tgindex
Meklit Microfinance S.C.

Meklit Microfinance S.C.

Статистика

መክሊት ማይክሮፋይናንስ🌟 እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት! ★★★★★ 25 YEARS OF SERVICE IN UNLOCKING YOUR POTENTIAL!

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
550
+4 за 5 дн.
Сутки
+1
+0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
648
28 постов
Вовлечённость
117,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
292
1/48двое суток
334
1/72трое суток
360

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • መክሊት ማይክሮፋይናንስ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አመታዊ የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ፡፡ መክሊት ማይክሮፋይናንስ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም እና የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ አካሄደ፡፡ ከሐምሌ 24-25, 2018 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በቆየው ጉባኤ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ አፈፃፀም ለጉባኤው ቀርቦ በተሰብሳቢዎች ውይይት የተደረገበት ሲሆን አፈፃፀሙም ጥሩ እንደነበር ተገልጿል፡፡ በበጀት ዓመቱ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እና ሠራተኞች የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተከናውኗል፡፡በተጨማሪም የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩም የመክሊት የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል አቶ አበበ ዳኘ፣ የመክሊት ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ አቶ ዘገየ ባንቴን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ፣ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እና ሠራተኞች ተገኝተዋል፡፡ መክሊት ማይክሮፋይናንስ እምቅ አቅምዎን ወደትሩፋት የሚቀይሩበት!

  • Meklit Microfinance S.C. pinned «የጥንቃቄ መልዕክት ከመክሊት ማይክሮፋይናንስ ክቡራን ደንበኞቻችን፤ የብድር ወይም የቁጠባ ክፍያ በሚፈፅሙበት ወቅት የተቋሙ ህጋዊ ደረሰኝ እና ገንዘብ የሚቀበለው ሰው የተቋሙን ህጋዊ መታወቂያ የያዘ ሰራተኛ መሆኑን በሚገባ ያረጋግጡ፡፡ ለደንበኞቻችን ደህንነት ቅድሚያ እንሰጣለን! አጠራጣሪ ሁኔታዎችን በ0903004342 በመደወል ያሳውቁ፡፡»

  • የጥንቃቄ መልዕክት ከመክሊት ማይክሮፋይናንስ ክቡራን ደንበኞቻችን፤ የብድር ወይም የቁጠባ ክፍያ በሚፈፅሙበት ወቅት የተቋሙ ህጋዊ ደረሰኝ እና ገንዘብ የሚቀበለው ሰው የተቋሙን ህጋዊ መታወቂያ የያዘ ሰራተኛ መሆኑን በሚገባ ያረጋግጡ፡፡ ለደንበኞቻችን ደህንነት ቅድሚያ እንሰጣለን! አጠራጣሪ ሁኔታዎችን በ0903004342 በመደወል ያሳውቁ፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • መክሊት ማይክሮፋይናንስ አ.ማ. የ2019 በጀት ዓመት ዕቅዱን አጽድቋል መክሊት ማይክሮፋይናንስ አ.ማ. የተቋሙ የቦርድ አባላቱና ሁሉም የማኔጅመንት አካላት በተገኙበት በጋራ የ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ አመታዊ ዕቅድ ላይ በመወያየት አመታዊ ዕቅዱን ገምግሞ አጽድቋል። በቢሾፍቱ አዱላላ ሪዞርት ከሰኔ 19 - 20, 2018 ዓ.ም በተደረገው ስብሰባ በአዲሱ በጀት ዓመት ተቋሙ በተለይ የቁጠባ ሃብት በማሰባሰብ፣ የዲጂታል ብድር አገልግሎት በማሰጀመር ፣ የማርኬቲንግ ሥራዎችን በማጠናከር እና በየደረጃው ላሉ የተቋሙ አመራር አካላትና ሰራተኞች የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎችን በስፋት መስጠት ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች እንደሚሆኑ ተገልጿል። በተጨማሪም፣ ተቋሙ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉ አገልግሎቶችን በማስፋፋት የደንበኞችን ተደራሽነትና እርካታ ለማሳደግ፣ እና የገበያ ተወዳዳሪነቱን በማጠናከር የሰው ኃይል አቅሙን በቀጣይነት ለማሳደግ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ተብራርቷል። ከላይ የተገለፁት ተግባራትም ተቋሙ ያስቀመጣቸውን ስትራቴጂያዊ ግቦች በተሳካ ሁኔታ ለማሳካት ወሳኝ መሠረት እንደሚሆኑ በስብሰባው የተገለፀ ሲሆን በመጨረሻም የመክሊት የቦርድ አባላት ማኔጅመንቱ አጠቃላይ ለተቋሙ ስራ እያደረገ ያለውን ጥረት በማመስገን የተለያዩ የስራ አቅጣጫዎችን በመስጠት ስብሰባው ተጠናቋል፡፡

  • без подписи

  • 9 июн.1 0523

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 9 июн.911133

    እንኳን ደስ አላችሁ! መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዪሽን አ.ማ  የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በሻሸመኔ ከተማ  39ኛ ቅርንጫፉን በተጨማሪም 40ኛ ቅርንጫፉን በወላይታ ሶዶ ከተማ  የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት አካላት  የከተማዋ ነዋሪዎች እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት  በተገኙበት ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ አስመርቆ ከፈተ። መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!!

  • без подписи

  • የሀዘን መግለጫ የመክሊት ማይክሮ ፋይናንስ አዳማ ቅርንጫፍ ባልደረባ የነበሩ አቶ ጌታቸው ገበየሁ በድንገት ህይዎታቸው በማለፉ የተሰማንን ታላቅ ሀዘን እየገለፅን ለመላው ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን እንመኛለን።

  • ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መክሊት ማይክሮፋይናንስ

  • Meklit Microfinance S.C. pinned «የጥንቃቄ መልዕክት ከመክሊት ማይክሮፋይናንስ ! ውድ ደንበኞች ፤ በተቋማችን ስም በመጠቀም ሕገ-ወጥ ገንዘብ ጥያቄ ፣ የሃሰት የብድር ቃልኪዳን ወይም የመረጃ ስርቆት ሊፈፅሙ የሚችሉ ግለሰቦች ስለሚኖሩ እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡ የተቋማችን አሰራር በአካል ቅርንጫፍ በመቅረብ የሚፈጸም በመሆኑ በስልክም ሆነ በማህበራዊ ድረገፅ የሚመጡ የማታለያ መልዕክቶችን አይመኑ፡፡ በተጨማሪም • የይለፍ ቃል(password)…»

  • 23 мая1 01644

    የጥንቃቄ መልዕክት ከመክሊት ማይክሮፋይናንስ ! ውድ ደንበኞች ፤ በተቋማችን ስም በመጠቀም ሕገ-ወጥ ገንዘብ ጥያቄ ፣ የሃሰት የብድር ቃልኪዳን ወይም የመረጃ ስርቆት ሊፈፅሙ የሚችሉ ግለሰቦች ስለሚኖሩ እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡ የተቋማችን አሰራር በአካል ቅርንጫፍ በመቅረብ የሚፈጸም በመሆኑ በስልክም ሆነ በማህበራዊ ድረገፅ የሚመጡ የማታለያ መልዕክቶችን አይመኑ፡፡ በተጨማሪም • የይለፍ ቃል(password) ወይም የሂሳብ መረጃዎን ለማንም አያጋሩ፡፡ • ከተቋሙ ውጭ ለሚጠየቅ ክፍያ ገንዘብ አይላኩ፡፡ • ያልተረጋገጡ ስልክ ወይም መልዕክቶችን አይመኑ፡፡ • ማንኛውም አጠራጣሪ ድርጊት ሲያጋጥምዎ በ0903004342 ለተቋሙ ያሳውቁ፡፡ ለደንበኞቻችን ደህንነት ቅድሚያ እንሰጣለን ! መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ !

  • Meklit Microfinance S.C. pinned a photo