Orthodox teenagers🤍
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 96
- 1/48двое суток
- 110
- 1/72трое суток
- 118
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ
ቅዳሴ ዘነሀሴ8 - ሮሜ.9፥24-ፍጻሜ - 1ኛጴጥ. 4፥12-ፍጻሜ - ሐዋ.ሥራ.17፥35- - ምስባክ መዝ 57፥8-9 ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ፡፡ ዘእንበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ኅለተ ኮነ፡፡ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኅጠክሙ፡፡ ወንጌል ዘማቴዎስ.7፥12-26 ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
ቅዳሴ ዘነሀሴ8 - ሮሜ.9፥24-ፍጻሜ - 1ኛጴጥ. 4፥12-ፍጻሜ - ሐዋ.ሥራ.17፥35- - ምስባክ መዝ 57፥8-9 ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ፡፡ ዘእንበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ኅለተ ኮነ፡፡ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኅጠክሙ፡፡ ወንጌል ዘማቴዎስ.7፥12-26 ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
የአርብ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ዘነሀሴ 7 ✍️ ምስባክ ዘነግህ መዝ 86፥1-2 መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፡፡ ያበድሮን እግዚአብሐር ለአናቅጸ ጽዮን እምኵሉ ተዐይኒሁ ለያዕቆብ፡፡ - ወንጌል ዘማቴዎስ.1፥1-17 ዘሰርክ - ዕብራው. 9፥1-11 - 1ኛጴጥ.2፥6-18 - ሐዋ.ሥራ10፥1-30 ✍️ምስባክ መዝ 93፥12 ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ ወዘመሀርኮ ሕገከ ከመ ይትገኀሥ እመዋዕለ እኩያት - ወንጌል ዘማቴዎስ.16፥13-29 ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
ዘነሀሴ 6 - 1ኛቆሮ. 3፥10 - 1ኛጴጥ. 3፥1 - ሓዋ.ሥራ 16 ፥13 - ምስባክ መዝ.44፥12-13፦ ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ፡፡ ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር፡፡ - ወንጌል ማርቆስ.16፥9-19 - ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
የረቡዕ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
✍️ቅዳሴ ዘነሃሴ 5 - 2ኛቆሮ.12፥10 - 1ኛዮሐ. 5፥14 - ሐዋ.ሥራ 15፥1 - ምስባክ መዝ 17:43 ወትሠይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ ዘሰርክ ምስባክ፡96፡8 ወተሐሥያ አዋልደ ይሁዳ፤ በእንተ ፍትሕከ እግዚኦ፤ እስመ አንተ እግዚአብሔር ባሕቲትከ ለዑል ዲበ ኵሉ ምድር፡፡ - ወንጌል ሉቃስ.15:1 ቅዳሴ ዘእግዝእትነ

የማክሰኞ ይኸው ቀስ ብለን እንስማው ማስተዋሉንም እርሱ ያድለን
видео или голосовое, без подписи
የየዕለቱን ትርጓሜ post እየተደረገ ብንሰማ ምን ትላላችሁ
- ሮሜ. 12፥18፦ - 1ኛጴጥ. 5.6፦ - ሓዋ.ሥራ 17፥23:- - ምስባክ መዝ 20፥1-2፦ እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ፡፡ ወብዙኃ ይትሐሠይ በአድኀኖትከ፡፡ ፍትወተ ነፍሱ ወሀብኮ፡፡ - ወንጌል ሉቃስ.14፥31 ወእመኒ ፈቀደ ንጉሥ ይሑር ይጽብአ፡፡ - በዚህ ዕለት የሚቀደሰው ዘእግዝእትነ (ጎሥዓ ) ፣ አው ( ወይም ) ዘቄርሎስ፡

ያሻግራል ያድናል አንተን ማመን
ዘቅዳሴ መልእክታት 1. 1ኛ ተሰሎ 3 ፥1 እስከ ፍጻሜ 2. 1ኛ ጴጥ 3 ፥10 - 15 3. ሐዋ14 ፥20 እስከ ፍጻሜ ምስባክ፡-መዝ 44 ፥12 -13 "ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን" ወንጌል፡-ሉቃ 18:9 - 18 ቅዳሴ፡- ዘእግዝእትነ
አንዲት እህት ቲክቶክ ላይ ስታወራ ገላዋን ለገንዘብ ብላ እንደምታሳይ እያወራች አየሁ.. እና ደግሞ መስቀል አንገቷ ላይ አለ.. በጣም ነው ያሳዘነችኝ.. በክርስቶስ በኩል የራሴው እህት ናት.. እና ቤተ ክርስቲያን ምን ያህል የቤት ሥራ እንዳለባትም አስታወሰኝ.. ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን ከጌታቸው ከኢየሱስ ጋር የማስተሳሰር ሥራ አብዝታ ልትሠራ ይገባታል.. አልያ ግን ጌታ ያዝንብናል.. በኢትዮጵያ በምትገኘው የጌታ ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስ እጅጉን ሊደሰት ይገባዋል የምር.. ሁላችን በደለኞች ነን እና በጌታ እርዳታ በቃ ከጌታ ጋር ለመኖር መፍጨርጨር ነው.. ከጎናችን ያሉትን ማበረታታት ምናምን የእኛው ሃላፊነት ነው ሌላ የማንም አይደለም.. አባቶች ይስሩ ብለን የምንቀመጥ መሆን የለብንም.. @Apostolic_Answers
#ዘቅዳሴ መልእክታት -1 ጢሞ.5፡1-11 -1 ዮሐ.5፡1-6 -ግብ ሐዋ.5፡26-34 ምስባክ፡-118:46 ወእነግር ስምዐከ በቅድመ ነገሥት ወኢይትኃፈር፡፡ ወአነብብ ትእዛዘከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ፡፡ ወአነሥአ እደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፍቀርኩ፡፡ ወንጌል፡-ዮሐ. 19፡38-ፍ.ም ቅዳሴ፡-ዘዮሐንስ አፈወርቅ አው ዘእግዝእትነ
#ዘቅዳሴ መልእክታት -1 ጢሞ.5፡1-11 -1 ዮሐ.5፡1-6 -ግብ ሐዋ.5፡26-34 ምስባክ፡-118:46 ወእነግር ስምዐከ በቅድመ ነገሥት ወኢይትኃፈር፡፡ ወአነብብ ትእዛዘከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ፡፡ ወአነሥአ እደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፍቀርኩ፡፡ ወንጌል፡-ዮሐ. 19፡38-ፍ.ም ቅዳሴ፡-ዘዮሐንስ አፈወርቅ አው ዘእግዝእትነ