amboo rijal jema official channel
Статистика#አሰላሙ_አለይኩም_ወራህመቱላሂ_ወበረካቱ #ይህ ቻናል የአምቦ ሀምዳን ሪጃል ጀማ ነው #ዐላማው ኡማውን በቀደምት ኡለሞች መንገድ ማስኬድ ነው ና #ሀዲሶችን፣ቂሳዋችን፣የሀድራ ምንዙማዋችንእንዲሁም የአሪፎችን ታሪክ ታገኙበታላቹ ኢንሻ አላህ አስታየት ካሎት @shemsu2025 ያናግሩን #ከላም ግት የወጣ ወተት መጣፈጡ አተላ ነበረ ዘይንዬ ባይመጡ
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 57
- 1/48двое суток
- 65
- 1/72трое суток
- 70
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዛሬ የረሳችሁ ነገ ከሱብሂ ሶላት በኋላ ያሲን ቀርታችሁ ለልጆች ለአዛውንቶች ለበሽተኞች ለራሳችሁም የተህሊል ውሃ ተጠቀሙ! <<የከባዱ የሠፈር ወር የመጨረሻ ቀን ነው>> https://t.me/hmdan333
👉 ሸይኽ ሙሐመድ አሚን ቅዋ(አላህ ይጠብቃቸው) እና ተቀዳሚ ሙፍቲ ሓጂ ኡመር ኢዲሪስ(ረዕ) 👉 እና ይህን ዝቅ ብሎ የምታዩት ወጣት ከነሱ አጠገብ እኩል አልቆምም ብሎ ነው (ዘዊል ሀያዕ) 💚 ከመሻኢኾቹ (ከሰዎቹ) ጋ ስትቀማመጥ አደብ እና ሰውነትን እንዲህ ትማራለህ ‼ https://t.me/hmdan333
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ አሰላሙ ዐለይኩም ሳሂቦቼቼቼ የወንድማችን ኸድር አባት ወደማይቀር ለተፈጠርንበት አላማ ወደ አስቀደሙት ወደ አኼራ ተሻግረዋል ቀብራቸውን ኑር መዳረሻቸውን ጀነተል ፊርደውስ እንዲያረግልን በሰለዋት በያሲን በፋቲለ አግዧቸው ቤተሰቦቻቸውም ሶብርን እንዲሰጣቸው እንዲወፍቃቸው ዱዐ አርጉላቸው إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ https://t.me/hmdan333
ይሄ ሁሉ ሸባብ ሐቢቢ ሚልሁ ቢወዶት ነዉ እንጂ ሌላ ምን አለዉ https://t.me/hmdan333
❤️ኸሚስ ሙባረክ😍
без подписи
እዚህ መንደር ላይ ጭንቀቶች ሁሉ ይረግፋሉ ነፍሶች በስክነት ይሞላሉ ልቦች እርጋታን ይታደላሉ መዲነቱል ሙነወራ...💝💝 አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይዲና ሙሃመድ ﷺ https://t.me/hmdan333
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ ❤️ وَبَارِكْ وَكَرِّمْ ❤️ بِقَدْرِ عَظَمَةِ ذَاتِكَ الْعَلِيَّةِ ❤️ فِي كُلِّ وَقْتٍ وَحِينٍ أَبَدًا ❤️ عَدَدَ مَا عَلِمْتَ وَزِنَةَ مَا عَلِمْتَ وَمِلْءَ مَا عَلِمْتَ ❤️ عَلَى سَيِّدِنَا وَمَوْلَانَا مُحَمَّدٍ ❤️ وَعَلَى آلِ سَيِّدِنَا وَمَوْلَانَا مُحَمَّدٍ ❤️ صَاحِبِ التَّاجِ، وَالْمِعْرَاجِ، وَالْبُرَاقِ، وَالْعَلَمِ ❤️ وَدَافِعِ الْبَلَاءِ، وَالْوَبَاءِ، وَالْمَرَضِ، وَالْأَلَمِ ❤️ جِسْمُهُ مُطَهَّرٌ مُعَطَّرٌ مُنَوَّرٌ ❤️ مَنِ اسْمُهُ مَكْتُوبٌ مَرْفُوعٌ مَوْضُوعٌ عَلَى اللَّوْحِ وَالْقَلَمِ ❤️ شَمْسِ الضُّحَى، بَدْرِ الدُّجَى، نُورِ الْهُدَى، مِصْبَاحِ الظُّلَمِ ❤️ أَبِي الْقَاسِمِ سَيِّدِ الْكَوْنَيْنِ وَشَفِيعِ الثَّقَلَيْنِ ❤️ أَبِي الْقَاسِمِ سَيِّدِنَا مُحَمَّدِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ سَيِّدِ الْعَرَبِ وَالْعَجَمِ ❤️ نَبِيِّ الْحَرَمَيْنِ، مَحْبُوبٍ عِنْدَ رَبِّ الْمَشْرِقَيْنِ وَالْمَغْرِبَيْنِ ❤️ يَا أَيُّهَا الْمُشْتَاقُونَ لِنُورِ جَمَالِهِ ❤️ صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا https://t.me/hmdan333
без подписи
🌹 ለጽጌረዳዋ ሲባል እሾሁም ውሃ ይጠጣል! አንድ ታዋቂ የግብፆች አባባል እንዲህ ይላል፦ «لأجل الورد يُسْقَى العُلَّيْق» ጽጌሬዳዋ ውሃ እንድታገኝ ሲባል አጠገቧ ያለው እሾህ አብሮ ውሃ ያገኛል። አንድ አዋቂ ሰው፦ «የዚህ ምሳሌያዊ አነጋገር መልእክት በቁርኣን ውስጥ ተጠቅሷልን?» ተብሎ ተጠየቀ። እርሱም የጌታችንን አላህ ቃል በማስታወስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ «አዎ! አላህ በሱረቱል አንፋል ውስጥ ለነቢዩ ﷺ እንዲህ ብሏል፦ ﴿وَمَا كَانَ اللَّهُ لِيُعَذِّبَهُمْ وَأَنْتَ فِيهِمْ﴾ “አንተ በእነርሱ መካከል እያለህ አላህ የሚቀጣቸው አልነበረም።”»❤️🩹 እኛም በእኛው መድህ🫀 ፅጌሬዳ አበባ ቅላቱህ ይመስላል ለመግለፅ አልኩ እንጂ አንቱን ማን ይመስላል ። اللهــم بحق سيدنا محمد ﷺ زدني حبا وقربا ووصلا ووصالا وإتصالا وجمالا بسيدنا محمد ﷺ واجعلني من خُلص مُحبيه ومحبوبيه @Medina_tube
👆👆ወንድማችን ሚዲያ ላይ ምን ያህል ይታገል እንደነበረ የሚታወቅ ነው ችግር ውስጥ ነኝ ብሏል
https://www.facebook.com/share/v/1CNiP6v33H/
የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በዱዐ አግዙትትት https://t.me/hmdan333
የዱንያ ህይወት🚶➡️ ከመነሻዋ እስከ መድረሻዋ አጭር ጉዞ ናት 🧎 ጉዞ ደግሞ የችግር ክፋይ ነው 🥹😔 ለሰዎችም እዘኑ 🤲 ህይወት በራሷ ችግር ሆናባቸዋለች እናንተም አትጨመሩባቸው🤝 ደግ ሁኑላቸው አንዳንዶች ውስጣቸው እየተቃጠለ ፈገግታን ተጎናጽፈው ያልፋሉ ሕይወት በራሷ ከባድ ሸክም ሆናባቸዋለችና በመንገድህ ላይ ለምታገኛቸው ሁሉ ሰላም ሁኑ የዕረፍትና የእዝነት ጥላ ሁንላቸው ምክንያቱም እያንዳንዳችን የማይታይ ከባድ ውጊያ ውስጥ ነው ያለነው አንዳንዶች በስሜታቸው ላይ ቆመው ነው የሚራመዱ ትንሽ ደግነትህ ላንተ አነስተኛ ቢሆንም ለነሱ ግን ትልቅ ህይወት ሊሆን ይችላል https://t.me/hmdan333
ሰዒድ ቢን ዑባዳህ ረዐ እንዲህ ይላሉ፦ “አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ እናቴ ሞታለች ሰደቃ ላውጣላት ብሎ ጠየቀ..⁉️ ረሱልﷺም:- አዎ አውጣላት አሉ.. ታዲያ በላጩ ሰደቃ የቱ ነው ብሎ ጠየቃቸው...⁉️ ረሱልﷺ ውሃ ማጠጣት ነው አሉ..‼️” በነሳዒ ዘገባ ውስጥ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3222 https://t.me/hmdan333
የተከበረው ረቢዕ፤ : 💚 አባዬ ሾንኬ ለነቢ -ﷺ- ሙሐባ የተሰጡ ለመሆናቸው ከማንም በፊት ሙአለፋታቸው ነጋሪ ነው። በየመውሊዱ የሚደገመው መውሊዳቸው መስካሪ ነው። ለነገ የማይሉ፣ ለሌላ የማያስተርፉ ገብጋባ ይመስሉ ነበር ነቢን -ﷺ- ሲወዱ። በሳቸው ዙሪያ ያጠነጠኗቸውና ያቀነቀኗቸውን መወድሶች፥ ከሌሎቹ መሻይኾች ስራዎች ራሳቸውን ለይተው የሚጎሉበት መጎናፅፍ ችረዋቸው ይታያል። ልስላሴያቸው፣ ገርነታቸው፣ አባቢነታቸው፣… ዜማቸው ሳይቀር እጅግ ምክንያታዊ ሊላቸው ይችላል ከግጥሙ ጋር የሰማቸው። ግጥም ሆኖ ዜማው ያልገጠመው፣ ዜማ ሆኖ ግጥም ያልገጠመው ብዙ አለና። የሳቸው በዚህ በኩል ድንቅ ቁርኝት አለው። … ለመሆኑ አባዬ ሾንኬና ረቢዕ ምን እና ምን ናቸው? መቼስ አንድ እውነተኛ ወዳጅ ውዴታው ተሻጋሪ እንጂ ተወዳጁ ላይ ብቻ ረግቶ የሚቀር አይደለም፤ ከተወዳጁ ጋር የተገናኙ ማናቸውም ነገሮችን መውደዱ አንዱ የውዴታው አካል ሁኖ ይታያል። ለዚያም ነው፥ የተወዳጅን አገር፣ ቤተሰብ፣ ቤት፣ ቁሳቁስ፣ ቅርስ፣… የመሳሰሉት ላይ በቁዘማም በትዝታም ቀልቡ ተጣብቆ የምናዬው። አባዬ ሾንኬ፣ በዚህ በር እጅጉን እናያቸዋለን። ተወዳጃቸውን ላፈለቀላቸው ረቢዕ ያላቸው ነገር እንዲህ እንዲያ ከምንለው በላይ ነው። ረቢዕን የመናፈቃቸው፣ «ምናለ ሁሉም ዓመት ረቢዕ ውስጥ በተካተተ ኖሮ! ምናለ ወራቱ ሁሉ በረቢዕ ውስጥ በሰመጡ ኖሮ! ኧረ እንደው ምን ነበረበት ሁሉም ቀናት የረቢዕ ወር አባል በሆኑ ኖሮ» ሲሉ እናነባቸዋለን። فليــــت الأعـــوام طــــرا داخـــلة فـــي الربــيع وليـــت الشهـــور طـــرا مــنغــــمرة الــــربــيـع بل لـــــيت كـل الأيـــام من أجـــزاء ذا الربيـــع ረቢዕን ያናግራሉ። ይወቅሳሉ። ያወድሳሉ። ይጠራሉ። ይጠይቃሉ። ለነቢ -ﷺ- ያላቸውን ናፍቆትና መውደድ ረቢዕን ሰው አድርጎ በማናገር በኩል ይገልጣሉ። በወዳጁ ደረት ረቢዕ የሰራውን ስራ ያሰሙታሉ። የፀደይን ዝናብ በመቸር ፋንተ በፍም እሳት ጠብሶ ጉድ እንደሰራቸው ያነሳሉ። ይሁንና፥ በዚህ ጉዳታቸው ታዚያና አፅናኝ ሳይሆን የሚፈልጉት፣ በዚያው እሳት እዚያው ረቢዕ ላይ ድብን ማለታቸውን መሆኑን ሲገልፁ ደግሞ እናያቸዋለን። ولا نطـــلب العزاء من فــعــل هـذا الربيــع بــل نبغــي فيـه وفاتا بجــمر هـذا الربيــع ይህ ረቢዕ ተብዬ ያደረሰ ቢያደርስባቸውም፣ ጎሚ ሊይዙበት እንደማይሹ፣ ይልቁንም በሙሉ ልብ ይቅር እንዳሉት፣ በዚህ ይቅርታቸውም ጌታቸው ወደ ረቢዑ ባለቤት(-ﷺ-) በልግስናው ያስጠጋቸው ዘንድ መከጀላቸውን ሲገልፁም፤ قـــد عـفـــونا وسـامــحنا من فــعــل هــذا الربـــيــع عــسى ربـــــنــا الكــريــم يلــحــقــنا فــي الــــربــيع ويـــضــمـــنا بــالجـــود إلى صــــاحــب الربــــيــــع ይሉታል። … ይህም ሳይበቃ ረቢዕ ጓዙን ሊጠቅለል ባግደመደመ ጊዜ፥ ጌታቸው ቀናቱንና ወራቱን ሁሉ ረቢዕ ውስጥ፣ ዓመቱን ሁሉ በረቢዕ ማድረጉን በጅ ባይል፣ ከረቢዕ ውጭ ያለን ኑሮ ከኑሮ ባለመቁጠር፣ ዕጣቸው ሁኖ ረቢዕ ሲመጣ እየመጡ ሲጓድን የሚጓድኑ ያደርጋቸው ዘንድ ደግሞ ይጠይቃሉ። ليتـــنا إذا ارتحـــالا ارتـــحلـــنا فــي الــربيــع عنــدمــا أتــى أتــينا حظَّـــنا في ذا الـــربـيــع : «ሰይዲ አህለን ወሰህላ ያ ሙሸርሪፈ ረቢዒ» ሲሉ አባዬ ሾንኬ፣ ይህን ሁሉ ከማለታቸው ጋር ነው። ከጠቀስኩትም ውጭ የጠቀሱትን። የረቢዕ ሸረፍ በነቢ ነውና ነው፥ ሲመጣ የመጡ ያክል፣ ሲሄድ የሄዱ ያክል አንዳንዱን የሚያሰማው። : الـــلهــــم صــــل علــى ســـــيدنـــا مـحـمـد وآلــه وصــحــبه وســلــم ✍✍ገብረሏህ https://t.me/hmdan333
без подписи
#ኸሚሳቹን_በዚ_ዱዐ_ጀምሩት ያ አላህ ርዝቃችን በሰማይ ከሆነ—አውርድልን በምድር ውስጥ ከሆነም—አውጣለን የከበደ ከሆነ—አግራው የራቀ ከሆነም—አቅርብልን ሐራም ከሆነ—አጥራው ንጹሕ አድርግልን ጥቂት ከሆነ—አብዛልን የሌለና የታጣ ከሆነ—አስገኝልን የታገደና የቆመ ከሆነም—እንዲፈስና እንዲመጣ አድርግልን ያ አላህ🤲(ይህ ርዝቃችን እንዳይ ይከለከል) ወንጀል ከሆነ—ማረን መጥፎ ሥራ ከሆነ—ማርልን=ይቅር በለን እግርን የሚያሸራትት መሰናክል ከሆነ—አንሣልን በዚህ ሁሉ ላይ ደግሞ በረካህን አውርድልን ያ አላህ አንተ እኮ ሁሉን ቻይና ሁሉንም የምትገዛ ንጉስ ነህና የምትሻው ነገር ሁሉ ይከናወናል ያ አላህ አንድን ነገር በሻ ጊዜ «ሁን» የሚልና ወዲያው የሚሆነው ጌታ ሆይ! ጥሪያችንን ተቀበለን አሚን አላሁመ አሚን🤲❤️ وَصَلَّى اللهُ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَآلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ ሸጋ ኸሚስ ውዶቼ🥰 https://t.me/hmdan333
የየመን ሁቲዎች በባቡል-መነደብ የሳዑዱዲ ዐረቢያ ነዳጅ ጫኝ መርከብ መምታታቸውን በቪዲዮ ለቀው አሳይቶዋል🥰🤲 https://t.me/hmdan333
ከሰዪዲ ሀሰን አልበስሪይ ጋር የተከሰተ የሰለዋትን በረካ የሚያሳይ ቂሷ .. ኡስታዝ ሸምሰዲን ሀምዛ https://t.me/hmdan333 https://t.me/muhiberesu