በኛ ሙድ begna mudd😎
Статистика★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °
- Последний пост
- 31 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 263
- 1/48двое суток
- 301
- 1/72трое суток
- 325
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_00B103FF
https://t.me/begna_mudd/1
без подписи
без подписи
без подписи
Just like this
በዚ ሰአት Online ያላችሁ ብቻ አለን በሉ ✋
እውነቱን እናውራ ከተባለ ብርሀኑ ነጋም አብሮን ቢፈተን ይወድቃል😕 👉@begna_mudd
በውጫዊ ውበት ተማርኮ ማግባት የግድግዳ ቀለሙን ስለወደዱት ብቻ ቤቱን ከመግዛት ለይቼ አላየውም !!
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው #አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው? #ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜
ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !! : ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !
ከሚያፅናና ዉሸት ይልቅ ህመም ያለዉ እዉነት ይሻላል።
ብዙ ሴቶች🙋♀ ገንዘብ ፈለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች🙋♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!
ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም
ማታ ማዘርን #100 ብር ጠይቄ ስትከለክለኝ አኩርፌ እራት ሳልበላ አደርኩ ከዛ በጠዋት ቀሰቀሰችኝና... “የትላንቱን ብር ዛሬም አልሰጥህም "
ሊገባኝ ሲል ትምህርት አለቀ😁
Post ጨርሻለው እዬቆጠባቹ ተጠቀሙ።🙄😁
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል #ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው #ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ #like ማንን ገደለ😂😂😂
ዶሮ ወጥ መስራት የማትችሉ ሴቶች 'bro' ብዬ ብጠራችሁ ቅር ይላችኋል 🤔😂🤷♂
የ መቶ ብር ካርድ ውድድር ይጀመር የምትሉ 👍 የ meme ውድድር ነው በ ላይክ ብልጫ