ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ። ትምህርት ክፍሉ

  • без подписи