tgindex
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
787
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
347
23 постов
Вовлечённость
44,1%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
82
1/48двое суток
93
1/72трое суток
101

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በእጅህ ከትቢያ ቁንጣሪ ተሠራሁ፤ አንተም አሰማመርከኝ፤ ከአንተም በቀር አንዳች ተስፋ የለኝም! (አቤቱ ታስበኝ ዘንድ እኔ ምንድር ነኝ?!) https://t.me/one_died_for_all

  • "...  ጥበብ ግን መድኃኒታችን ነው፤ በስጋው መቆረስ የተቤዠን፤ በደሙ መፍሰስ የዋጀን ፤ ለመንግስቱም የመረጠን ለዘለዓለሙ ...አሜን።" (ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ) https://t.me/one_died_for_all

  • "ጌታ ሆይ፣ ለድሆች፣ ለመበለቲቱ እና ለድሀ አደጎች ለማልቀስ ርኅሩኆች አይኖች ስትፈልግ ዓይኖቼ ያንተ ይሁኑ። የተቸገሩት ለመድረስ የተዘረጋ እጅ ስትፈልግ እኔ እጅህ ልሁን። በጨለማ እና ባለማስተዋል ውስጥ የጠፉትን ብርሃን ልታበራላቸው ስትፈልግ የምታቀጣጥለው ነበልባል ልሁን። ሰውነቴ በልብህ ሃሳብ ይንቀሳቀስ። እኔ ያለሁት ለዚህ ነውና! " በ"በረከት ኢያሱ" https://t.me/one_died_for_all

  • በዚህች ሕይወት የሚበቃን በቃን ስንል ብቻ ነው። የበቃኝ ኑሮ መረጋጋትን ፣ የጸሎት ሕይወትን ፣ ያለንን ማካፈልን ፣ ደስታን ይሰጣል ከመጎምጀትም ይጠብቃል። https://t.me/one_died_for_all

  • “የምንኖረውና የምንንቀሳቀሰው፣ ያለነውም በእርሱ[በእግዚአብሔር] ነውና።’” (ሐዋ. 17፥28) https://t.me/one_died_for_all

  • "እግዚአብሔር መጀመሪያ የጠራን (primarily calling) ወደ ራሱ እንጂ ወደ አገልግሎት አይደለም፤ ስለዚህም የመንፈሳዊነት መለኪያው አማኙ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ጠንካራ ሕብረት እንጂ የመድረኮቹ ስኬት ሊኾን አይችልም።" https://t.me/one_died_for_all

  • "አሥር ጊዜ "ኢየሱስ እወደሃለሁ" ማለት መዘመር፣ መነፍረቅ፣ መንፈራፈር ቀላል ነው።... ኢየሱስ አብላኝ አይልህ አጠጣኝ፣ ቤትህ አሳድረኝ አይል ብር አበድረኝ፣ አሳክመኝ አይልህ ደግፈኝ...  ልብ ካለህ  ዙሪያህን ያለውን ሰው ውደድ፣  ምክንያቱም ጎንህ የቆመ ሰው  ከአፍ ያለፈ ብዙ ነገር ያስፈልገዋል...እጅህ ከምላስህ ካልረዘመ ምን ጥቅም!"      #Alex Abreham https://t.me/one_died_for_all

  • “ንስር ራሱን ሲያድስ ክንፎቹን እንደሚነቃቅል፣ ያንተን ክብር የጋረደውን የኀጢአት እርጅናዬን ነቃቅለህ "ለጽድቅ እርጅናው የተሻረለት ጎልማሳ አድርገኝ"።” https://t.me/one_died_for_all

  • አገልግሎት የቦታ ምርጫ ሳይሆን፣ የልብ ጥሪ ነው። በየትኛውም ቦታ ላይ ሆነን፣ በየትኛውም ፈተና ውስጥ ብንተጋ፤ እያከናወንን ያለነው ተራ ሥራ ሳይሆን የዘላለምም ንጉስ የሆነውን የክርስቶስን አካል የማነጽ ታላቅ ተልዕኮ ነው። የምንፈጽመው አገልግሎት እንደ መሥዋዕት ነው፤ የምንገነባው የክርስቶስ አካል ነውና። ድካማችን የእርሱ ክብር፣ ትዕግስታችን የእርሱ ምስክር ነው። ከሰዎች እይታ በራቅንበት፣ በተረሳንበት ወይም በታክትንበት ቦታ ሁሉ፤ የእውነት ምስክሮች ሆነን ስንቆም፣ የምንነካው የጌታን የከበረ አካል ነው። ይህ አደራ ታላቅ፣ ይህ ጥሪ የተቀደሰ፣ ይህ አገልግሎት ደግሞ የዘላለም ክብር ነው። https://telegram.me/one_died_for_all

  • አዳዲስ ነፍሳትን ከመፈለግ ችላ ብላ፤ ተልእኮን ማዕከል ከማድረግ ተዘልላ የተቀመጠችን ቤተ ክርስቲያን ያህል አሳዛኝ ነገር በዚህ ምድር የለም! #ዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ https://t.me/one_died_for_all

  • ማገልገል "በጣም ቀላል" ነው፤ በፍጹም ቅድስና ማገልገል ግን የትጉሐንና በወንጌል ጉዳይ ለጨከኑ ብቻ ነው! https://t.me/one_died_for_all

  • ‘ዕጣ ፈንታ’ እና ‘ዕድል’ ጣዖታት ናቸው። አብዛኛው የሰው ልጅ ሕይወቱን የሚመራው በሁለት የሐሰት አማልክት ነው፦ ‘ዕድል’ እና ‘ዕጣ ፈንታ’። እነዚህ ቃላት በየቀኑ የምንሰማቸው ቢሆኑም፣ በመንፈሳዊ መነጽር ሲታዩ ግን የእግዚአብሔርን ሉዓላዊ ሥልጣን የሚገዳደሩ እና ክብሩን የሚቀሙ ጣዖታት ናቸው። https://t.me/one_died_for_all

  • እራሳችሁን ለማንም ለማብራራት አትሞክሩ፤ ምክንያቱም የሚወዳችሁ ሰዎች ስለእናንተ ምንም ማብራርያ አይፈልግምና። በውስጣቸው አንዳች ጥላቻ ያደረባቸው ግን ምንም ያህል ብታብራሩላቸው፤ አይገባቸውም! https://t.me/one_died_for_all

  • “ፍቅር እውነተኛነቱ የሚታወቀው ለበደል ይቅርታ ፣ ለችግር ጽናት ሲኖረው ነው።” https://t.me/one_died_for_all

  • እግዚአብሔር የማያደርገውን የማያደርገው፤ ለኛ ስልማይጠቅመን ነው እንጂ፤ ስለ ማይቻለው አይደለም። https://t.me/one_died_for_all

  • እግዚአብሔር ለችግራችን እንጂ ለስጋታችን መልስ አይሰጠንም። https://t.me/one_died_for_all

  • አብዛኛው ሰው "ጊዜዬን እየጠበቅኩ ነው" ይላል። መጽሐፍ ቅዱስ ግን "የእግዚአብሔርን ፈቃድ እየፈጸምኩ ነው" የሚል ንቁ ሕይወትን ያበረታታል። https://t.me/one_died_for_all

  • "ለእግዚአብሔር 'እሺ' ማለት ኢ-ፍትሃዊነትን ሁሉ፣ ክፋትን ሁሉ፣ ውሸትን ሁሉ፣ የአቅመ-ደካማ እና የድሆችን [መብት] መጣስ እና መጨቆንን ሁሉ 'እምቢ' ማለትን ይጠይቃል።"       [Dietrich Bonhoeffer] https://t.me/one_died_for_all

  • ሕይወት በእግዚአብሔር ጥበብ የተሸመነች ድንቅ ድርና ማግ ናት። https://t.me/one_died_for_all

  • "በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ማለት በተለየ ስሜታዊ መነቃቃት ውስጥ ማለፍ ሳይሆን፣ በየቀኑ በእግዚአብሔር ቃል እየታደሱ፣ በክርስቶስ ላይ ያለውን እምነት እያሳደጉ እና በፍቅር ፍሬ እያፈሩ የመኖር ክርስቲያናዊ ሕይወት ነው።" https://t.me/one_died_for_all