tgindex
Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)

Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)

Статистика

ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 347
+5 за 5 дн.
Сутки
+1
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 792
20 постов
Вовлечённость
133,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 076
1/48двое суток
1 233
1/72трое суток
1 329

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Great News! Meba Microfinance Becomes the First Microfinance Institution to Register with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA)! Meba Microfinance Institution S.C. is proud to announce that it has officially registered its shares with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), making it the first microfinance institution in the country to enter the formal securities-registration framework. This landmark achievement extends Ethiopia’s emerging capital market beyond commercial banks and state-owned enterprises. Read the full announcement and details here:https://mebamfi.com.et/News.php Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 4 авг.1 10554

    Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 1 авг.1 3442

    без подписи

  • 1 авг.1 2912

    без подписи

  • 1 авг.1 2292

    без подписи

  • 1 авг.1 0882

    без подписи

  • 1 авг.1 1992

    без подписи

  • 1 авг.1 0552

    без подписи

  • без подписи

  • 1 авг.1 310232

    መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የበጀት ዓመቱን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ፤   መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የ2025/26 የበጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ በጀት ዓመት ስልታዊ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል።   በዚህ የምክክር እና የግምገማ መድረክ ላይ የተቋሙ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የሁሉም ቅርንጫፎች ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል። በውይይቱ ወቅት የዓመቱ አጠቃላይ የፋይናንስ እና የኦፕሬሽን አፈጻጸም በዝርዝር የቀረበ ሲሆን የተገኙ ስኬቶችን በማጠናከር እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመተንተን ለቀጣዩ በጀት ዓመት ስልታዊ የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።   በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ በተመዘገቡ የሥራ ውጤቶች፣ በብድር ስርጭትና አሰባሰብ፣ በቁጠባ አሰባሰብ እና በደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ጥሩ እና አርአያነት ያለው አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እና ሠራተኞች የዕውቅና እና የምስጋና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለፋይናንስ ተደራሽነት፣ ለላቀ የደንበኞች አገልግሎትና ለዘላቂ እድገት ባለው ቁርጠኝነት መሠረት፣ በምክክር መድረኩ የተቀመጡትን አቅጣጫዎች በመተግበር በቀጣዩ በጀት ዓመትም የተሻሉ ስኬቶችን ለማስመዝገብ በጋራ እንደሚሠራ ገልጿል። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 27 июл.1 3984

    መልካም የሥራ ሳምንት! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 25 июл.1 3835

    የሴቶች ጥንካሬ የቤተሰብ እና የኅብረተሰብ መሠረት ነው! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለሴቶች ቁጠባ የተዘጋጀ ልዩ እና አበረታች የወለድ መጠን ይዞ መጥቷል። ለግል ሕልም፣ ለቤተሰብዎ ዋስትና ወይም ለንግድዎ ማስፋፊያ የሚሆን የፋይናንስ መሠረት አኑሪ! አንቺ ዛሬውኑ ቆጥቢ፤ እኛ ሕልምሽን እናሳካለን! የፋይናንስ ዕቅድሽን በልዩ ወለድ እውን አድርጊ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 17 июл.1 99212

    የተቋማት ቁጠባ የተቋምዎን የወደፊት ተስፋ እና ትርፋማነት በጠንካራ መሰረት ላይ ይገንቡ! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለተቋማት ቁጠባ ከፍተኛ የማትጊያ የወለድ መጠን አሻሽሎ ይዞልዎት መጥቷል፡፡ 👉በሚቆጠሩት የገንዘብ መጠን ልክ የሚያደግ ከፍተኛ የወለድ ተመን! 👉የተቋምዎን ጥሩ ገንዘብ በብቃት ለማስተዳደርና ለወደፊት መስፋፋት የሚሆን ካፒታል ለማግኘት አስተማማኝ ምርጫ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 1 июл.2 20312

    በደንበኝነት አብረውን ስለዘለቁ ምስጋናችን የላቀ ነው! በተሻለ ልናገለግልዎ አዲሱን የሥራ ዘመን ጀምረናል! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 20 июн.2 6168

    https://thetargetjobs.com/job/head-office-2-manager-finance-and-administration-department/

  • 2 июн.3 10113

    የበጀት ዓመቱ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት! የዓመቱ የቁጠባ ግብዎ ላይ ደርሰዋል?በቀሩት ቀናት ውስጥ በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የጀመሩትን የቁጠባ ጉዞ በስኬት ያጠናቅቁ፤ ለቀጣዩ ዓመት ትልቅ የፋይናንስ መሠረት ይጣሉ። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 13 мая3 011122

    Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 27 апр.3 05251

    አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ዕድል! ሳምንቱን በታላቅ ተስፋ እና በጠንካራ እቅድ እንጀምር! ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ፤ ይህ ሳምንት ሥራዎ የሚበሰርበት፣ የቁጠባ ባህልዎ የሚጎለብትበት እንዲሆን እንመኛለን! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 11 апр.3 06316

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

  • 11 апр.2 43523

    https://ethiojobs.net/job/0M78rcQRuw-junior-accountant