iNaya Records || ዒናያ ሪከርድስ
Статистикаማንኛውንም አስተያየት እና መረጃዎችን ያድርሱን! ° አባል ለመሆን እና ከእኛ ጋር ስራ ለመጀመር @iNayaRecords_bot ላይ ያነጋግሩን! ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን!
- Последний пост
- 5 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ከልብ እናመሰግናለን! ቀደም ሲል የመንዙማ፣ የአውራድ፣ የዚክር፣ የተወሱላት እና ሌሎች ተያያዥ የመሻኢኾቻችንን ኪታቦች ለማሰባሰብ እና ዲጂታላይዝ ለማድረግ፤ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ እንድትሆኑ ጥሪ ማቅረባችን ይታወሳል። አልሐምዱሊላህ! ባደረጋችሁት ርብርብ ከ170 በላይ ከተለያዩ ሐሪማዎች የወጡ ኪታቦችን መሰብሰብ ችለናል። ለትብብራችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! የዒናያ ሪከርድስ አፕሊኬሽን በቅርቡ ወደ እናንተ ይደርሳል! አፕሊኬሽኑ ከረቢዕ ወር በፊት ለአገልግሎት ክፍት የሚሆን ሲሆን፣ አሁን ላይ በሙከራ (Playstore Test Mode) ሂደት ላይ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን። ከአፕሊኬሽኑ ምን ይጠብቃሉ? ✅ ሁለገብ ስብስቦች፡ በርካታ የመድህ፣ የዚክር፣ የአውራድ እና የመንዙማ ስብስቦችን በድምፅ (Audio) እና በፅሁፍ አቀናጅቶ የያዘ ነው። ✅ ምቹ አጠቃቀም፡ ለማንኛውም ተጠቃሚ እጅግ ቀላል እና ምቹ (User-friendly) ሆኖ የተሰራ ነው። ✅ የተሻለ የገቢ አማራጭ፡ ለነባርም ሆነ አዳዲስ ማዲሆቻችን ከYouTube በተሻለ መልኩ አዋጭ የሆነ የገቢ አማራጭ ይዞ የቀረበ ብቸኛ እና የመጀመሪያው አፕሊኬሽን ነው! ዒናያ ሪከርድስ በጣም በቅርቡ! #በአዲስ_ሐሳብ_እየመጣን_ነው!
የዒናያ ሪከርድስ አፕሊኬሽን የመድህ፣ የዚክር፣ የአውራድ፣ የሶለዋት እና የመውሊድ ኪታቦችን በአንድ ማዕቀፍ ስር ዲጂታላይዝ የማድረግ ሰፊ ስራ ይዞ እየመጣ ነው። አሁን ላይ ያሉትን ኪታቦች ይበልጥ ለማበልጸግ እና ስራችንን ለማስፋት የእናንተን ግብአት እንፈልጋለን። ማንኛውንም አይነት ተዛማጅ ኪታብ በማቅረብ አሻራችሁን አሳርፉ! እንዴት ማድረስ ይቻላል? 👉 በቴሌግራም ቦት፡ https://t.me/iNayaSupport_bot 👉 በስልክ፡ +251911102654 ላይ መላክ ይችላሉ ! #ዒናያ_ሪከርድስ — #በአዲስ_ሐሳብ_እየመጣን_ነው!
ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለመጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ዛሬ ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በቢላሉል ሐበሺ የስብሰባ አዳራሽ "የአዲስ የሞባይል አፕሊኬሽን ትውውቅ እና የጋራ አሰራር" በሚል ርዕስ ያዘጋጀነው የፓነል ውይይት እጅግ ስኬታማ በሆነ መልኩ ተጠናቋል። በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ በመገኘት ሀሳብ ላካፈላችሁን ማዲሆች፣ ሙንሺዶች፣ የዘርፉ ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች በሙሉ ምስጋናችን የላቀ ነው! በዛሬው የፓነል ውይይታችን የመንዙማ እና ነሺዳ ኢንዱስትሪው ያለበትን ደረጃ፣ ያሳካናቸውን ድሎች እንዲሁም በዘርፉ ያሉ መዋቅራዊ ችግሮችን በሰፊው ዳስሰናል። በተለይም አሁን ባለው የዩትዩብ አሰራር ላይ ያሉ ውጣ ውረዶች (የሞኒታይዜሽን መዘግየት፣ ዝቅተኛ ክፍያ፣ ከፍተኛ የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ወጪ እና የኮፒራይት ችግሮች) አብዛኛውን ወንድሞቻችንን ከስራው እያራቀ መሆኑን ተወያይተን፤ ዘላቂ መፍትሄ የሆነውን የዒናያ ሪከርድስ አዲስ የሞባይል አፕሊኬሽን ይፋ አድርገናል። በእለቱ ከተዳሰሱት ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡- 🔹 ፈጣን እና የተሻለ የገቢ አማራጭ፡- አዲሱ አፕሊኬሽናችን የዩትዩብን አድካሚ ቅድመ-ሁኔታዎች (የሰዓት እና የተከታይ ገደቦችን) በማስቀረት፣ ማዲሆች ስራቸውን እንዳጠናቀቁ በቀጥታ ወደ ገበያ አውጥተው ከአድማጩ ጋር የሚያገናኝ እና አዋጭ የገቢ አማራጭ መሆኑ ተገልጿል። 🔹 ወጪን መቀነስ፡- ከፍተኛ የቪዲዮ እና የፕሮዳክሽን ወጪዎችን በማስቀረት፤ በስቱዲዮ (Audio) ስራዎች ብቻ ጥራት ያለው ስራ ለአድማጭ ማድረስ የሚቻልበት ምቹ መደላድል ተፈጥሯል። 🔹 አብሮነት እና የጋራ እድገት (ቮቸር ሲስተም)፡- በኢንዱስትሪው ውስጥ ያለውን የአንጋፋ እና አዲስ ማዲሆች መራራቅ በማጥበብ፤ አንዱ ሌላውን የሚደግፍበት እና "እኔ" ከሚለው ይልቅ "እኛ" የሚለውን አስተሳሰብ የሚያጎለብት የቮቸር/ኩፖን ስርዓት አስተዋውቀናል። 🔹 ማዲህ ስቱዲዮ (Madih Studio) መተግበሪያ፡- ማዲሆች የራሳቸውን ስራዎች አፈጻጸም፣ የስትሪም መጠን እና የሚያገኙትን ገቢ በግልጽ እና በቀላሉ በራሳቸው ሞባይል መከታተል የሚያስችላቸው ቴክኖሎጂ ቀርቧል። 🔹 ከፍተኛ ደህንነት (Security)፡- የተጠቃሚዎች መረጃ እና የክፍያ ሂደቶች፣ እንዲሁም የባለሙያዎች የኮፒራይት እና የስራ ባለቤትነት መብት በከፍተኛ የቴክኖሎጂ ደህንነት የተጠበቀ መሆኑን አረጋግጠናል። የጋራ ስኬት የጋራ ባለቤትነትን ይጠይቃል! ዒናያ ሪከርድስ ከ ባቀረበው በዚህ አዲስ ቴክኖሎጂ "ይስሩ ይከፈሉ" በሚለው መርህ መሰረት በጋራ ለላቀ ደረጃ እንድንሰራ በአክብሮት እንጠይቃለን። በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን! #ዒናያ_ሪከርድስ #InayaRecords #Menzuma #Neshida #MadihStudio #IslamicArt #Ethiopia
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи