- Последний пост
- 7 июн.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሰላም ቤተሰብ ✌️ እንደምን አላችሁ ? ትናንት መልካም የሚባል ጊዜን አሳልፈናል ። ስለነበራችሁ ጥሩ ዝግጅት በሙሉ በቅድሚያ ማመስገን እንወዳለን ። እንዳሳወቅናችሁ ሁላችሁም በምንሰራቸው ስራዎች ላይ የምትሳተፉ ሲሆን ትናንት ባደረግነው ማጣሪያ ግን በቅርቡ ለምንጀምራቸው ስራዎች የሚያስፈልጉንን 36 ሰዎች የምንወስድ ይሆናል። ሆኖም ትናንት ባየነው ውድድር በጣም ለመምረጥ እስኪከብደን አብዛኛው ሰው ጥሩ ነገር ይዞ አቅርቧል ። ስለሆነም በስልክ የምናሳውቃችሁ በሙሉ በእናንተ ቦታ ደብል ካስት እንደሚኖር አስባችሁ ዝግጅታችሁን በአግባቡ እንድታደርጉ እናሳስባለን ። በተረፈ በቅርቡ ለተመረጣችሁ ልጆች በስልክ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። መልካም ጊዜ!!!
видео или голосовое, без подписи
ሰላም ቤተሰብ ✌️ እንደምን አላችሁ ? እንደተናገርነው ውጤታችሁን ለቀናል። ሁለተኛ ዙር ምልመላ በቀን 06/12/2016 ዓ.ም በዕለተ ሰኞ ይኖረናል። ቦታው የመጀመሪያ ዙር ኦድሽን የወሰዳችሁበት ቦታ መካኒሳ ወረዳ 02 ወጣት ማዕከል ነው። ከታች ስማችሁ እና ስልካችሁ ከተዘረዘሩት ሰዎች ውጭ የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ። የሁለተኛ ዙር ኦድሽን የሚሆነው በራሳችሁ ስራ ሲሆን ከ 2 - 3 ደቂቃ የሚያልቅ አጠር ያለ ስራ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን ። መልካም ዕድል !!!
ሰላም ቤተሰብ ትናንት ስኬታማ የሆነ ጊዜ አሳልፈናል ለዚህም ልናመሰግናችሁ እንወዳለን ። በቀጣይም ውጤታችሁን እና ከእኛ ጋር ስለምንሰራቸው አዲስና ነባር ስራዎች የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ወደዚህ ቻናል ያልተቀላቀሉ የጥበብ ወዳዶችን በማስገባት አብረውን ይሁኑ!!! ሰናይ ቀን
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ የኦድሽን ቀናቹ ይሆናል ፤ እናም በመመረጣችሁት ስክሪፕት ላይ እንድታቀርቡ የ 3 ደቂቃ ጊዜ ይሰጣችኋል ። በመመረጣችሁት ስክሪፕት እንደምርጫቹ እየተጣመራችሁ የምታቀርቡ ይሆናል። ውጤታችሁንም በዚሁ ቻናል የምናሳውቃችሁ ይሆናል ። መልካም ዕድል
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የልዩ ሲኒማ ቤተሰቦች!!! እንደሚታወቀው ነገ በመካኒሳ ወረዳ 02 ወጣት ማዕከል የትወና ችሎታ መመዘኛ (Audition) ይኖረናል። ስለሆነም በተላከላችሁ ስክሪፕት መሰረት ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ ከጠዋት 2 ሰዓት ጀምሮ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ። መልካም ቀን
https://t.me/liyu_audition በዚህ ሊንክ ተጠቅማችሁ መሳተፍ የሚፈልጉትን በሙሉ ያስገቡ
Channel photo updated
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи