tgindex
ጥበብ መንፈሳዊ

ጥበብ መንፈሳዊ

Статистика

መንፈሳዊ ስነ ፅሁፍ ግጥም መነባነብ የመድረክ ድራማ .....

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 714
−1 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
796
20 постов
Вовлечённость
29,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
142
1/48двое суток
162
1/72трое суток
175

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🏆 የ 50 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! አማኑኤል ማለት ምን ማለት ነው ?

  • =እኔ ነኝ የማውቀው = አንዴ ብቻ   ይድላኝ አንዴ ብቻ   ልረፍ አንዴ ብቻ   ልኑር አንዴ ብቻ    ልትረፍ ፋታ ብቻ   ላግኝ  እንደምፈልገው እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማውቀው። ሀብታሙ ሀደራ

  • ክረምት ''ምነው ላለመባል የያዝኩትን ህመም ከዝናቡ ጋራ በእንባዬ 💧ለማከም የክረምቱ ወራት ከበጋው ቢረዝም'' @menfesawiss

  • ⁉️ የማንን መንፈሳዊ ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 💞  የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ  💞 💞 የቅዱስ ሚናስ 💞 💞 ብጹዕ አብነ ሺኖዳ 💞 💞 አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 💞 💞 ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ 💞 💞 ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ  💞 💕 ታላቁ አባ መቃርስ  💕 💕 ቅዱስ አትናቴዎስ  💕 💕 ቅዱስ እንድርያስ 💕 💞 የቅዱስ ሚናስ💞 💞 ብጹዕ አብነ ሺኖዳ 💞 💞 አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 💞 💞 ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ 💞 💞 ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ  💞 💕 ታላቁ አባ መቃርስ  💕 💕 ቅዱስ አትናቴዎስ  💕 💕 ቅዱስ እንድርያስ 💕

  • ለሞተልን እግዚአብሔር መኖር ያቅተናል?

  • ዘመኑ ቀርቧል ብናምንማ መቅረቡን፤ የጌታ መምጫ ዘመኑን፤        ብናምንማ....        በሁላችን እንደሚደርስ፤        ይህ ገላችን ....       ከአፈሩ ገብቶ እንደሚፈርስ፤ ግፋ ቢል 80 እንደሆነ የኛ እድሜ፤ ከዛ ሲርቅ ቁጥር ብቻ ስያሜ፤         ብንሰማውማ ....         ቀንናሌት እየደከመ፤         በጩኸት ቁስል  እየታመመ፤          "ደረርሷልና ዘመኑ ፤           ቁረቡ ፀልዩ እዘኑ፤"           ብሎ ነበር ካህኑ፤ ግን እንሟገታለን(2×) እኛም እንዲ ብለን፤ ያኔ የነገረን የታል ምልክቱ፤ ከራእይ መፅሀፍቱ፤ የሀሳዊው መሲ የአውሬው መፈታቱ፤          የታል ተአምራት፤           የሚታየው በምፅአት፤           የታለ መከራ፤         በአፍ ሞልቶ የሚወራ፤ ሁሉን ለምደነው... መቼመጣ እንላለን፤ እስኪመጣ የባሰውን እናያለን፤         ከዚም የከፋ ከመሞት በላይ...        የተአምራት የግርምት  በላይ...        እንጠብቃለን፤        እድሜ በቅቶን ጊዜ እንዳለን¡        በዚ ምድር.....          ዘላለም ኗሪ እመስላለን፤ ወይ ንስሀ አንገባ፤ ወይ ከወንጌል አንግባባ፤        ብቻ...        ቢገባን ግን ምፅአት ፤        የኛው አጭር እድሜ ናት፤         ከጉያችን የምንይዛት፤         ከሞት ኋላ የማናያት፤ እና... የመዳን ቀን አሁን ነው፤ ምፅአት ለኛ ዛሬ ነው፤ በእድሜህ ልክ የምትጎበኘው፤ በሞትህ ጊዜ የምትቃኘው፤ ያንተን ምፅአት...  በዘመህ ነው የምታገኘው፤      አዎ ደርሷል ዘመኑ፤      አዎ መቷል ቀኑ፤ እንደውም ለኛ ይበልጥ ይቀርባል፤ ያወቀበትስ... በንስሀንባ ሀጥያቱን ያጥባል፤ ከአምላኩ እቅፍ... እንደልጅ ሆኖ መቅደስ ይገባል፤        ያላወቀበት ተግባር የሌለው..        ደርሷል እያለ...        በወሬ ያልቃል፤       የርሱ ምፅአት ...       ካለንስሀ በሞት ያበቃል።    @menfesawiss

  • ጥረት ልፋት የሚጠይቀው መኖር ነው መኖር ነው ከባድ መሞት መኖር ያልቻሉ ሰዎች ሽልማት ነው @menfesawiss

  • ስለጣርን ያልፍልናል ማለት አይደለም ላብህ ሳይደርቅ ልትሞት ትችላለህ @menfesawiss

  • ፍጹም ነን የምትሉ ሰዎች ግን ክንፋችሁ ወዴት አለ ጸሎት የእናንተ አገልግሎት የእናንተ ስብከት የእናንተ ብቻ የሚመስላችሁ የምትኮንኑ የማትሳሳቱ የሚመስላችሁን በነገሮች ሁሉ እናንተ ብቻ ትክክል የሆናችሁ የሚመስላችሁን እውን ከሆነ በፍጹምነታችሁ ያገኛችሁት ክንፍ የለም መቼም እግዚአብሔር ጸሎቱ ለበዛ ኀጢአት የሌለበት ሰው ከኛ እኩል አያደርገውም @menifesawiss

  • Image በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋራ ነህና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።። መዝ 22÷2 @menfesawiss @menfesawiss

  • ስድስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ምን ተብሎ ይጠራል ?

  • 9 мар.1 11141

    ሰው የለኝም ድውዩም፦ጌታ ሆይ ውሃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያዪቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል ብሎ መለሰለት። @menfesawiss @menfesawiss

  • ✔️ ንስሃ ማለት ምን ማለት ነው ? ✔️ የንስሃ አባት ማለት ምን ማለት ነው? ✔️ ንስሃ አባት በርቀት መያዝ ይቻላል ወይስ አይቻልም? ✔️ ንስሃ በስልክ መግባት ይቻላል ወይስ አይቻልም? 🔴 ሌሎችንም ጥያቄዎችን እና መልሶች ያገኙበታል 💞 JOIN💞 ይበሉ 👇 https://t.me/addlist/8cMl3tsPT9VlZDk0

  • без подписи

  • без подписи

  • አስተውሉ ሰዎች አሰተውሉ ሰዎች እዩ ተመልከቱ ለሚታልፍው ዓለም ብላችሁ አትሳቱ አምላክ በመካድ አትጥፉ በከንቱ ከ እግዚአብሔር ሌላ ምንም ዓምላክ የለም ከኢየሱሰ  በቀር ምንም ቤዛ አላውቅም ህያው እግዚአብሔር በፍፁም አልክድም         አሰተውሉ ሰዎች እዩ ተመልከቱ      ለሚታልፍው ዓለም ብላችሁ አትሳቱ(፪) ምድርም ታረጃለች የሰው ልጀችም ዓለምም እንዲሁ ፀንታ አትቆይም ሰብአዊም ጥበብም ዘላቂ አይደለም ቅድስ እግዚአብሔር ግን ይኖራል ዘለላም         አሰተውሉ ሰዎች እዩ ተመልከቱ      ለሚታልፍው ዓለም ብላችሁ አትሳቱ(፪) ብናምነው ባናምነው እሱ ለውጥ የለውም የእርሱን ህልውና ከቶ አይለውጥም የሰው ልጀች ክህደት አያዋርደውም እግዚአብሔር ህያው ነው ይኖራል ዘላለም       አሰተውሉ ሰዎች እዩ ተመልከቱ     ለሚታልፍው ዓለም ብላችሁ አትሳቱ(፪) የካድት በሙሉ በህይወት አይኖሩም እንደ ጥላ ያልፋሉ ይጠፋሉ ሁሉም እርሱ ግን ህያው ነው ይኖራል ዘላለም ሲወደስ ሲከበር ይኖራል ዘላለም       አሰተውሉ ሰዎች እዩ ተመልከቱ       ለሚታልፍው ዓለም ብላችሁ አትሳቱ                                  ገጣሚ፦ኢዮብ https://t.me/menfesawiss

  • የቆሎ ተማሪ ግዕዙን ለማወቅ     ቅኔ ማህሌቱን ታሪክ ወግ ባህሉን  ሊያስቀጥል ያባቱን ቁምጣውን አጥልቆ  ኩታውን   ደርቦ ደግሞም ይለምናል እንዲሠጠው ዳቦ .....................    ስለ እመብርሃን   ስለ አዛኝቷ ይኅው መጥቻለሁ አለው ከዛች ቦታ እማዬ  እናቴ  እንዳስለመድሽኝ ቁራሺቷን ዳቦ በጠላ ስጪኝ ............................   እያለ ቢለምን ከበራፍ ላይ ሁኖ አያፍርም ነበረ በእርሷ ተማፅኖ ጠላውን በጣሳ ቂጣውን በሰፌድ ተብሎ ይሠጣል ቢሆንህ ለመንገድ ................................... ሲሄድ ሲገሰግስ ሲሄድ በየዋርካው ደግሞም ይለምናል ቢሆን ለማደሪያው ............. የቆሎ ተማሪው ተርቦ ቢጠይቅ የቆሎ ተማሪው ተጠምቶ ሲጠይቅ ተስፋው ቅኔ ሁኖ አያቅም ዘር ብሔር ይጣደፋል እንጂ ሠጪውን ለማክበር። https://t.me/menfesawiss

  • без подписи

  • без подписи

  • የንጉስ ጭካኔ ፥ ክንዱ ቢበረታ፤ ለጣዖት ሳንሰግድ፥ እኛ ሳንረታ፡፡ የምናምነው አምላክ፥ ሊያድነን ወደደ፤ ገብርኤል መጣና፥  እሳቱ በረደ፡፡ ፤ ፍላፃና ሠይፉን፥ አጠፈው መላኩ፤ ሰላም ይዞ መጣ፥ ባለም ለታወኩ፡፡ አትጠራጠሩ፥ ምልጃው ያስምረናል፤ የሚነደው እሳት፥ ሳይነካን ወተናል፡፡ ፤ የሰልስቱ ደቂቅ፥ የእጠሉጣ ብርታት፤ የድንግል አብሳሪ፥ የቂርቆስ ረዳት፡፡ በሚመጣው አለም፥ እንዳይበላኝ እሳት፤ አማልደኝ ከጌታ፥ ነፍሴን እንዲምራት፡፡ ፤ የነገርኩህ ሁሉ፥ በቀኑ ደረሰ ፤ በዘብር ገብርኤል፥ እንባዬ ታበሰ፡፡ ና ልጄ ስትለኝ፥ አልልህም እንቢ፤ ስለቴን ተቀበል፥ አባቴ ቁልቢ፡፡ ፤ የልቤን ነግሬህ፥ የቁልቢው ገብርኤል፤ ሳትረሳ ፈፀምከው፥ ስለቴን  ተቀበል፡፡ ለንግስ እንመጣለን፥ አንተ አትረሳምና፤ ደሞ የዛሬ አመት፥ አድርሰን በደህና፡፡ +++++++ እንኳን ለሃያሉ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!! ግጥም ለማጋራት @Tmhasabmescha @Tmhasabmescha https://t.me/menfesawiss