Mimosa Youth Academy/ሚሞዛ ዩዝ አካዳሚ
Статистика- Последний пост
- 22 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 629
- 1/48двое суток
- 720
- 1/72трое суток
- 777
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለዉድ ወላጆች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በቀሩን ቦታዎች እስከ አርብ ሀምሌ 17 ድረስ ብቻ
የነርሰሪ ተማሪዎች ምዝገባ የተጠናቀቀ መሆኑን እናስታዉቃለን
ለዉድ ወላጆች የነባር ተማሪ ምዝገባ የሚጠናቀቀው ረቡእ ሀምሌ 15/2018 መሆኑን እናስታዉቃለን
ለዉድ ወላጆች የተማሪዎችን ምዝገባ በግዜ ላጠናቀቃችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ከሀምሌ 15 በፊት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናስታዉቃለን። ማሳሰቢያ:- ከሀምሌ 16 በኃላ ቦታ ቢሞላ ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳዉቃለን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ውድ ወላጆችና አሳዳጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! በ2018 የት/ዘመን የተፈተኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን 100% አልፈዋል
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ውድ ወላጆችና አሳዳጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! በ2018 የት/ዘመን የተፈተኑ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን 100% አልፈዋል
ለውድ ወላጅ/አሳዳጊ የ2018 ተመራቂ ተማሪዎች ጋዋን የሚሰጠው ከማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2018 እስከ ሐሙስ ሰኔ 25 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ መሆኑን እያሳወቅን ከላይ ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጭ ምንም አይነት ጋዋን የማይሰጥ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዉድና የተከበራችሁ የ6ተኛ ክፍል አስፈታኝ ወላጆች ሰኞ ሰኔ 8 ቀን 2018 የ6ተኛ ክፍል ልጆቻችን ፈተና የሚጀምሩበት ቀን ስለሆነ ጠዋት 1 ሰዓት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ እንዲገኙ እንዲሁም ለፈተና የሚያስፈልጉ መሳሪያዎችን አሟልተው በሰአቱ እንዲገኙ እናሳስባለን።
ዉድ ወላጆች ከሰኞ ግንቦት 24 እስከ ረቡእ ግንቦት 26 ትምህርት ቤት ዝግ መሆኑን በትህትና እናሳዉቃለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи