tgindex
♱ኒኮስጣጣን'𝚜 𝚟𝚒𝚎𝚠𝚜

♱ኒኮስጣጣን'𝚜 𝚟𝚒𝚎𝚠𝚜

Статистика

"𝚒𝚝'𝚜 𝚋𝚎𝚝𝚝𝚎𝚛 𝚝𝚘 𝚋𝚎 𝚜𝚒𝚕𝚎𝚗𝚝 𝚊𝚗𝚍 𝚋𝚎 𝚛𝚎𝚊𝚕 𝚝𝚑𝚊𝚗 𝚝𝚘 𝚝𝚊𝚕𝚔 𝚊𝚗𝚍 𝚗𝚘𝚝 𝚋𝚎 𝚛𝚎𝚊𝚕." [𝚒𝚐𝚗𝚊𝚝𝚒𝚞𝚜 𝚘𝚏 𝚊𝚗𝚝𝚒𝚘𝚌𝚑]

Последний пост
17 мар.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 115
−8 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 382
20 постов
Вовлечённость
27,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 мар.938121из Theo_Sophia_apology

    እነሆ እገዛችሁ የሚስፈልግበት ቀን መጥቷል። ከመቼውም ጊዜ በላይ ለእኛ የምትተጉበት ጊዜ እና አገልግሎታችንም እንዲቀጥል የምታደርጉበት ጊዜ መጥቷል። ይህንን በምትችሉት ሁሉ Share አድርጉ፦ በፌስቡክ (Facebook)፣ በቴሌግራም ስቶሪ በግሩፖችና ቻናሎች፣ በኢንስታግራም ስቶሪ ፣ በቲክቶክ (TikTok)፣ በግል መልእክቶች ልባቸው ክፍት ለሆኑ ሰዎች ሊደርስ በሚችልበት በማንኛውም ስፍራ አድርሱ ዜናው በሁሉ ዘንድ እንዲሰማ እና እንዲወራ የሁሉንም ሰው ጆሮ ልንወር ይገባናል። የአባቶችን ጽሁፍ ሁሉም ሰው ሊያነበው ይገባል!።

  • 25 нояб.1 828413

    Ya'll ይኼ ኒኮስጣጣን የሚሉት ሰውዬ ልክ በዛሬዋ ዕለት ነው መሰል የተወለደው 👊🏽😁 ብቻ ግን ጌታን፣ ቅድስት ድንግልንና እንዲኹም በመግባት በመውጣቴ በምልጃውና በጸሎቱ ከአጠገቤ የማይለየውን አባቴ ቅዱስ አግናጥዮስን አመስግኑልኝ😊 https://vm.tiktok.com/ZMAwhWrW8/

  • 23 нояб.1 946119

    🛎 በእንተ ንሰሐ ~ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ስንጠመቅ፡ ከዚኽ ቀደም የሰራናቸው፣ አኹን ላይ እየሰራናቸው ያሉትና ወደፊት የምንሰራቸው ኃጢአቶት ኹሉ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይቅር ተብለዋልን? 🔑 በመፅሐፍ ቅዱስ ወይም በቀደሙት የቤተ-ክርስቲያን አባቶች መሠረት የቀደመ፣ የአኹንና የወደፊት ኃጢአቶቻችን ይቅር ተብለዋል የሚል አስተምሕሮ የለም.. ቅዱሳት መፃሕፍትም ኾኑ ቤተ-ክርስቲያን የምትጠቀምባቸው ሌሎች መፃሕፍት የወደፊት ኃጢአታችን ይቅር እንደሚባል አይነግሩንም... ይልቁንም ገና ላልሰራነው ኃጢአት እንኳ ይቅርታ እንድንጠይቅ ያዙናል.. [ማቴዎስ 6፡12] 📌 አምላካችን እግዚአብሔር ኃጢአትን ይቅር ከሚልባቸው መንገዶች አንዱ ከተጠመቅን በኋላ በምናደርገው ንሰሐ ነው.. እና ደግሞ ልክ የሥላሴን ልጅነት ካገኘን በኋላ [በተለይ ትልቅ ኾነን ከተጠመቅን] የግድ ንሰሐ መግባት ይኖርብናል፤ ያን ጊዜም ኃጢአታችን ኹሉ ይቅር ይባላል.. as Bible says “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዓመፃም ኹሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው..” [1ኛ ዮሐንስ 1:9] 📌 Venial የምንላቸውን ኃጢአቶች ቀጥታ ለእግዚአብሔር ልንናዘዝና ይቅር ልንባል እንችላለን.. ነገር ግን የነፍስን spiritual life የሚጎዱ ወይም ከ Christosis የሚያርቁን ከባባድ ኃጢአቶችን ግን፡ በንሰሐና በንሰሐ ብቻ ነው ይቅር የምንባለው.. ምክንያቱም it is not possible to confess all our many daily faults, ስለዚኽ sacramental reconciliation የሚያስፈልጋቸው mortal sins ስላሉ፡ እነርሱን ለንሰሐ አባቶቻችን ነገረን የጌታን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም እንቀበላለን.. 📌 ይኽ የቅዱስ ቁርባን ሥርዓት ደግሞ የተመሠረተው እግዚአብሔር ሰው ኾኖ ኃጢአትን ይቅር ይል ዘንድ ለክርስቶስ በሰጠው ተልዕኮ ላይ ነው [ማቴዎስ 9:6] ይኽም ኃጢአተኞችን ይቅር የማለት ተልዕኮ ከእግዚአብሔር ለክርስቶስ የተሰጠ እንደኾነ ቅዱሱ መፅሐፍ እንዲኽ ሲል ይነግረናል፦ “ሕዝቡም አይተው ተደነቁ፥ ለሰውም እንዲኽ ያለ ሥልጣን የሰጠ እግዚአብሔርን አከበሩ..” [ማቴዎስ 9:8] ክርስቶስም ከትንሳዔው በኋላ ለሐዋርያቱ ኃጢአትን ይቅር ማለት ይችሉ ዘንድ “ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ኹሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችኹባቸው ተይዞባቸዋል...” በማለት ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣኑን ለእርሱ ከላው ላይ ሳያጎድል ሰጥቷቸዋል.. [ዮሐንስ 20:21-23] 📍 Over time, ቅዱስ ቁርባን የሚከወንባቸው forሞች እየተቀየሩ መጥተዋል.. In the early Church, publicly የታወቀ ኃጢአት [ልክ እንደ ምንፍቅና ያለ] ግልፅ የኾነ ኑዛዜን ይጠይቅ ነበር፡ ኾኖም ግን በድብቅ የተሰሩ ኃጢአቶችን በግል የንሰሐ አባት ይዘው ንሰሐ ይገቡም ነበር.. at this time ግን እምነቱን [ሐይማኖቱን] የካደም ኾነ ሌሎች ኃጢአቶችን የሰራ ሰው የሰራቸውን ኃጢአቶች በግል ለያዘው የንሰሐ አባት ብቻ ነው የሚናዘዘው.. በDidache እንደተፃፈውም ከኾነ ንሰሐ ወይም ኑዛዜ ለእግዚአብሔር ብቻ የሚነገር ሳይኾን በቤተ-ክርስቲያን ካሉ አባቶች አንዱን በቋሚነት የንሰሐ አባት አድርጎ ይዞ የሚነገር ነው.. ይኹንና  the principles of the sacrament መቼም የማይቀየሩ ናቸው.. ይኽም “ሳይገባው ይኽን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ኹሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት.. ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲኹም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና..” በሚለው በቄዱስ ጳውሎስ መልእክተ ይጠቃለላል.. እዚኽ ጋር ኹለት የቀደምት የቤተ-ክርስቲያን አባቶችን quotes እንመልከትና እናብቃ.. 📌 ቅዱስ አግናጥዮስ ዘ አንጾኪያ፦ ንስሐ በመግባት ወደ ቤተ-ክርስቲያን አንድነት የሚመለሱ እነዚኽ የእግዚአብሔር ይኾናሉ፤ ይኽም በኢየሱስ ክርስቶስ መሠረትነት ይኖሩ ዘንድ ነው .. 📜[Letter to the Philadelphians chap 3] 📌 ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ፦ ኃጢአታችንን እግዚአብሔር ምሥጢሩን ይፈፅሙ ዘንድ ሥልጣን ለሰጣቸው ሰዎች መናዘዝ ተገቢ ነው... በወንጌል ውስጥ ሰዎች ኃጢአታቸውን ለመጥምቁ ዮሐንስ እንደተናዘዙ ተጽፏል፤  እንዲኹም በሐዋርያት ሥራ ውስጥ ለሐዋርያት እንደተናዘዙ ተፅፏል፤ ኹሉም በእነርሱ የተጠመቁ ነበሩና...! 📜[Rules Briefly Treated 288] አምላከ እግዚአብሔር የእኛ የብላቴናዎቹን በደልና መተላለፍ ሳይቆጥርብን ለንሰሐ ሞት ያብቃን..! ♱ኒኮስጣጣን𓍯𓂃𓅼

  • 21 нояб.1 343293

    ጌታዬ ኾይ! ምን ያኽል አንደምወድኽ ካ'ንተ በላይ የሚያውቅ እንደሌለ አንተ ታውቃለኽ... ከልጅነት እስከ እውቀት የአባት ፍቅርን እንደማር ወለላ ስናፍቅ ኖርኹ.. የሥጋ እናቴም ብትኾን እናትነቷን ነፍጋኝ እነኾ እስካ'ኹን ብቸኝነት ሲያመረቁዘኝ እንዲኽ አለኹ.. አኹንም እንዲኹ ያለ እናትና አባት እንዲኹ የምቅበዘበዝ ብላቴናኽን በችግሬ ጊዜ ዝም አትበለኝ.. ሲከፋኝ ጓደኛ ኹነኝ፣ ሳለቅስና ዓይኔ ደም ሲለብስስ እያየኽ አትተወኝ.. አቤቱ መድኃኒቴ ኾይ! እኔ አንተን የመጠጋቱ አቅም ስለሌለኝ አንተው በምሕረትኽ ቅረበኝ፣ እናትና አባት ኹነኝ፣ ሕመሜን የምነግረው አንድስንኳ የለምና፡ አባዬ ኾዬ! ቀርበኽ ስማኝ አፅናናኝ...!

  • 20 нояб.1 040181

    They compassed me about.. yea, they compassed me about: but in the name of the LORD I will destroy them.. [Psalms 118:11] Psalm=therapy🤞🏾

  • 📌 ፍጹማን የሚባሉ ፍጹም የሚያሰኙ 4 ነገሮች ናቸው.. እነርሱም፦ ማስተዋል፣ መስጠት፣ መልካም ጸባይ፤ ምኞትንና ፍላጎትን ማሸነፍ!

  • 17 нояб.1 081163

    ያው መቼም ego ከትዕቢት ያለፈ ክፉ ነገር እንደኾነ እናውቃለን.. ሳጥናኤልም ቢኾን በዚኹ egoው ነው ከመልአክነት ወደ ሰይጣንነት የተቀየረውና ወደ ጥልቁ የተጣለው.. በ“ትዕቢት ጥፋትን፣ ኵሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል..” እንዲል ጠቢቡ፡ መፅሐፈ ምሳሌ 16፡18 ላይ! ነገር ግን egoን ለተቆጣጠረውና በአግባቡ ለተጠቀመው ወደ መላእክትነት ከፍ ሊያያደርግ የሚችል ልዩ ኃይል ነው..! ♱ኒኮስጣጣን𓍯𓂃𓅼

  • 17 нояб.1 141610

    📌 ቤተ-ክርስቲያን Infallible [ፈፅሞ የማትሳሳት] ናት? ~ ቤተ-ክርስቲያን አንድ አንድ ኑፋቄዎች በሚነሱበትጊዜ ቤተ-ክርስቲያን የእውነት አምድ መኾኗን እና የኤጲስ ቆጶሳትን [የጳጳሳትን] ሐዋርያዊ ተተኪነት ለትምኽርቷ ዋስትና መኾኑን ታምናለች.. ይኽንንም በቀደምት አባቶች ፅሑፍ ማስደገፍ እንችላለን.. ለምሳሌ Cyprian [ቅጵርያኖስ] "ቤተክርስቲያን እራሷ የማትሳሳት ናት… በማለት [በመልእክቱ፦ (መልእክት 72ና ለጁባያኖስ በላከው መልእክቱ ቁጥር 11) ላይ ተናግሯል].. ቅዱስ ቄርሎስም ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 4ን ባብራራበት ፅሑፉ፦ "ቤተክርስቲያን ክርስቶስን እንደ መሠረት አድርጋ በመያዟ፤ የማትንቀሳቀስ ዓለትና ፍጹም የማትነቃነቅ ናት..." በማለት ተናግራል.. በተመሳሳይ መልኩ Origen [ አርጌንስ]፦ "በሥርዓት [በትውፊት] ከሐዋርያት የተላለፈው እና በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ እስከ ዛሬ የቆየው የቤተ-ክርስቲያን ትምኽርት አኹንም እንደተጠበቀ ኾኖ ከቤተክርስቲያን እና ከሐዋርያዊ ትውፊት በምንም መልኩ የማይለይ እውነት ኾኖ ስለሚቀጥል ያለን አማራጭ መቀበል ብቻ ነው!" በማለት (De Principiis, preface, complete section 2) በተባለው መፅሐፉ ላይ ከትቧል.. 📌 So የእኛ conclusion የሚኾነው፦ "ቤተክርስቲያናችን እውነት በኾነው በጌታችን በመድኃኒታችን በኡየሱስ ክርስቶስ ስለምትመራና ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ከውድቀት [ከስሕተት] ስለሚጠብቃት ኢ-ስሑት ኾና እንደምትቆይ እናምናለን.. 📌 አባቶችም ቢኾኑ ሰው እንደመኾናቸው ሊሳሳቱ ይችላሉ.. ነገር ግን እነርሱ ተሳሳቱ ማለት ቤተ-ክርስቲያን ተሳሳተች አያስብልም... 🪔ወደ ዋናው ነጥባችን እያዘገምን ስንመለስ፡ "የቤተ-ክርስቲያንን ኢ-ስሑትነት" እንደ ጥያቄ ከማንሳታችን በፊት "መሰረት ናቸው" ተብለው የሚገመቱትን የቤተ-ክርስቲያን እውነቶች በመግለጽ ልጀምር.. 1ኛ፦ ክርስቶስ ቤተክርስቲያኑን ለኹሉ የምትታይ እና ፍጹም አድርጎ መሥርቷታል፣ 2ኛ፦ ይኽችም ቤተክርስቲያን ኹሉን አቀፍ እንድትኾን ስላሰበ ሰው ኹሉ ላይ የብልቱ አካል የመኾን ግዴታን ጥሎበታል.. 3ኛ፦ ይኽንን አንድነት [ሕብረት] ለማስጠበቅ ለሐዋርያት እና ለተተኪዎቻቸው በተዋረድ እና ለእነርሱ ብቻ ይኽች ቤተክርስቲያን እንድትበረከት የማስተማር፣ የማስተዳደር እና የሥርዓተ አምልኮ አስፈፃሚያን [የመቅደስ ካኽናት] ይኾኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጥቷቸዋል.. 📍ቤተክርስቲያን Infallible ለመኾኗ መፅሐፍ ቅዱስም ቅዱስ ትውፊትም ምስክር ናቸው.. ያው መፅሐፍ ቅዱስ ራሱ ቅዱስ ትውፊት ውስጥ ስለሚካተት..  📍ቤተ-ክርስቲያን በእምነቷ [በአስተምሕሮዋ] ላይ ያላት ወጥ የኾነ አገላለጽ [አስተምኽሮ] Infallible ለመኾኗ ምስክር ነው.. 🛎እዚኹ ጋር ግን ማየት ያለብን አንድ ነገር አለ፡ እርሱም፦ ስሑት የኾኑ ግንዛቤዎችን [ኑፋቄዎችን] ለማስቀረት እና እኚኽን ሙሉ በሙሉ በተሳሳተ አስተሳሰብ ላይ የተመሰረቱ ተቃውሞዎችን [ምንፍቅናዎችን] ለመመዘንና ለማጥራት ወደ ቅዱሳት መጻሕፍት መመልከትና የቤተ-ክርስቲያኗን Infallible ሥልጣን ማረጋገጫ ለማግኘት እነርሱ ደጅ እንጠናለን.. 🪔በተጨማሪ ማቴዎስ 16:18፣ ዮሐንስ  14:16፣ የመጀመሪያይቱ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ለጢሞቴዎስ 3፡14-15፣ ግብረ-ሐዋርያት 15:28ን መመልከት ያስፈልጋል.. 🔑 በነገራችን ላይ Infallibility ማለት ከerror ነፃ ከመኾንም የበለጠ ነው.. ♱ኒኮስጣጣን𓍯𓂃𓅼

  • https://vm.tiktok.com/ZMAvna7Y8/

  • 15 нояб.1 062183

    📌Quic reminder: ማንነታችኹ የሚቀረፀው from ur environment and surrounding ነው.. ከተሳዳቢዎች፣ ከሱሰኞች፣ ከቁጡዎች፣ ከሰካራሞች፣ ከዝሙተኞች፣ ከምቀኞች፣ ከአድመኞች እንዲኹም ከነፍሰ-በላዎች ጋር እየዋልክ u ain't be ጨዋ፣ ንፁኽ and judgemental at the same time.. u are what u see, what u hear, what u think and what u believe.. so ከማን ጋር መዋል እና መኾን እንዳለባችኹ እወቁ..! ♱ኒኮስጣጣን𓍯𓂃𓅼

  • 12 нояб.1 0652510

    Broski ሰዎች ትኁት ልኹን ብለኽ አንገትኽን ብትደፋ፡ “አንገት ደፊ ሐገር አጥፊ” ይሉኻል፤ ጥረ ግረኽ ስታገኝ “የኾነ ቃልቻ ቤት ኼዶ ነው” ይሉኻል.. ያልፋል ብለኽ ስትታገሳቸው “ፈሪ፣ ሴታሴት” ምናምን ይሉኻል፤ በራስ መተማመንኽን ከእነርሱ የተሻለ ኾኖ ሲያገኙት “ኩራተኛ፣ ትዕቢተኛ” ይሉኻል.. የኾነች ኃጢአት ስትሰራ ካዩኽ፡ አንተ ሰይጣን፣ እነርሱ ደግሞ መልአክ እንደኾኑ ያስባሉ.. ልክ ደግሞ ወደ ጌታ ስትቀርብና ወደ ደጁ ስትመለስ “አጉል ጳጳስ ጳጳስ አያጫውትኽ” ይሉኻል.. ስትወድዳቸውና ስትቀርባቸው፡ የኾነ ነገር ፈልገኽ ይመስላቸውና ignore ይገጩኻል፤ ልክ ስትርቃቸው ደግሞ ስላንተ በማውራት ይጠመዳሉ.. ደግሞ የዋኅ ልኹን ብለኽ ዝቅ ስትልላቸው፡ ኮርኩመው ሊያስቀሩኽ ይሻሉ.. እና my brother ሰዎች ምንም አሉኽ ምን፡ አንተ ካመንክበትና the thing what u do እግዚአብሔርን ካላሳዘነ just do it ማንንም አትስማ!✌️🏾

  • 9 нояб.1 100152

    እኛ ራሳችንን ከምንወደው በላይ ጌታ ይወድደናል፤ የእርሱ ፍቅር ደግሞ ከእናትም ፍቅር ይበልጣል! [አባ ሲሎዋን]

  • 8 нояб.1 21471

    “I promise የኾነ ቀን ቀና እንላለን!” Ig ላይም ፎሎ እያደረጋቹ 👊🏽🧑🏾‍🦱https://www.instagram.com/p/DQzguzHDJiZ/?igsh=enA1d3hyZzkzZW9l

  • видео или голосовое, без подписи

  • 8 нояб.1 271216

    “...እጅግ ተጨንቄአለኹ፤ ምሕረቱ ብዙ ነውና በእግዚአብሔር እጅ ልውደቅ በሰው እጅ ግን አልውደቅ..” 📜[1 ዜና 21፡13]

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 5 нояб.1 440396

    በአርሲ የሚገደሉት ኦርቶዶክሳውያን፡ ወንድሞቻችን፣ እኅቶቻችን፣ አባቶቻችን እንዲኹም እናቶቻችን ናቸው.. ክርስትና አንድ ያደረገን ከምንም በላይ ሰብአዊነት ያስተሳሰረን አንድ ደም ነን! ትናንት የሞቱት ወገኖቻችን ዛሬ በእግዚአብሔር እቅፍ ናቸው፤ ይኽን ያደረገው ማንም ይኹን ማን ፍትሕ እናገኛለን ብለን አንጠብቅም! ነገር ግን ይኽ አይነቱ አጋንንታዊ ሥራ እኛ ጋር ላለመድረሱ ምንም ዋስትና የለንምና ለሚመጣው ነገር ኹሉ ተገቢውን አፀፋ ለመስጠት እንዘጋጅ.. የመንጋው መሪዎችም ለረዥም ጊዜያት መሰል ነገሮች ሲፈፀሙ ዓይናቸውን አሳውረው፣ ጆሯቸውን ዳባ አልብሰው፣ እየተፈጠረ ያለውን የነበረውን ነገር ከመጤፍ ሳይቆጥሩት ይኸው ዛሬ ደርሰናል.. ስለዚኽ ራሳችንን በነገሮች ኹሉ አብቅተን የከፋ ነገር ሳይደርስብን ቀድመን ለማጥቃት እንዘጋጅ! “ስንሞት እንበዛለን” ማለት ዘበት ነው.. ሲነኩን እንደ ንብ ነው መኾን ያለብን!

♱ኒኮስጣጣን'𝚜 𝚟𝚒𝚎𝚠𝚜 — tgindex