Noel School-Kara
Статистика- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 476
- 1/48двое суток
- 545
- 1/72трое суток
- 588
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቀን :- 07/12/2018 ለአፀደህፃናት (ኬጅ) የመፀሃፍ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፀሃፉ የሚሰጠው ትምህርት ሲጀመር መስከረም ላይ በመማሪያ ክፍላቸው እና በሚመደብላቸው መምህር አማካኝነት ለልጆቹ በንፅህና መያዝ እና መጠቀም እንዳለባቸው ግንዛቤ ተፈጥሮ ስለሆነ አሁን ላይ መፀሀፉ ለወላጅ የማይሰጥ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ:- የአፀደ ህፃናት መፀሃፍ ክፍያ ያልከፈላችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
👉ውድ የትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀው በመጀመሪያ ዙር የመፅፍ ክፍያ ለከፈሉ ተማሪዎች መፅሀፍ አምጥተን ከትላንት ጀምሮ እየሰጠን እንገኛለን። 👉ነገር ግን በተለያዩ ምክንያት የመፀሃፍ ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ለሁለተኛ ዙር መፀሃፍ ለማምጣት ስለታሰበ ከነገ 07/12/2018 ዓ.ም እስከ 13/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን ።
የመፀሃፍ ክፍያ ለከፈላችሁ ወላጆች 👉 ለ2019 የትምህርት ዘመን የመፀሀፍ ክፍያ ለከፈላችሁ ወላጆች በሙሉ 👉 መፀሃፍ ስለመጣ ከነገ ማክሰኞ 5/12/2018 ጀምሮ እስከ ግማሽ ቀን (6:00 ሰዓት) ድረስ ብቻ በአንደኛ ደረጃ ጊቢ ቤተ መፀሃፍት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ት/ቤቱ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
⭐️የቅጥር ማስታወቂያ! ➡️(ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ ይገኛል ➡️ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቋል ➡️ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ✔️መመዝገቢያ ሊንክ፡- ⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
⭐️ማስታወቂያ! 📌(ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን ✔️በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች ት/ቤት ✔️በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት እንዲሁም ✔️በሚኒሊክ/ኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ➡️ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች ✅ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን ከላይ የተያያዘ ሲሆን ✅ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ✅ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ✔️በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ⭐️ማሳሰቢያ! ✅ ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት አለባቹህ ✅ ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 ✅የተማሪዎች አለኝታ! ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?single ✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?single ✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?single ✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?single ✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?single ✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?single ✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?single ✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?single ✅Afan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?single ✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720
видео или голосовое, без подписи
✔️የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር ማስታወቂያ ✔️(ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡ ✔️በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ✅ ለወንድ ተማሪ በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ✔️ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ✅1.በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ ✅2.በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች ✅3.በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ ✅4. በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ ⬇️⬇️⬇️⬇️ See below ⬇️⬇️⬇️
✔️በ2019 የትምህርት ዘመን በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ ✔️(ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የትምህርት ቢሮ እና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በጋራ በወጣው የተማሪ ቅበላ መመሪያ መሰረት ✅ ለሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ለማስተማር ዝግጅት ተጠናቋል፡፡ ✔️ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች በሳይንስ ሼርድ ካምፓስ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ✅1.በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ዘርፍ በመማር ላይ የነበሩ፤ ✔️2.በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ ውጤት /Average/ 80% እና በላይ ያስመዘገቡ፤ ✅3.በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው የፈተና ውጤት 80% እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ፤ ✅4.በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነምግባር ግድፈት እንደሌለባቸው ደብዳቤ የሚያቀርቡ፤ ✅5.በትምህርት ቤታቸው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ላይ መሳተፋቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ፤ ✅6.ተማሪዎች በ7ኛ ክፍል ውጤታቸው በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ የሆነ፤ ✅7. በሳይንስ ሹርድ ካምፓስ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ መቀጠል የሚገፈልጉ፤ ✔️የምዝገባ ቀን፡- ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ፤ ለመመዝገብ ይህንን ሊንኩም ተጠቀሙ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et ✅ የመግቢያ ፈተና ቀን 9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን የፈተና ቦታና ሰዓት በቀጣይ በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የመጣ አይስተናገድም፡፡ 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи