ኑ እናዝግ
Статистикаኑ እናዝግ Official Telegram Page, Created June 30/2022 inbox me 👉 @AzegDotCom
- Последний пост
- 28 июл. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሲነካካት ደስ ይላታል። በተለይ ደሞ ቀስ እያለ ወደ መሀል ሲገባ አይኗ መስለምለም ይጀምራል። ሲሰራ ጎበዝ ነው አያሳምመኝም ያስደስተኛል እያለች ታሞግሰዋለች ። ጣቱ ላይ ስላለው ምትሐት ስታወራ አይደክማትም ። ሁሌ ሲጨርስ ግንበሯን አኮሳትራ "በቃ አለቀ?"ትለዋለች። ከእሱ ጋር ዘላለም እየሰራት ብትቆይ አይሰለቻትም። ቶሎ ቶሎ ስሙን ትጠራዋለች ብርዬ....ብሩ....ብርሽ . . መልሱ "ወዬ"ብቻ ነው፤ ስራውን እስኪጨርስ አያወራትም። ከጨረሰ በኋላ "ተመቸሽ ?" ይላታል አይን ይኗን እያየ ቦርሳዋን አንስታ ብሯን አውጥታ ከነ ቲፑ ትሰጠዋለች አይ ብሬ ፀጉር ሰሪው ! • • መልካም ሰኞ ይሁንልን #ካነበብኩት facebook.com/nuenazeg2
Live stream scheduled for Jun 6, 2025 at 07:00
#ካነበብኩት በጊዜ መለወጥ ካልቻልክ ጊዜ ራሱ ይለውጥሀል ===== የ kodak ኩባንያን አስታወስከው? እ.ኤ.አ በ 1997 ኮዳክ ወደ 160,000 የሚጠጉ ሰራተኞች ነበሩት። 85% የሚሆነው የአለም ፎቶግራፍ የተሰራው በኮዳክ ካሜራዎች ነው። ባለፉት ጥቂት አመታት የሞባይል ካሜራዎች መበራከታቸው የኮዳክ ካሜራ ኩባንያ ከገበያ ወጥቷል። ኮዳክ ሙሉ በሙሉ ከሰረ ሰራተኞቹንም በሙሉ አባረረ። በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ታዋቂ ኩባንያዎች እራሳቸውን ማቆም ነበረባቸው እንደ ኤችኤምቲ (ሰዓት) ባጃጅ (ስኩተር) ዳኖራ (ቲቪ) ሙርፊ (ራዲዮ) ኖኪያ (ሞባይል) RajDOOT (ብስክሌት) አምባሳደር (መኪና) ከላይ የተጠቀሱት ኩባንያዎች አንዳቸውም መጥፎ ሆኖው አይደለም። ለምንድን ነው እነዚህ ኩባንያዎች ከገበያ የወጡት? ምክንያቱም በጊዜ ሂደት ራሳቸውን መለወጥ አልቻሉም። በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ ምን ያህል ዓለም ሊለወጥ እንደሚችል አስብ! እና የዛሬው 70%-90% ስራዎች በሚቀጥሉት 10 አመታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ያበቃል። ቀስ በቀስ ወደ “አራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት” ዘመን እየገባን ነው። የዛሬውን ታዋቂ ኩባንያዎችን ተመልከት- UBER ውሰድ የሶፍትዌር ስም ብቻ ነው። የራሳቸው መኪና የላቸውም። ሆኖም ዛሬ በዓለም ላይ ትልቁ የታክሲ ኩባንያ UBER ነው። ኤርባንቢን ተመልከት ዛሬ በዓለም ላይ ያሉትን የትልልቁ የሆቴሎች አስተዳዳሪ ኩባንያ ነው። ግን የሚያስቀው ነገር በአለም ላይ የአንድም ሆቴል ባለቤት አይደሉም። በተመሳሳይ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ኩባንያዎች ምሳሌዎች አሉ። ዛሬ በአሜሪካ ለአዳዲስ የህግ ባለሙያዎች ምንም አይነት ስራ የለም ምክንያቱም IBM Watson የሚባል ህጋዊ ሶፍትዌር ከየትኛውም የህግ ባለሙያ በተሻለ ሁኔታ መሟገት ይችላል። ስለዚህ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ ወደ 90% የሚጠጉ አሜሪካውያን ምንም ሥራ አይኖራቸውም ። አዲሱ ዶክተርን ተመልከት ዋትሰን ሶፍትዌር ይባላል ካንሰርን እና ሌሎች በሽታዎችን ከሰዎች 4 ጊዜ በበለጠ በትክክል መለየት ይችላል። 90% መኪናዎች በሚቀጥሉት 20 አመታት ውስጥ በመንገድ ላይ አይታዩም። መኪናዎች በኤሌክትሪክ ወይም በድብልቅ የሚሰሩ መኪኖች ይሰራሉ። መንገዶች ቀስ በቀስ ባዶ ይሆናሉ። የቤንዚን ፍጆታ ይቀንሳል ዘይት የሚያመነጩ አረብ ሀገራት ቀስ በቀስ ይከስራሉ። ታክሲ ከፈለጉም እንደ uber ካሉ ሶፍትዌር መኪና ይጠይቃሉ። ሙሉ በሙሉ ሹፌር የሌለው መኪና መጥቶ ከበርዎ ፊት ለፊት ይቆማል። በአንድ መኪና ውስጥ ከብዙ ሰዎች ጋር ይጓዛሉ፣ ለአንድ ሰው የመኪና ኪራይ ዋጋ ከብስክሌት ያነሰ ይሆናል። ያለ አሽከርካሪ ማሽከርከር የአደጋውን ቁጥር በ99% ይቀንሳል። እናም የመኪና ኢንሹራንስ ይቆማለል የመኪና ኢንሹራንስ ኩባንያዎችም ከስራ ይወጣሉ። 90% ተሽከርካሪዎች ከመንገድ ስለሚጠፉ የትራፊክ ፖሊስ እና የፓርኪንግ ሰራተኞች አይኖሩም። ከ10 አመት በፊት ሰዎች ሱቅ ሄደው ነበር እቃ የሚገዙት አሁን ሰዎች ቤት ተቀምጠው በቀጥታ ከአማዞን በሞባይል ኦንላይን ያዛሉ። የገንዘብ ትርጉምም እየተቀየረ ነው። ቀደም ሲል ጥሬ ገንዘብ ነበር አሁን "የፕላስቲክ ገንዘብ" ሆኗል። የክሬዲት ካርድ እና የዴቢት ካርድም ከጥቂት ቀናት በፊት ነበር። አሁን ያ ደግሞ እየተቀየረና የሞባይል ቦርሳ ዘመን እየመጣ ነው። አንድ ጠቅታ የሞባይል ገንዘብ ። ** በጊዜ መለወጥ ካልቻልክ ጊዜ ረሱ ይለውጥሀል ስለዚህ ከዘመኑ ጋር ተለወጡ። #Ethiopia #addisababa ተጨማሪ ለማግኘት JOIN እያላቹ 👇 https://www.facebook.com/groups/goferonline/?ref=share&mibextid=NSMWBT
без подписи
без подписи
без подписи
#ካነበብኩት * አሳንሰር (elevator or Lift ) እንዴት አደጋ ያደርሳል ? እና አደጋ ከመከሰቱ በፊት ምን ጥንቃቄ ይወሰድ? ========= ሰሞኑን የአሳንሰር (elevator) ካቦ ተበጥሶ ድምፃዊ አብዱ ኪያርና ሌላ የአንድ ቤተሰብ አባላት ተጎዱ ሲባል ሰምተናል ። ለመሆኑ የሊፍት አደጋ እንዴት ሊከሰት ይችላል ምክንያቶቹስ ምንድን ናቸው ? በዚሁ ሞያውስጥ ከ 20 ዓመት በላይ በስራ ውስጥ ያለሁ በመሆኔ የተወሰነ ሞያዊ አስተያየት ልስጥ ። ✍️1ኛ ካቦ ሲበጠስ ✍️2ኛ የሞተር ብሪክ ከፍቶ እስታክ አርጎ ሲቀር ✍️3ኛ ሞተሩ ሻፍት ውስጥ ሀዲድላይ የታሰረ ሆኖ ሞተሩ ከወደቀ ✍️4ኛ ሊፍቱ ከሚጭነው ሰው በላይ ሲጭን ፡ ✍️5ኛ ስፒድ ገቨርነር ሳይታሰርለት ሲቀር ፡ ✍️6ኛ በቴክኒሺያን ስህተት ፡ ✍️7ኛ ካውንተ ዌት (ባላንስ ) ከሀዲዱ ሲወጣ እነዚህና የመሳሰሉት ችግሮች ሲፈጠሩ ሊፍት ሰውላይ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ። ታድያ አደጋው እንዳይከሰት ምን ቅድመ ጥንቃቄ እናድርግ ? 1ኛ ካቦው ደረጃውን የጠበቀ 1ኛ ደረጃ ቢቻል የጣሊያን ካቦ መጠቀም አለዚያ የቻይና ሆኖ 1ኛ ደረጃ ቢሆን። 2ኛ አሁን አሁን የመጡት ሊፍቶች ሞተራቸው ሻፍት ውስጥ ሀዲድ ላይ ስለሚገጠም ሲገጠም ቴክኒሺያኑ በሚገባ ሰፓርት ካላጠናከረለት ሞተሩ የመውደቅ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል። ከወደቀ ደግሞ ሊፍቱ ላይ ስለሚሆን አደጋ ሊያስከትል ይችላል። በሀገራችን እንኳ እስከዛሬ ሞተር ወደቀ ሲባል አልሰማሁም አልተከሰተምም። ቢቻል ቢቻል ግን የሚገጠሙት ሊፍቶች እላይ አናት ላይ ሞተር ቤት ውስጥ ቢሆን ጥሩ ነው ለሜንቴናንስም ቀላል ነው ። 3ኛ ሊፍቱ ከመጫን አቅሙ በላይ እንዳይጭን ኦቨር ሎድ አጀስትመንት መስራት ደግሞ በተቻለ አቅም ሊፍቱ በሙሉ አቅሙ እንዲሰራ አለማድረግ ለምሳሌ ሊፍቱ የአስር ሰው ከሆነ ስምንት ሰው ብቻ እንዲጠቀምበት ማድረግ ። 4ኛ ስፒድ ገቨርነር በሚገባ መገጠሙን ማረጋገጥ አንዳንድ ጊዜ ስፒድ ገቨርነሩን ቴክኒሺያኑ ሳያስረው ሊፍቱን ከለቀቀው ድንገት ካቦ ቢበጠስ ወርዶ ይከሰከሳል ። እስፒድ ገቨርነር ከፍተኛ ጥቅም አለው ለምሳሌ ካቦ ቢበጠስ ወርዶ እንዳይከሰከስ እዛው ሀዲድላይ ሴፍቲጊሩ ቆልፎ እንዲይዝ የሚያደርገው እሱ ስለሆነ በተለይ እስፒድ ገቨርነር ሲገጠም ከፍተኛ ጥንቃቄ መደረግ አለበት ። 5ኛ በቴክኒሺያን ስህተት ሊፍት ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ለምሳሌ ሻንት በማድረግ። ሻንት ማለት ለምሳሌ ሊፍት በሩ ካልተዘጋ አይሄድም ነገር ግን ቴክኒሺያኑ የበሩን ችግር አስተካክሎ ሊፍቱን መልቀቅ ሲገባው ለጊዜው ሻንት ያደርግና ሊፍቱን ይለቀዋል በዚህ ጊዜ በር ሳይዘጋም ሊፍቱ ሊሄድ ስለሚችል አደጋ ሊያስከትል ይችላል ። ስለሆነም በምምንም አይነት ቢሆን ሻንት አርጎ ሊፍቱን አለማሰራት ። 6ኛ ብዙውን ጊዜ ሊፍት አስገጣሚዎች ወይም ባለሀብቶች ሊፍቱ በጣም ፍጥነት እንዲኖረው ይፈልጋሉ ይህ ደግሞ አደጋ ሲከሰት ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ። ለምሳሌ መኪና በፍጥነት እየነዳችሁ ፍሬን ስትይዙና የመኪናውን ስፒድ ቀንሳችሁ እየነዳችሁ ፍሬን ብትይዙ ጉዳቱ የትኛው ይቀንሳል ? ሊፍትም እንደዛው ማለት ነው። ለምሳሌ አስር ፎቅ ወደላይ ስትወጡ ሊፍቱ አንድ ሜትር ፐር–ሰከንድ ቢጓዝ በ30 ሰከንድ ትደርሳላችሁ ። ስለዚህ ምንም ያህል ጊዜ ስለማይወስድ ስፒዱን ብትቀንሱት አደጋ መቀነስ ትችላላችሁ። ከስፒድ ይልቅ ሊፍትን የሚያዘገየው በየፍሎሩ ሲቆምና ሰው ሲጭንና ሲያወርድ ነው ። *እንደሀሳብ እረዘም ያሉ ፎቆች ሲገጠሙ ከአንድ ሊፍት ይልቅ ሁለትና ሶስት ቢገጠሙ መልካም ነው አንዱ ቢበላሽ በሁለተኛው መጠቀም ስለሚያስችል ። 7ኛ ብዙውን ጊዜ ባለሀብቶች ሊፍት ማስገጠማቸውን እንጂ ሰርቪስ እንደሚደረግ አያውቁም በዚህም የተነሳ ሊፍቱ ለአደጋ ሊጋለጥ ይችላል ። መኪና ሰርቪስ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ሊፍትም ሰርቪስ ያስፈልገዋል ። ለምሳሌ ፦ 1ኛ የኦይል ካን ዘይት ሲያልቅ ዘይት ይሞላል ። 2ኛ ሊፍቱ ጊርድ ከሆነ የሞተሩ ዘይት ሲቆሽሽ በአዲስ ይተካል ። 3ኛ እየሰራ ድንገት ካቦ የመበተን ምልክት ካለው በቶሎ እንዲቀየር ማድረግ ። 4ኛ ሊፍት ተንቀሳቃሽ በመሆኑ ብሎኖች ሊላሉ ስለሚችሉ በሰርቪስ ጊዜ በሚገባ ማጥበቅ ። 5ኛ ሊፍቱ በተደጋጋሚ የሚበላሽ ከሆነ ችግሩ የቱ ጋር እንደሆነ አጥንቶ ዘለቄታዊ መፍትሄ መስጠት ። እነዚህንና ሌሎች ያልጠቀስኳቸውን ችግሮች በየጊዜው እየተከታተሉ ሊፍት ሰው ላይ አደጋ እንዳያደርስ ማስቀረት ይቻላል ። ለማንኛውም ስለሊፍት አደጋና ሌሎች ጥያቄዎች ኳሏቹት ይደውሉ ። 09 55 40 47 02 ክንፈ ጀማነህ ። ~~ via አዘጋጅ ክንፈ ጀማነህ ( የእልፍነሽ ልጅ ) #Ethiopia #addisababa #abdukiyar
#ካነበብኩት ባልና ሚስት አንድ የእርሻ ቦታ እየጎበኙ አንድ በሬ ከላም ጋር ወሲብ ሲፈጽም አዩ። ሚስትየዋ የእርሻ ሥራ አስኪያጁን ጠየቀችው፡- "በሬው በቀን ስንት ጊዜ ወሲብ ይፈጽማል?" ሥራ አስኪያጁ “በቀን 6 ጊዜ ወይም ከዚያ በላይ” በማለት መለሰ። ሚስት፡ ባሏን እያየች..... "አየህ!!!" አለችው ከዚያም ባልየው ሥራ አስኪያጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው "በቀን 6 ጊዜ ከአንድ ላም ጋር ማለትህ ነው?" ሥራ አስኪያጁ መለሰ "አይ አይደለም በየቀኑ ከተለያዩ ላሞች ጋር ነው።" ባል ወደ ሚስቱ ዞሮ "አየሽ!!!" አላት ጓዶች ትግሉ መራር ነው! ግጭቱን ማን ጀመረው ? #Ethiopia
#ካነበብኩት አንድ ናይጄሪያዊ የሂሳብ መምህር ለማስተማር ወደ ክፍል ሲገባ ተማሪዎቹ መቀመጫ ወንበሩን ጣሪያ ላይ አንጠልጥለውት ይመለከታል። ምንም እንኳ የተማሪዎቹ ተግባር ቢያበሳጨዉም ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ በፈገግታ ሰላምታ ከሰጣቸዉ በኋላ ለፈተና እንዲዘጋጁ ነግሯቸዉ ወደ ሰሌዳዉ በመዞር ''ጣሪያዉ ላይ የተሰቀለዉን ወንበር መሰረት በማድረግ ከታች ያሉትን ጥያቄዎች መልሱ '' በማለት ይፅፋል.... ጥያቄ(1) በወንበሩና በወለሉ መሃል ያለዉን ርቀት አስሉ ? (1 Mark) ጥያቄ (2) በወንበሩና በጣሪያዉ መሃል ያለዉን ግንኙነት አግኙ ? (1 Mark) ጥያቄ (3) ወንበሩን ጣሪያዉ ላይ የሰቀለዉን ተማሪ እንዲሁም ወንበሩን በመስቀል የተባበሩትን ተማሪዎች ስም ዘርዝሩ (16 Mark) . .🏃🏃♂➡️ . . ተማሪዎቹ 3ተኛው ጥያቄ ብዙ ነጥብ መያዙን ተመልክተዉ ወንበሩን ጣሪያ ላይ የሰቀለዉን ተማሪ እስከነ ተባባሪዎቹ ስም ዝርዝራቸውን ፃፈው ሰጡ። መምህሩም "መምህር የሆንኩት ተምሬ እንጂ በእድል አይደለም !" በማለት ወንበሩን ጣሪያ ላይ የሰቀሉትን ልጆች መለየት ቻለ። .....Always use your mind, to solve problems!
ይህ የቴሌግራም ቻናል ይሸጣል ገዢ ብቻ 👉 ✉️ @AzegDotCom
#ካነበብኩት ሴቶችን ችላ ማለትን ተማር --------- በእነሱ ላይ በጣም ጠንካራው ሀይል ይሄ ነው። ሴቶች የመኖር እና የመታየት ስሜት እንዲሰማቸው የወንዶችን ትኩረት ይመገባሉ እና ትኩረቱን እንዴት መቆጣጠር እንዳለበት የሚያውቅ እና ከሴቶች ጋር ትኩረትን መጫወት የሚያውቅ ወንድ ብቻ ነው ሴቶችን መቆጣጠር የሚችለው። አንድ ወንድ ከሴቶች ጋር በሚገናኝበት ጊዜ ብዙውን ጊዜ በሌላ መንገድ መመልከትን መማር አለበት። ሶሻል ሚዲያ ላይ ቆንጆ ምስሎችን ትለጥፋለች ሌጀንዶች ሁልጊዜ ችላ ይሏቸዋል። በአንተ ፓስት ስር መጥታ አስተያየት ትሰጣለች በማስተዋልም ይሁን አይሁን አንዳንድ ጊዜ ችላ በል። ይህ በሴቷ አእምሮ ውስጥ ምን እንደሚያደርግ ታውቃለህ ? ኢጓቸውን ይሰብራል። በህዋ ላይ ያላቸውን አስፈላጊነት እንዲጠራጠሩ እያደረግክ ነው። ይህን በምታደርግበት ቅጽበት ስለአንተ ያስባሉ የአንተን ትኩረት ለመሳብ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ይሞክራሉ። የሴትን ኢጎ ስትሰብር የሚሆነው ይሄው ነው። እሷ 100% ትኩረትህን ትፈልጋለች ፣ ግን በእውነት የምትፈልገው 30% ትኩረትህን ብቻ ነው ። ምንም እንኳን ሴቶች ይስማማሉ ብዬ ባልጠብቅም ግን ለእነሱ አስፈላጊ ነው። ይሞክሩት
#ካነበብኩት ሙሽራው አዲሲቱን ሚስት ይዞ ጫጉላ ክፍል ገባ። ፊቷ ላይ የሸፈነችውን ማቅለሚያዋን ከፈት ሲያደርገው ፈፅሞ ያልጠበቃት ጥቁር ሴት ሁና ተመለከታት። ተበሳጭቶ ትቷት ተኛ። ብስጭቱ ለቀናት ኩርፍያን ወልዶ ለተከታታይ ቀናት ብቻውን አደረ። ሙሽሪት በጥቁረቷ መ'ጠላቷን በተገነዘበች ግዜ፦‹‹ማሊክ! ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ስር ተሸሽጎ ይሆናል›› ብላ በቅኔ ወደ አልጋ ጠራችው። ያችን ሌት አብረው አደሩ። ግና ጥቁረቷ ምቾት የነሳው ባል ዳግም ወደ ኩርፍያው ገባ። በዚህኛው ዙር ግን ኩርፍያው 20 አመታትን የፈጀ ነበር። ባል ከእንዲት ቀን የጫጉላ አዳር በኋላ ከተማይቱን ትቶ ጠፋ። ከ20 አመታት ቆይታ በኋላ ባል ወደ ከተማይቱ ዳግም ተመለሰ። መዲና ሲገባ ወደ ቀዬው ከመሄዱ በፊት መስጅድ ለሰላት ገባ፤ ከመስጅዱ ውስጥ ሰዎች አንድን ሰው ከበውት በተመስጦ እና በፅሞና ሲያዳምጡት ተመልክቶ ጠጋ ብሎ ተቀመጠ። ንግግሩ ማራኪ ነው፣ አገላለፁ እፁብ ነው፦‹‹ይህ ምጡቅ ማን ነው?›› ብሎ ሀገሬውን ጠየቀ። ‹‹አባቱ ማሊክ ይባላል። ይህ ልጅ ሳይወለድ በፊት የዛሬ 20 አመት ነበር ከዚህ ከተማ የጠፋው›› ብለው የገዛ ታሪኩን ባዳ አድርገው አወጉት። ግራ መጋባት ወረረው፣ የጥፋተኝነት ስሜት አሳፈረው። ወደ ልጁ ተጠግቶም፦‹‹እቤታችሁ ውሰደኝ›› ብሎ ተማፀነ።ልጅም እንግዳውን ይዞ ወደ ቤቱ አመራ። እንግዳው ደጅ ላይ ቆም አለና ለልጁ ‹‹ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ስር ተሸሽጎ ይሆናል ብለህ ለእናትህ ንገርልኝ›› ብሎ ላከው። ልጅም ገብቶ መልዕክቱን አደረሰ። እናት በትዝታ ወደ ኋላ 20 አመታትን አወሳች፤ ቂም ስሜቷን ውጣ፦‹‹ልጄ ውጣ አባትህን ተቀብለህ አስገባው፤ ለ20 አመታት በመጥፋቱም ፈፅሞ እንዳትወቅሰው›› ብላ ትዳሯ ላይ ዳግም ህይወት ዘራች። ይህች ጥቁር እናት ለበርካታ ዘመናት ትውልዶች የሚሸጋገር የሀዲስ ጥርቅሞችን የሰነደ ልጅም በመልካም አስተዳደግ አሳድጋ ለኡመቱ አበረከተች። መልካም ቅዳሜ
👇👇
#ካነበብኩት ይህን አሳዛኝ የእናትነት መስዋዕትነት ምልክትና ተምሳሌት የሆነውን ፎቶ ያነሳው ደቡብ አፍሪካዊ ፎቶግራፈር ማርክ ደምብልተን ነው። እናት አንበሳ ልጇን ከአዳኞች እንስሳት ለማዳን ስትል ሞት ቀረሽ ፍልሚያ አድርጋለች ። ልጇን ለማዳን ባደረገችው ትግል አድና ለመብላት የምትጠቀምበትን አንዱን የፊት ጥርሷን አጥታለች፤ ቤተሰቧን በአደን ለምትመግብ አንበሳ የአንድ የፊት ጥርስን ማጣት ምን ያህል እንደሚጎዳ አስቡት። እናት አንበሳ ልጇን ለማዳን ስትል ከሌሎች እንስሳት ጋር ከፍተኛ ፍልምያ አድርጋ ጥርሷን አጥታ ፊቷ ደም በደም ሆኖ በድል አድራጊነት ስሜት ልጇን በአፏ ይዛ ትታያለች። ትንሹ አንበሳ ግን እናቱ እሱን ለማዳን ስትል የከፈለችውን መስዋዕትነት ያወቀና የተረዳ አይመስልም። ይህ ሁሉ መሰዋእትነት የተከፈለለት አንበሳ ነገ ሲያድግ መንጋውን በጀግንነት ከጠላት እንደሚመክትና እንደሚጠብቅ ተስፋ ይደረግበታል። #እናት #ኢትዮጵያ #Ethiopia
#ካነበብኩት "በድሮ ጊዜ ቀስት ሲሰራ ቂጡ ላይ ለሚዛን እንዲሆን ላባ ይገባለታል ፡፡ እና አንድ ጭልፊት ጎኑን በቀስት ተመትቶ ከሰማይ ላይ እየወደቀ እያለ ዞር ብሎ የተወጋበትን ቀስት ሲያይ . .የራሱን ዐይነት ላባ ተሰክቶበት አየ ፡፡ ገባህ !? በወገንህ እጅ እንደ መጥፋት ቀላልና ከባድ ነገር የለም ማለት ነው ፡፡ " የስንብት ቀለማት አዳም ረታ ከወደዱት ❤️
#ካነበብኩት ካህሊል ጅብራን አንድ ወቅት እንደዚህ ብሎ ነበር ፦ "ከአንድ ሰው ጋር ለመጋጨት አንድ ደቂቃ በቂ ሊሆን ይችላል።” " አንድን ሰው ለመውደድም አንድ ሰዓት አስተማማኝ ሊሆን ይችላል።" " አንድን ሰው ለማፍቀርም አንድ ቀን ብቻዋን በቂ ልትሆን ትችላለች .…....ግን ግን አንድን ሰው ለመርሳት የእድሜ ልክ ጥረት ይጠይቃል" ከወደዱት ❤️ ያድርጉ #Ethiopia
በትዳራቹሁ ላይ አደጋ አየፈጠራቹሁ መሆኑን የሚያመላክቱ 10 ነጥቦች። 1. ለባልሽ ሳታሳውቂ ከሌላ ወንድ ገንዘብ የምትቀበይ ከሆነ፤ 2. ለሚስትህ ሳታሳውቅ ለሌላ ሴት ገንዘብ የምትሰጥ ከሆነ፤ 3. ከትዳር አጋራችሁ ውጭ ወሬ የምታወሩ ከሆነ፤ 4. የተላከላችሁን ሜሴጅ የትዳር አጋራችሁ እንዳያይባችሁ ብላችሁ የምታጠፉ ከሆነ፤ 5. የትዳር አጋሮቻችሁ ሳይኖሩ እነሱ ባሉበት የማታወሯቸውን ተቃራኒ ፆታ ያላቸውን ሰዎች በለሊት በተለይ አልጋ ውስጥ ሆናችሁ ለረጅም ጊዜ የምታወሩ ከሆነ፤ 6. በትዳር አጋራችሁ ፊት ሲደወልላችሁ ስልኩን ለማንሳትና ለማውራት ፈርታችሁ ተደብቃችሁ ወይም ራቅ ብላችሁ በሹክሹክታ የምታወሩ ከሆነ፤ 7. ስልክ ቁጥር ሴቭ ስታደርጉ ስም ቀይራችሁ ሴቭ የምታደርጉ ከሆነ፤ 8. ከተቃራኒ ፆታ ጋር ሻይ ቡና እያላችሁ እያለ የትዳር አጋሮቻችሁ ሲደውሉ ቦታ ቀይራችሁ ወይም ያላችሁበትን ዋሽታችሁ የምትናገሩ ከሆነ፤ 9. ስልክ አውርታችሁ ስትጨርሱ የትዳር አጋሮቻችሁ ከማን ጋ ነው ያወራህ/ያወራሽ ብለው ሲጠይቋችሁ ማንነቱን/ማንነቷን ቀይራችሁ ወይም ዋሽታችሁ የምትመልሱ ከሆነ፤ 10. በትዳር አጋራችሁ ላይ ቂም ይዛችሁ ምንም ያልተፈጠረ ለማስመሰል የምትሞክሩ ወይም አፈቅርሀለሁ/አፈቅርሻለሁ የምትሉ ከሆነ፤ እናንተ በትዳራችሁ ላይ አደጋ አየጣላቹሁ ነዎ ራሳችሁን ስትፈትሹት እንዴት አገኛችሁት?
ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር ነውና ለሚስቶች አንዳንድ ማሳሰቢያ፥- 1) ከነሀሴ እስከ ግንቦት ቴሌቪዥኑ የግሌ ነው በሪሞት ክርክር አልፈልግም፡፡ 2) ኳስ እያየሁ በቴሌቪዥኑ ፊትለፊት ወዲያ ወዲህ መመላለስ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ 3) ሪፕሌይ በጣም ወሳኝ ነገር ነው፡፡አይቼውም ቢሆን ደግሜ ማየት አለብኝና ለምን ደግመህ ታያለህ እንዳትይኝ፡፡ 4) ቲሜ ሲሸነፍ "አይዞህ ያጋጥማል ፥ ቀጣይ ያሸንፋሉ ፥ ኳስ ነው ተረጋጋ" ምናምን ፈጽሞ እንዳትይኝ፡፡ 5) ማንኛውም የፍቅር ንክኪ የምፈቅድልሽ በእረፍት ሰአት ወይም ከጨዋታ መጨረሻ ብቻ ነው፡፡ 6) እንድንነጋገርበት የምትፈልጊው ጉዳይ ካለ ከኳሱ ጋር በማይጋጭ ሰአት እና ሁኔታ ብቻ እንደማካሂድ እወቂው 7) ኦፍሳይድ ምንድን ነው ብለሽ እንዳትጠይቂኝ ይገምቱ ይሸለሙ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል ተጨማሪ መመሪያዎች በቀጣይ ይፋ ይደረጋሉ ፡፡
#Awesome_people 1. Take away : ምግብ ፡ ላይ ፡ ሚጥሚጣ ፡ አስረዉ ፡ ከጎን ፡ የሚያደረጉ ፡ ምግብ ፡ አብሳዮች። 2.የተቀደደ ፡ ብር ፡ የሚቀበሉ ፡ ወያላዎች። 3.ስታጎርሳቸዉ ፡ ከጉርሻዉጋ ፡ አፋቸዉን Ad just ፡ የሚያደርጉ ፡ ሴቶች፡፡ 4.ምንም ፡ ወሬ ፡ ሳያወሩ ፡ ፀጉር ፡ አስተካክለዉ ፡ የሚሸኙ ፡ ፀጉር ፡ ቆራጮች:: 5. ሰፈር ውስጥ ፡ በርካሽ ፡ ዋጋ ፡ የሚጣፍጥ ፡ ምግብ ፡ የሚሸጡ ፡ ሰዎች። 6.የማያለቅሱ ፡ ህፃናት። 7.ከማያዉቁት ፡ ሰዉ ፡ ጋር ፡ ጃንጥላ ፡ share ፡ የሚያደርጉ ሴቶች። 8.መንገድ ፡ ላይ ፡ የማይሸና ፡ሀበሻ ፡ወንድ ። 9.ሳያጠቡ ፡ ሳያሰፉ ፡ በልክ ፡ የሚሰፉ ፡ ልብስ ፡ ሰፊዎች። 1 0.ጥሩ ፡ ሽቶ ፡ ተቀብተዉ ፡ Taxi ፡ ውስጥ ፡ ከጎኔ ፡ ቁጭ የሚሉ ፡ ሴቶች።
#ጥያቄ አንድ ቆንጆ ሴትን አራት ወንዶች ለትዳር ጠየቁ ። አንዱ ዘፋኝ ነው ፣ አንዱ ወታደር ፣ አንዱ ዓሳ አጥማጅ ፣ አንዱ ዶክተር ነው ። አንድ ቀን ልጅቷ ወንዝ ዳር ልብስ እያጠበች በአጋጣሚ አዞ ሲመጣ በድንገጤ ወንዙ ወስጥ ወደቀች ። ከዛ ዘፋኙ ቶሎ ብሎ ምርጥ ሙዚቃ መዝፈን ጀመረ ። አዞዎቹ ልጅቷን ትተው ሙዚቃ ለማዳመጥ ከውሃ ወስጥ ወጡ ። ወታደር ተኩሶ ገደላቸው ። ዓሳ አጥማጁ ቶሎ ብሎ ልጅቷን ከወንዝ ውስጥ አወጣ ። ዶክተሩ በጣም ተጎድታ ስለነበረ አከማት ። ጥያቄ ፦ ልጅቷን ማግባት ያለበት ማነው ?