Hope saving and credit coopretive/sacoo./
Статистикаኅብረት ሥራ ማህበራችን የሚያከናውናቸው ተግባራት የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት አነስተኛ የብድር መድህን አገልግሎት የትምህርት ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት +251-9 95-50-10-10 +251-9 94-00-10-10 +251_111_28_05_05 hopesavingandcreditcoop@gmail.com https://www.facebook.com/HOPESACCOS @hopesaccos
- Последний пост
- 13 нояб.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- nn
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Channel photo updated
እንኳን ደስ አላችሁ ሆፕ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር ባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ ውጤታማ የሚባል ጊዜ ማሳለፍ ችሏል ለማሳያም የአባላቱን ቁጥር ባጭር ጊዜ ውስጥ ሁለት ሺህ ያደረሰ ሲሆን እንዲሁም ከሁለት መቶ ሠባ ሚሊዮን ብር በላይ 326 አባላት ማሰራጨት ተችሏል በዚህ ውጤታማ ሥራ የተሳተፋችሁ አመራር ባለሙያ ዎች እና አባላት አጠቃላይ የሆፕ ቤተሰብ በሙሉ በማህበራችን ሥም ምስጋና እያቀረብን ለተሻለ ውጤት አሁንም ተሳትፎ ስለሚያስፈልግ ሁላችንም በቁርጠኝነት ለዚህ መልካም ዓላማ መተባበር አለብን ለተሻለ ህይወት ይቆጥቡ ይበደሩ
የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
እንኳን ለብሔራዊ ሠንደቅ አላማ ቀን አደረሠን አደረሣችሁ
без подписи
https://vm.tiktok.com/ZMA9M46ga/
Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan Waldaan keenya Waldan Hojii Gamtaa Qusannaa fi Liqii Hoop tajaajiloota qusannaa fi liqii garaa garaa isiniif qabatee dhihaatee jira.Yeroo gabaabaa keessatti ji'a tokkoo jalqabee hanga qarshii miliyoona 5tti dhala fooyya'aa 12.5% filannoo garaa garaatin isiniif qabannee dhufnee jirra. Maarree isinis miseensa ta'uun hegeree keessan miidhaksaa. Qusadhaa, liqeeffadhaa. Ayyaana Gaarii!
የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
እንኳን ለ2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት ደስታን የምትጎናጸፉበት፣ ክፉን የማትሰሙት፣ በበረከት የምትትረፈረፉበት፣ ሰላም፤ ፍቅር፤ ደስታ፤ መረጋጋት የሰፈነበት እንዲሆንላችሁ ሆፕ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ይመኛል። መልካም አዲስ አመት፣ መልካም በዓል! የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
እንኳን ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሰዎ! በዓሉ በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅር እና በማካፈል የሚያሳልፉት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! መልካም የመውሊድ በዓል!
ሆፕ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የ2 ዓመት ከ7 ወር የስራ ሂደት
ለሁሉም የማህበራችን አባላት በሙሉ ማህበራችን በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ውጤታማ የስራ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል ሆኖም አንዳንድ የማህበራችን አባላት የወርሃዊ ቁጠባችሁ ውዝፍ ያሳያል ስለዚህ ከሰኔ 30 በፊት የተሟላ ቁጠባ ኖሯችሁ ለኦዲት መቅረብ ስላለበት ከዛሬ ጀምሮ ቁጠባችሁን እንድታሟሉ እንጠይቃለን የማህበሩ ስራ አመራር
እንኳን ለ1446 ኛ ኢድ አል አድሃ ( አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሆፕ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ማህበራችን ከወለድ ነጻ ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት እያቀረበ ይገኛል የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ እየጋበዝን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
https://youtu.be/DZKnbG_q03M?si=JADd2lGMz0uZXQuz
https://vm.tiktok.com/ZMS6Ux2uC/ የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ብርሃን በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን! የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
አድራሻችን ፦ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው ካፒታል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207 ☎️ስልክ ቁጥር፦ 0995501010/0994001010 0111280505 የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
በሁሉም የስራ አመራር ኮሚቴ ፣ሰራተኛ እና አባላት ተሳትፎ ማህበራችን የተሻለ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። በመሆኑም አሁን ያለው እንቅስቃሴ ወደ ተሻለ ለማድረግ ሁሉም አባላት በትንሹ አንድ አባል ቢመለመሉ ውጤታማ እና ተደራሽ ተቋም ለመፍጠር ይረዳ ዘንድ ትብብር እንድያደርግሉን ጥሪ እናቀርባለን ። ⚠️ማሳሰቢያ ⚠️ እስከ መጋቢት 20/2017 ዓ.ም ድረስ ቢሆን ይመረጣል የማህበሩ ስራ አመራር ኮሚቴ! የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ
የኅብረት ሥራ ማኅበሩን የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመጠቀም ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ !! FaceBook :- ይቀላቀሉ YouTube :- ይቀላቀሉ TikTok :- ይቀላቀሉ