⚓️ሐመረ ኖኅ⚓️
Статистика☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን ! ፡ @ORTHOTEK @ORTHOTEK @ORTHOTEK : አስተያየት ለመስጠት ጥያቄ ለመጠየቅ እናም ይሄ ፅሁፍ ቢቀርብ ያስተምረናል በዚህ ቻናል ይሄ ቢጨመር ይሄ ቢቀነስ የምትሉት ካለ @Benyaa_s ወይም @Mulexa ላይ መልዕክት አስቀምጡልን !
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 51
- 1/48двое суток
- 58
- 1/72трое суток
- 63
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት 👇👇👇 @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖 ✝ ይቀላቀሉን ✝
📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
●✤ ጌታችን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ክብሩን ሲገልጥ፣ በበዓሉ ላይ እንደ "ሙልሙል ዳቦ" 🥖 እና "ችቦ" 🔥 ተምሳሌት የሚሆኑ መዝሙራትን የያዘው የትኛው መዝሙር ነው? ❓ ●✤
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መልካም ዕድል!!!
🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥
❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት 👇👇👇 @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel
без подписи
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✞✞ገብርኤል ስለው ሰምቶ✞✞ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ 👏ገብርኤል ገብርኤል ሰለው ሰምቶ 👏መጣወደኔ ፈጥኖ 👏ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 👇👇👇1👇👇👇 ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር '' ''ታድጎኛል ምልጃው የመላኩ ፍቅር '' ''በረሐብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ '' ''አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ 👇👇👇2👇👇👇 ገብርኤል ከአፎቹ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ '' ''አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ '' ''አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ '' ''በእሳት ክንፉ ታጥራል የደጄ ድንበሩ 👇👇👇3👇👇👇 ገብርኤል በሰይፍ ተመትራል የክፉዎች ብክነት '' ''ሐብሉ ተበጣጥሷል ያመጡት ሰንሰለት '' ''ከቅድሱ ድንጋይ ሕይወት ከሚያፈልቀው '' ''እንዳልለይ ረዳኝ ክብሬን ከፍ አረገው 👇👇👇4👇👇👇 ገብርኤል አለው ልዩ ስልጣን በአምላክ የተሰጠው '' ''ይመጣል ወደኛ እሳቱን ሊያጠፋው '' ''እኛም እናምናለን ሰምተናል አይተናል '' ''የመላዕክት አለቃ ከአምላክ ያማልዳል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter
አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/ አዝ አሰርገዋ ተነጥቆ በመንፈስ አሰርገዋ እስካርያም መቅደስ አሰርገዋ የሰማዩን ዜማ አሰርገዋ ለምድሪቱ አሰማ አዝ አሰርገዋ ከመላዕክት እንጀራ አሰርገዋ የሰው ልጅ ተጋራ አሰርገዋ ያሬድ ማህሌታይ አሰርገዋ ሲያወርደው ከሰማይ አዝ አሰርገዋ የደብረ ቅዱሱ አሰርገዋ አብሮን ነው መንፈሱ አሰርገዋ አይሻርም ዜማው አሰርገዋ ያሬድ የዘመረው አዝ አሰርገዋ ከኢትዮጲያ ማህፀን አሰርገዋ የተገኘው ካህን አሰርገዋ እናቱን አስጌጣት አሰርገዋ በዜማ በረከት አዝ አሰርገዋ መአሪረ ቃል አሰርገዋ ጥኡመ ልሳን አሰርገዋ መሰረተ ዜማ አሰርገዋ ሚስጥር የሚያሰማ አሰርገዋ ለኢትዮጲያ በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/ መላከ ፀሃይ መኮንን ፍሥሐ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ ፤ ለተዋሕዶ እንጋደል 👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter
ይህን ዓመት ተወኝ አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሳሙኤል ከበደ | yhn amet tewegni adis zmare zemari sa... https://youtube.com/watch?v=vy_GBT3XlYM&si=YI3oA0TyBB74l8wQ
🔴 የንስሐ ዝማሬ || ምድረ_ጎልጎታ ዘማሪ ሀ... https://youtube.com/watch?v=tYwGjXlYp80&si=NidL6Bp523EALhVH
https://youtu.be/_PoTGMUha9o?si=_NN4j2sB9T_Vx_Tl
🔴ዘማሪት ሰብለ ስፍር ተክለአብ አስበኝ_ ዘማሪ_ገብረዮሐንስ #ዘማሪት_ሲስተር_ሕይወት_ተፈራ https://youtube.com/watch?v=q05QNqKfnUY&si=EPCiQUBYegyuKMee
የመምህር ኢዮብ ክንፈ ግሩም ስብከት #ዲ... https://youtube.com/watch?v=GHXkhxu9-0A&si=C0INHURQs-RwRcv5
#አንዳንድ ልጆች ከወላጆቻቸው የሚበልጡበት ጊዜ አለ አንዳንድ ወላጆች ደግሞ በነገሮች ዕይታ ከልጆቻቸው የሚያንሱበትም ጊዜ አለ ። እናታችን ቅድስት ኢየሉጣ ይህን በመገንዘቧ ነበር ልጇን ሕፃኑ ቂርቆስን ስለ መልካም ምክሩ ልጇ ሆኖ ሳለ አባቴ ብላ ለመጥራት የተገደደችሁ ። በእርግጥም የሥጋ ሞት እጅግ መራራና አስፈሪ ነው ። መድኅን ዓለም ክርስቶስ እንኳን ወዶ ፣ፈቅዶ የሞታችንን ጽዋ ሊጠጣልን ለካሳ፣ ለቤዛ መጥቶ ሳለ ጊዜው ደርሶ በአሙስ ምሽት የአይሁድ ወታደሮች ሊይዙት ሲመጡ ግን በአትክልት ቦታ በጌቴ ሰማኔ ሆኖ "አባት ሆይ ብትወድስ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ " ሲል ጸሎትን አድርጓል። #ማቴ 26÷39 #ይህም የሚያሳየን በመከራችን ጊዜ ወደ ሰማይ አባታችን መጸለይ እንደሚገባን ብቻ ሳይሆን የሥጋ ሞት ምነኛ አሰቃቂ ና አስፈሪ እንደሆነ ጭምር የሚያሳይ ነው ። ስለሆነም የቅድስት እየሉጣ ፍርሃት አያስደንቅም የሚያስደንቀውስ የልጇ እሳት መድፈር ነው ። “ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።” #ሉቃስ 10፥21 በቤተክርስቲያናችን ታሪክ ገና በአፍላ ዕድሜያቸው በበሳልነታቸውና በአስተሳሰብ አድማሳቸው የተነሳ አረጋዊ ወይም ሽማግሌ ተብለው የተጠሩ ቅዱሳን አሉ ለምሳሌ ወደ ሀገራችን ከመጡ ከዘጠኑ ቅዱሳን መካከል ሮማዊው ኮከብ ዘሚካኤል(አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ) ማንሳት ይቻላል:: ዘሚካኤል አረጋዊ የሚል ስያሜን ያገኙት ገና አስራ አምስት ዓመት እንኳን ሳይሞላቸው ነበር። #ቅዱስ_ወንጌል ከአንዱ ከተማ ቢያሳድዷችሁ ወደ ሌላይቱ ከተማ ሽሹ እንዳለ ከሮም መኮንን ሸሽታ ወደ ሌላ ሀገር ልጇን ይዛ ብትሄድ ያን የሸሸችሁ ክፉ መኮንን በዚህም ሀገር አገኛት የምታመልከውን አምላክ ክዳ የእርሱን ጣዖት እድታመልክም ጠየቃት ቅድስት ኢየሉጣ ግን ከእግዚአብሔር በቀር ሌሎች አማልክትን ማምለክ የሚገባ ወይም የማይገባ መሆኑን ይህን የሦስት ዓመት ልጄን ጠይቀው እርሱ ይንገርህ አለችሁ መኮንኑም ቅዱስ ቂርቆስን በተመለከተው ጊዜ ፊቱ ብሩህና ደስተኛ ሕፃን እንደሆነ አስተዋለ ቀርቦም አንተ ደስተኛ ሕፃን እንዴት ነህ ሲል የማግባባት ሰላምታን አቀረበለት ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ግን አዎን የኔ ደስታ ተጠብቆልኛል አንተ ግን ከዚህ እኩይ ሥራህ ካልተመለስ ልቅሶና ጥርስ ማፏጨት ጥልቅ ሐዘንም ይቆይሃል መጽሐፍ ለዝንጉዎች ተድላና ደስታ የላቸውም ይላልና አለው።“ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ።” #ኢሳ 57፥21 #መኳንንቱንና ጣዖታቱንም ሁሉ እረገማቸው ከኃይሉም ጽናት የተነሳ ሁሉ አደነቁ እግዚአብሔር ንግግርንና ኃይልን ሰጥቶታልና "ስለ እኔ ወደ ገዥዎች ወደ ነገሥታትም ትወሰዳላችሁ ። አሳልፈውም ሲሰጡአችሁ፥ የምትናገሩት በዚያች ሰዓት ይሰጣችኋልና እንዴት ወይስ ምን እንድትናገሩ አትጨነቁ፤ በእናንተ የሚናገር የአባታችሁ መንፈስ ነው እንጂ፥ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁምና። ተብሎ እንደተጻፈ #ማቴ 10÷18-20 መኮንኑም የሕፃኑን ንግግር በሰማ ጊዜ አፈረ ታላቅ የውኃ ጋን አዘጋጅታችሁ ውኃው እስከሚፍለቀለቅ በእሳት ላይ ጣዱት ውኃውም ሲፈላ ሕፃኑንና እናቱን በዚያ ጨምሯቸው ብሎ አዘዘ ። #ጭፍሮችም እንደተባሉት አደረጉ የውኃው ፍላትም ድምጹ እንደ ክረምት ጊዜ ነጎድጓድ የሚያስፈራና የሚያስገመግም ሆነ ይህ ጊዜ የሕፃኑ እናት ቅድስት ኢየሉጣ ፈራች ሃይማኖቷም ከልቧ ተሸረሸረ ልጄ ሆይ ይህ ነገር ይቅርብን ንጉሥ ያለንን እንፈጽም አለችው። ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ግን ወደ ሰማይ አንጋጦ መላእክትን በጽረ አርያም ፣ ሐዋርያትን በስብከተ ዓለም ፣ ጻድቃንን በገዳም፣ ሰማዕታትን በደም ያጸናህ እናቴንም በሃይማኖት አጽናት ሲል ስለ እናቱ የእምነት መጉደል ወደ ፈጣሪው ጸለየ። #እግዚአብሔርም የእናቱን ዐይነ ልቡና ገልጦ ለቅዱሳን ሰማዕታቱ ያዘጋጀውን የጽድቅ አክሊልን አሳያት ያን ጊዜ ቅድስት እየሉጣ በመንፈስ ተጽናናች ፣ በሃይማኖት ጸናች ንጉሡንና ጣዖታቱን ናቀች ልጇ ቂርቆስንም " #ልጄ_ስትሆን_አባት_ሆንክኝ " አለችሁ ተያይዘውም በእሳት ወደ ተፍለቀለቀው የውኃ ጋን ውስጥ ገቡ #ከእግዚአብሔር_የተላከ_የመላእክት_አለቃ_ቅዱስ ገብርኤልም ከዐይን ጥቅሻ ፈጥኖ መጥቶ #በጌታችን_በመድኃኒታችን_በኢየሱስ_ክርስቶስ_መስቀል ያን ፍል ውኃ እንደ ክረምት ጊዜ ውርጭ አቀዘቀዘው። ሕፃኑና እናቱም ያለ ምንም ጉዳት ከጋኑ ወጡ። " #የእግዚአብሔር_መላእክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል " እንዲል #መዝ 33÷7 .......... #ይቆየን............ #የእግዚአብሔር ቸርነት የመላእኩ ጠባቂየት የቅዱሳኑ የእናትና ልጅ በረከታቸው አይለየን ! አ.አ ኢትዮጵያ ተክለ ኤል ኃ/ማርያም ሐምሌ ፲ ፰/፳ ፻ ፲ ፫ ዓ.ም
без подписи
ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ! **************** ውድ የባንካችን ደንበኞች፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል። በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ:: 1. ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣ 2. የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 3. ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 4. “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤ 5. የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 6. በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 7. “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣ 8. “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update complete. Pending Approval” የሚል መልእክት ይመጣልዎታል። ጨርሰዋል። ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!