- Последний пост
- 1 янв. 2023 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#ውቢቷ ባህርዳር የባለዘንባባዋ ውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ አጭር ታሪክ▭ በ14ኛው ክ/ዘመን የተመሰረተችው የባህር ዳር ከተማ አሁን ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከሚገኝበት ቦታ ላይ የኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን በመመስረቷ በመንደርነት ተቆረቆረች። በ1928 ዓ.ም ካህናት ባላባት እና እስላም የተባሉ 3 መንደሮች ሆኑ በ1929 ዓ.ም በአዲስ የከተማ ፕላን በዘመናዊ አስተዳደር መመራት ጀመረች፡፡ በ1935 ዓ.ም በወረዳ ከተማነት በ1937 ዓ.ም ደግሞ በማዘጋጃ ቤት መመራት ጀመረች፡፡ በ1948 ዓ.ም የባህር ዳር ከተማ አውራጃ ሆነች በ1985 ዓ.ም የአብክመ ዋና ከተማ ሆነች፡፡ ባሕር ዳር ከተማን ከአስተዳዳሪነት እስከ ከንቲባነት የአስተዳደሩ ❶ ደጃዝማች ጊላ ወልደጊዮርጊስ ከ1934-1936ዓ.ም ❷ ባላምባራስ ወርቅነህ ካሳ ከ1936-1944ዓ.ም ❸ መዝገቡ ጥበቡ ከ1947-1955ዓ.ም ❹ ፈትአውራሪ ሀ/ማርያም ወ/ኪዳን ከ11955-1963ዓ.ም ❺ አቶ በላይ ከበደ ከ1970-1973ዓ.ም ❻ መቶ አለቃ አባይነህ ኢሳ ከ1973-1978ዓ.ም ❼ አቶ ወርቁ መርሻ ከ1978-1983ዓ.ም ❽ አቶ በቀለ አንለይ ከ1983-1984ዓ.ም ❾ አቶ ንብረቱ ገነቱ ከ1984-1985ዓ.ም ❿ አቶ ደባሱ መንግስቱ ከ1985-1986ዓ.ም ⓫ አቶ ገዙ እሸቱ ከ1986-1988ዓ.ም ⓬ አቶ አውላቸው ውቤ ከ1988-1989ዓ.ም ⓭ አቶ ቀራለም ሳልለው ከ1990-1993ዓ.ም ⓮ አቶ ተፈራ ታዲዮስ ከ1993-1994ዓ.ም ⓰ አቶ ጌታሁን ብርሃኑ ከ1994-1996ዓ.ም ⓱ አቶ ማርየ ከፍያለው ከ1996-1997ዓ.ም ⓲ አቶ ያየህ አዲስ ከ1997-1999ዓ.ም ⓳ አቶ አለማየሁ ሰዋገኝ ከ1999-2002ዓ.ም ⓴ አቶ ስማቸው ወንድማገኝ ከ2002 -2005ዓ.ም ❷➊ አቶ ላቀ አያሌው ከ2006-2009 ዓ.ም ➋➋ አቶ አየነው በላይ ከ 2009-2011ዓ.ም ➋➌ አቶ ሙሉቀን አየሁ ከ2011-2012 ዓ.ም ➋➍ መሃሪ ታደሰ ( PHD) 2012 ዓ.ም ➋➎ ድረስ ሳህሉ(PHD) ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ - -- ይምጡ ውቢቷን ባሕር ዳር ከተማን ይጎብኙ❗️
19971999
Turkey Rebar For sale 8 -24 mm thickness Starting from 20 ton - 300 ton Price : 117 birr per kg with vat Buy Now With Out Any Difficulty Call 0912109290
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
5) T. H. Residential house Zarima 8) Y. D. Business Aderkay 9) D. J. Business Aderkay 10) A. Y. Residential house Aderkay 11) W. M. Residential house Aderkay 12) A. G. Residential house Aderkay 13) S. K. Business Aderkay Summary of Findings The central focus of this investigation was identifying the humanitarian crisis and in- frastructural destruction the Tigrayan forces brought upon Aderkay Woreda between July 24, 2021, and September 10, 2022. Below is a summary of civil and human rights violations our investigation identified at the time of writing this report. • Killed at least 85 civilians in Aderkay Woreda. • Raped at least 100 girls and women in Aderkay Woreda. • Exposed at least 89 girls and women to unwanted pregnancies as a result of rape from the Tigrayan TPLF forces. • Caused displacement of more than 86,866 residents of Aderkay who are living under abject conditions in the nearby towns of Debark and Zarima. • Looted and destroyed thirteen schools, seven health centers, several residential homes,private businesses, governmental institutions, and religious institutions. • Currently control seven kebeles of Aderkay Woreda, including the woreda capital. This indicates human suffering and infrastructural damage will continue in the area. 6) W. T. Residential house Aderkay 7) A. B. Residential house Aderkay 57) Adelelew Muluken 47 M Execution Zarima 58) Solomon Gebre-Egziabher M Shelling Aderkay 02
A number of civilians endured battery, biting, and derogatory insults from the TPLF soldiers. An eyewitness from Aderkay, told AAA that TPLF forces killed more than one hundred Amhara civilians through ethnically motivated killing sprees. The TPLF soldiers justified the killings of ethnic Amhara civilians by deeming Amharas guilty of a range of accusations. These accusations included that ethnic Amharas supported the allied forces of Ethiopia and were members of Fano or the Amhara militia. Crossfire and artillery shells also claimed the lives of many innocent civilians. “Four family members were intentionally killed in a house after being bombed by the TPLF’s mortar shells.” they told AAA. He also told the AAA that he witnessed the TPLF forces intentionally kill an 11-year-old minor in the town of Zarima. The deceased minor was also deaf. Another source, a public prosecutor at Aderkay, told AAA, “Since the TPLF forces took control of Aderkay last July, there have been reported killings of eighty-five (85) civilians. Seven kebeles are still under the control of the TPLF forces. The present active fighting is likely to increase the death toll. It is also likely there is an underreporting of the killings as a result of the communication blackouts and security concerns..” A list of 70 civilian victims in Aderkay Woreda (North Gonder Zone, Amhara Region,Ethiopia) killed by TPLF forces. No. Name Age Sex Manners of killing Location/Kebele 1) Abebaw Alehegn 35 M Execution Aderkay 02 2) Woldie Yigzaw 60 M Shelling Aderkay 02 3) Emuhay Gelanesh 1 F Shelling Aderkay 01 4) Adane Mulualem 40 M Execution Aderkay 02 5) Ahmed Mohammed 2 M Execution Aderkay 02 6) Arega Tigabie 34 M Shelling Ber-Mariam 7 Temesgen Addisu 36 M Execution Ber-Mariam. 1) Died along with 6 of her family members 2) Died along with 5 of his family members 8) Gashaw Endalew 24 M Shelling Chew-Ber 9) Solomon Mehabie 28 M Shelling Chew-Ber 10) Solomon Berie 26 M Shelling Aderkay 01 11) Melese Gerseie 34 M Shelling Aderkay 02 12) Solomon Aklilu 26 M Execution Aderkay 02 13) Aboy Gebrie 76 M Shelling Aderkay 02 14) Meseret Tsegaye 22 F Shelling Meki 15) Sisay Aragaw M Shelling Meki 16) Chalachew Jajew 28 M Shelling Aderkay 02 17) Yingalgn Gebre-Egziabher 34 M Execution Aderkay 02 18) Tekle Fentaye 76 M Shelling Aderkay 01 19) Teshome Nigussie M Shelling Meni 20) Adem Habib M Shelling Aderkay 02 21) Temesgen Mulat M Shelling Aderkay 01 22) Getachew Kassahun M Shelling Aderkay 23) Bazezew Jajew M Execution Aba-Mar 24) Hunachew Tafere 34 M Execution Aderkay 02 25) Birkie Aderajew F Execution Ber-Mariam 26) Endalkachew Shimeles 37 M Execution Aderkay 02 27) Zewude Tassew 43 M Execution Aderkay 02 28) Mekdes Tesfaye F Shelling Aderkay 01 29) Maru Tilahun M Execution Zarima 30) Mulat Tekle M Execution Zarima 31) Getahun Bayeh M Shelling Zarima 32) Zewdu Negash 45 M Execution Meni 33) Zenaw Assefa 24 M Execution Chew-Ber 34) Tigabie Mengistie 41 M Shelling Alli 35) Aderajew Alebel M Execution Aba-Mar 36) Tekle Fentaye M Execution Aba-Mar 37) Sisay Addissie M Shelling Aderkay 38) Endris Abdo M Execution Aderkay 02 39) Gelaye Chekole M Execution Aderkay o2 40) Belay Sharew M Execution Aderkay 02 41) Melese Mekonnen M Shelling Aderkay 02 42) Solomon Melese 43 M Execution Aderkay 02 43) Netsanet Melese 23 M Execution Aderkay 02 44) Tsehay Mekonnen F Shelling Ber-Mariam 45) Eshete Tajele M Shelling Aderkay 46) Sheikh Seman Adem 54 M Execution Hawza 47) Nigatie Melkamu M Execution Meka 48) Kasahun Ashebir M Execution Sekenil 49) Negash Eshete M Execution Meka 50) Ertibu Cherkos M Execution Chew-Ber 51) Arega Abebe M Shelling Meka 52) Habtamu Fentie M Execution Meka 53) Mulate Abate M Execution Meka 54) Jajew Birhanu M Execution Nebira
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ይህን እናስታውስላቸው ለህት ወንድሞቻችን
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ተረጋግታችሁ ተፈተኑ፤ ሁላችንም ያልተረጋገጠ መረጃ ከአየር ላይ ቀዝፈን እያመጣን ተማሪዎችንና ወላጆቻቸውን አንረብሻቸው። ሌላው በዐማራ ተማሪዎች የተፈፀመውን ምሁራዊ የዘር ፍጅት (Intellectual Genocide) የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ተፈትነው ሲጨርሱ የምንመጣበት ይሆናል፤ እንዲሁ በቀላሉ የምናልፈው አይደለም፤ ትምህርት ሚኒስትርም ይህ ነገር እስኪጣራ ድረስ የወሰነው ውሳኔ ትክክል አይደለም። መጀመሪያ ጥልቅ የወንጀል ምርመራ መደረግ አለበት። በአንድ ጊዜ በተናበበ ሁኔታ 13 ሺህ ተማሪ ሊሳሳት አይችልም። በፍፁም!! ከዐማራ ውድቀት ማትረፍ (profiting by failure) የሚፈልጉ እረጅም እጆች እንዳሉበት የሚያመላክቱ ፍንጮች እየመጡ ነው። አሁን የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ተረጋግታችሁ ተፈተኑ፤ ፈተና አይደለም እየተሰረቀ ያለው፤ ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ፣ የእናተን አቴሽንና ትኩረት በመስረቅ የማዋከብ ደባ ነው የተያዘው።
ባልደራስ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽንን በአቶ ስንታየሁ ቸኮል ጉዳይ ላይ መግለጫ እንዲሰጥ ጠየቀ! ጥቅምት 2 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር የባልደራስ ለዕውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት ጥቅምት 2/2015 ዓ.ም. በአቶ ስንታየሁ ቸኮል የእስር ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሥራ ሓላፊዎቸ ጋር በኮሚሽኑ ጽ/ቤት ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። የባልደራስ ለዕውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ አባልና የድርጅት ጉዳይ ሓላፊ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ላለፉት 5 ወራት በአማራ ክልል፣ በአዲስ አበባ ከተማ እና በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ወህኒ ቤቶች በግፍ እየተሰቃዩ መሆናቸውን የባልደራስ ተወካዮች ለኮሚሽኑ ባለሥልጣናት አብራርተዋል። ፍርድ ቤቶች ከአንዴም አምስት ስድስት ጊዜ በነፃ የለቀቋቸውን የግፍ እስረኛውን አቶ ስንታየሁ ቸኮልን፣ ፖሊሶች ከፍትህ ሥርዓቱ አሠራር ውጭ ከፍርድ ቤት ደጃፍ ላይ እያፈኑ ከአንድ እስር ቤት ወደሌላ እስር ቤት እያንከራተቷቸው መሆኑ በባልደራስ ሰዎች ተገልጿል። ፖሊሶች በተለያዩ ጊዜያት የገዢውን ፓርቲ ፖለቲካዊ ፍላጎት የሚያሳካ ክስ እየመሠረቱ ሰብኣዊ መብቶቻቸውን መግፈፋቸውና ቤተሰቦቻቸውንም ማጉላላታቸው እጅግ አሳዛኝ መሆኑ በውይይቱ አንስተዋል። የባልደራስ አመራሮች፣ ፖሊስ የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ፍላጎትና ውሳኔዎች አስፈፃሚ መሣሪያ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽኑ ተገንዝቦ በአቶ ስንታየሁ ቸኮል ላይ የሚያደርሰውን ለከት ያጣ እስርና የህግ ጥሰት አስመልክቶ በአፋጣኝ መግለጫ እንዲሰጥ አቤቱታቸውን አቅርበዋል። በተጨማሪም የባልደራስ አመራሮች ኮሚሽኑ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በእስር ላይ እያሉ የሚደርስባቸውን ማንኛውንም ዓይነት የሰብኣዊ መብት ጥሰት ለመከላከል እያደረገ ያለውን ክትትል አመስግነዋል። መጨረሻም የኮሚሽኑ ሓላፊዎችና ባለሞያዎች በበኩላቸው፣ የአቶ ስንታየሁ ቸኮል ኢሰብአዊ የሆነ የእስር ሁኔታ ኮሚሽኑም ለመከታተል እስኪያስቸግረው ድረስ ግራ ያጋባው መሆኑን አብራርተዋል። አያይዘውም ጉዳዩን በቅርብ በመከታተል ተጨማሪ መረጃዎችን በመሰብሰብና በማጠናቀር የኮሚሽኑ ዋና ሓለፊዎች መግለጫ እንደሚሰጡበት ቃል ገብተዋል ሲል ባልደራስ አስታውቋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-