tgindex
Prosperity Party A.A - ብልፅግና

Prosperity Party A.A - ብልፅግና

Статистика

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
51
Всего постов
82
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
12 598
−300 за 4 дн.
Сутки
−23
−0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
632
40 постов
Вовлечённость
5,0%
к подписчикам
Постов в день
7,3
всего 82
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
525
1/48двое суток
601
1/72трое суток
648

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • አዲስ አበባ፤ ችግኝ ብቻ ሳይሆን ተስፋን የምትተክል ከተማ! ‎ ‎አንድ ከተማ የምትመዘነው ለነገ ትውልድ በምትተወው ዘላቂ ልማት፥ በምትጠብቀው ተፈጥሮ፣ እና ዛሬ በምትተክለው ችግኝም ጭምር ነው። ‎ ‎አዲስ አበባም በዚህ የለውጥ ጉዞ ውስጥ በየዓመቱ ነዋሪዎቿን በነቂስ በማሳተፍ፣ የከተማዋን መሬት በአረንጓዴ ለመሸፈን ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የጥላ፣ የውበት እና የፍራፍሬ ዛፎችን በመትከል የከተማዋን መልክ በቀስታ ግን እጅግ ውብ በሆነ መልኩ መቀየር ጀምራለች። ‎ ‎ይህ ጉዞ የከተማዋን የአረንጓዴ ሽፋን ከ2.8 በመቶ ወደ 24 በመቶ ለማሳደግ አስችሏል። ‎ ‎በዚህ ውስጥ ትናንት የቆሻሻ መጣያ ስፍራዎች ዛሬ በአረንጓዴ ሲተካ፣ ትናንት በፀሐይ የሚያቃጥሉ ቦታዎች ዛሬ ጥላ ሲኖራቸው፣ ትናንት የማይታሰብ የከተማ ውበት ዛሬ የነዋሪዎቿ ዕለታዊ ሕይወት አካል እየሆነ ሲመጣ የሚታየው ለውጥ በቁጥር ብቻ የሚገለጽ አለመሆኑን ነው። ‎ ‎በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አዲስ አበባ በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኞችን በመትከል የከተማ አረንጓዴነትን ከውበት በላይ ወደ የአየር ጥራት፣ የአካባቢ ጤና፣ የሕዝብ መዝናኛ፣ የከተማ ሙቀት ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እና የነገ ትውልድ የኑሮ ጥራት ጉዳይ እያሸጋገረችው ነው። ‎ ‎እናም የዛሬው አዲስ አበባ ችግኝ ለመትከል ብቻ የምትወጣ ከተማ አይደለችም፤ የነገውን አዲስ አበባ በዛሬ እጆቿ ለመገንባት የምትተጋ ከተማ ናት። ‎ ‎ከቀናት በፊትም በአንድ ጀምበር 1.5 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል የሚለው ጉዞ ተጨማሪ መልዕክቱ ቁርጠኝነቷን ነው። ‎ ‎ ሰው ከተፈጥሮ እየታረቀ ከአየር ጋር፣ ከውሃ ጋር፣ ከአፈር ጋር እና ከተፈጥሮ ጋር በሰላም የሚኖርባትን ከተማም በመፍጠር ላይ ናት። ‎ ‎አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ መዲና ብቻ አይደለችም፤ አፍሪካን ከዓለም ጋር የምታገናኝ ከተማ ናት። ‎ ‎ስለዚህ የከተማዋ ውበት፣ ንፅህና፣ አረንጓዴነት፣ የመኖሪያ ምቾት እና የከተማ አቀራረብ የአዲስ አበባ ነዋሪ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጉዳይም ይሆናል። ‎ ‎ስለዚህ አዲስ አበባን አረንጓዴ፣ ንፁህ፣ ውብ፣ ዘመናዊ እና ለመኖር ምቹ ከተማ ማድረግ የከተማ ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን የአገር ገጽታ ግንባታም ነው። ‎ ‎ዛሬ የምንተክለው ዛፍ ነገ እኛ በጥላው ስር ለመቀመጥ ብቻ አይደለም፤ ልጆቻችን እና የልጆቻችን ልጆች በንፁህ አየር እንዲተነፍሱ፣ በአረንጓዴ ከተማ እንዲኖሩ፣ በውብ አካባቢ እንዲያድጉ የምናስቀምጠው የተስፋ ፊርማ ነው። ‎ ‎ችግኝ ስንተክል ዛፍ ብቻ አንተክልም፤ ጥላ እንተክላለን፣ ንፁህ አየር እንተክላለን፣ ውበት እንተክላለን፣ ምግብ እንተክላለን፣ ተስፋን እንተክላለን፣ ለነገ ትውልድም ሕይወት እንተክላለን። ‎ ‎አዲስ አበባ የምትተክለው ችግኝ ቁጥር ብቻ አይደለም፤ የተለወጠ አስተሳሰብም ጭምር ነው ። ዛሬ የምትንከባከበው ዛፍ ነገ የሚያርፍበት ትውልድ ነው። ‎ ‎አዲስ አበባ ትተክላለች፤ ትለማለች፤ ውበቷን ታጎላለች። ‎ ‎የዛሬው ችግኝ የነገው አዲስ አበባ ነው! #aa_prosperity

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи