tgindex
Musse Solomon |ሙሴ ሰለሞን

Musse Solomon |ሙሴ ሰለሞን

Статистика

#Musse #Solomon #ሙሴ #ሰለሞን #ሙሴ_Solomon #Musse_ሰለሞን #ሙሴሰለሞን #MusseSolomon

Последний пост
10 сент. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
14
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
4 818
−12 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
53,8 тыс
14 постов
Вовлечённость
1115,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 14
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 сент. 2024 г.39,5 тыс192

    🔖 የ12ኛ ክፍል የማትሪክ ፈተና ውጤታችሁን ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በእነዚህ አማራጮች መመልከት ትችላላችሁ፦ ► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et ► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot ► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ በማስገባት መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ።

  • 19 июн. 2024 г.66,7 тыс39

    без подписи

  • 19 июн. 2024 г.66,7 тыс33

    የ2024/25 የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ መርሀ ግብር ይፋ ተደርጓል። ሙሉ የጨዋታ ዝርዝሩን በዚህ ሊንክ ያገኙታል https://www.premierleague.com/news/4040106 @mussesolomon1

  • 20 окт. 2020 г.65,2 тыс16

    без подписи

  • 20 окт. 2020 г.67,5 тыс16

    без подписи

  • 20 окт. 2020 г.67,5 тыс15

    без подписи

  • 20 окт. 2020 г.59,3 тыс15

    без подписи

  • 20 окт. 2020 г.59,6 тыс15

    без подписи

  • 20 окт. 2020 г.65,2 тыс16

    ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ጥቅምት 07 /2013 ዓ.ም (17 October 2020) G.C Advert on Addis Zemen magazine (በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ) Medewelabu University 258 - ቦታዎች በ0አመት 11 - ቦታ

  • 11 мая 2020 г.55,5 тыс2из sahihmusli

    የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ታዳሽ ኃይል ልማት የ10 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደ❗️ ⚡️በረጅም ጊዜ የሚከፈለው ይህ ብድር በቱሉ ሞዮ አካባቢ ለሚገነባው የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሚውል መሆኑም ነው የተገለጸው። ⚡️ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ በታዳሽና በፍጥነት ጥቅም ላይ በሚውል የኃይል አቅርቦት ታግዛ ኢኮኖሚዋንና የሕዝቧን አኗኗር ያሻሽላል ተብሎ ታምኖበታል። ⚡️በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂ የመጀመሪያው የእንፋሎት ኃይል አምራች እንደሚሆንም ነው ባንኩ የገለጸው። ⚡️በአፍሪካ ልማት ባንክ የአየር ፀባይ ለውጥና የአረንጓዴ እድገት ዳይሬክተር አንቶኒ ኒዮንግ ÷“የታዳሽ ሃይል ቴክኖሎጂ ፈንድ በዚህ ፕሮጀክት በመሳተፉ ደስተኛ ነኝ፣በረጅም ጊዜ ክፍያ የተፈቀደው ብድር አገሪቱ የኃይል አቅርቦት አማራጯን እንድታሰፋ ያግዛታል” ብለዋል። @bbcNewsAmharic1

  • 11 мая 2020 г.50,9 тыс8из sahihmusli

    በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ60 ሺህ በላይ ደረሰ❗️ ⚡️በአፍሪካ እስካሁን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ60 ሺህ በላይ የደረሰ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ ሕይወታቸውን ያጡት ሰዎች ቁጥር ከ2 ሺህ 182 በላይ ሆኗል። ⚡️በአህጉሩ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 21 ሺህ በላይ ደርሷል። ⚡️በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ደቡብ አፍሪካ ከ9 ሺህ 400 በላይ ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በሀገሪቱ በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ውስጥ የ186 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ3 ሺህ 900 በላይ ሰዎች ከቫይረሱ ማገገም ችለዋል። ⚡️#ግብፅ እስካሁን ባለው መረጃ ከ8ሺህ 470 በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህም 1,945 ሲያገግሙ፤ 503 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ⚡️#በሞሮኮም 5ሺህ 873 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ 186 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 2ሺህ 380 በላይ ሰዎች ደግሞ አገግመዋል። ⚡️በዓለም በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን 50 ሺህ በላይ የደረሰ ሲሆን 1.4 ሚሊዮን ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል። ⚡️በወረርሽኙ 277 ሺህ 480 በላይ ሰዎች ደግሞ ሕይወታቸውን እንዳጡ ዎርልድኦሜትር በድረገፁ ይፋ አድርጓል። ⚡️#በኢትዮጵያ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 210 መድረሳቸውን እና ከእነዚህ ውስጥ 97 ሰዎች ማገገማቸውን፣ አምስት ሰዎች ደግሞ ሕይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል። https://telegram.me/bbcNewsAmharic1

  • 11 мая 2020 г.45,1 тыс5из sahihmusli

    በሀገራችን ተጨማሪ 1 ሰው በኮሮና ህይወቱ አልፎል❗️ ⚡️ታማሚውም በፅኑ ህሙማን ውስጥ የነበሩ የ 65 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ነበሩ ። ⚡️በሀገራችን የሞቾች ቁጥርም 5 ደርሶል ። ⚡️በተያያዘ ዜና በሀገራችን ተጨማሪ 2 ሰዎች ከኮሮና አገግመዋል ። በአጠቃላይ በሀገራችን ያገገሙ ሰዎችም 97 ደርሶል ። @bbcNewsAmharic1

  • 11 мая 2020 г.43,9 тыс10из sahihmusli

    🖍ሰበርዜና - በኢትዮጵያ ተጨማሪ 16 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋገጠ:: በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 2383 የላብራቶሪ ምርመራ 16 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸውን ተከትሎ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 210 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የታማሚዎች ሁኔታ 1. ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 13 ሰዎች 2.ከውጪ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው - 2 3.ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት በመጣራት ላይ - 1 ሰው ተገኝተዋል። ጤና ሚኒስተር

  • Channel created