✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
Статистика。➴ 。 💡 * ✧ 。\ | /。 ★ ೃ✧ ለኡማው ማስታወሻ 💌 ೃ✧ ★ 。/ | \。 ✧ 。✒️ 。 。 ✫ -;👥 .° [ @Muslim_group2 ] ୭ ─────⊱◈🌟◈⊰───── ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ✫ ˚♡ ⋆。 ┊ 🔸⋆ ⊹. 📬:አስተያየት ༻ 「 @Muslim_comment_bot 」
- Последний пост
- 23 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- французский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📮ለበጎ ነው📮 📯አላህ ﷻ በኛ መጎዳት የሚጠቅመው ምንም ነገር የለም። ጉዳት መስሎ የታየን ጥቅም ሊሆን ይችላል። በርግጥም እውነት ተጎድቻለው ብለህ የምታስብ ከሆነ ብሶትህን ወደ ላይ አቤት በል። ወደ መሬትና ወደጎን ሳይሆን ወደ ሰማይ ተመልከት። አቤቱታህን በእንባ ፈርምበትና ማመልከቻህን ሰማይ ቤት አስገባ። ኑሮ ከከበደህ፤ ነገር መሰመር አልይዝ ካለህ፣ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነህ አላህን ﷻ አወድስ። አመስጋኝ እንጂ አጉሮምራሚ ድምፆች በሰማይ ቤት አይወደዱም። ከአጭርም ይሁን ከረጅም ጊዜ ዱዐእ በኋላ የሚላክልህን መልስ ምንም ቢሆን በፀጋና በውዴታ ተቀበል።📬 ──────⊱◈◈◈⊰────── 💡 @Muslimchannel2 💡 @Muslimchannel2 💡 @Muslimchannel2 #join_our_channel_
🍃 "እንተዛዘን "🍃 🔶ጥሩ ለሰራ፣ በጎ ነገረ ላበረከተና መክሮ ላስተካከለ ሰው በድብቅ ይሁን በይፋ ዱዐዕ የማያደርግ ሰው እሱ ምቀኛ ነው። 🔷ለሰው የተወሰነ ውለታ ውሎ መልሱን ያውም በበለጠና በተሻለ ሁኔታ ከጓደኛው የሚጠብቅ ሰው ጓደኛ ሳይሆን ጉደኛ የሆነ አትራፊ ነጋዴ ነው። 🔶ባልሰራንና በሌለን ነገር የሚያሞካሸን ሰው ካለን አንዱን ሊወስድብን ሳይሆን አይቀርም። 🔷በዲን ውስጥ ለሚሰራው ማንኛውም መልካም ስራ ክፍያው ከአላህ ትቶ ከሰው የሚጠብቅና ካልተከፈለው በቀር ሞራሉ የማይነሳሳ ሰው ከሸይጧንም ቢከፈለው ያገለግላል ። 🔶ጠንክሮ የማይሰራና ባገኘውም ብኩን የሆነ ሰው ድህነት ለሱ ቅርብ ነው። 🔷ስራችን አስደስቶት "አላህ ይጨምርልህ ያቆይብህ" ከማለት ይልቅ "አድናቂህ ነኝ" እያለ የሙገሳ ቃላቶችን የሚደረድርልን ሰው እያሰራን ሳይሆን ስራችንን እያበላሸብን ነው። 🔶ታላቁ ሶሃባ አብዱላህ ኢብን መስዑድ ከአንድ መጅሊስ ሲነሱ ሰዎች ታላቅነታቸውን ስለሚያውቁ ተከተሏቸው። እርሳቸውም በመተናነስ መልክ እንዲህ አሏቸው። "ሰዎች ሆይ! አትከተሉኝ ወይ እኔ እጠፋለሁ ወይ እናንተ ትጠፋላቹህ።" ──────⊱◈◈◈⊰────── 🔖 @Muslimchannel2 🔖 @Muslimchannel2 🔖 @Muslimchannel2 #join_our_channel_👏🏻
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በጀነቶች ውስጥ መከበር ለሚፈልጉት 🤍 ✅¹:እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡ ✅²:እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡ ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡ ✅³:እነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት (የሚያረጋግጡት)፡፡ ✅⁴:እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡ ✅⁵:እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡ ✅⁶:እነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡ ✅⁷:እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት፡፡ ✅⁸:እነዚያም እነርሱ በሶላቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁት፡፡ . . . . . . . . . 🌼أُولَٰئِكَ فِي جَنَّاتٍ مُّكْرَمُونَ 🌸እነዚህ (ከዚህ በላይ የተወሱት ሁሉ) በገነቶች ውስጥ #የሚከበሩ ናቸው።👐(70:23-35) اللهم اجعلنا منهم 🤲 🌱↱[ @Muslimchannel2 ]↲ෞ ──────────────── │││ . . 〔💭〕 ││✧ ✧ࣶᭂ[ insta ] ୭⋆*。 │✧ . • ︿︿︿︿︿ • • ✧ . #SHARE_The_خير . . . .
የውመል ቂያማ ©
ዱንያ
ሰላት
😴
ሶብር ©
ያልተገቡ ሰዎችን ማላቅ
ጊዜው
የሰው ልጅ
የቂያም ቀን
እውነተኛ የአላህ ባሮች
видео или голосовое, без подписи
🇸🇩