tgindex
Rafatoel
@rafatoelInitiativeанглийский
Последний пост
27 апр. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 028
0 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 712
18 постов
Вовлечённость
287,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • Channel name was changed to «Rafatoel»

  • Channel photo updated

  • ከየትኛውም አይነት ጥቃት የሚጠብቁት 5ቱ የመዝሙረ ዳዊት ክፍሎች | Psalm for Divine Protection https://youtu.be/8VzDquLR0H0

  • https://youtu.be/ux_xHNsL3yk?feature=shared

  • https://youtu.be/ZTQl8qcwymI?feature=shared

  • https://youtu.be/3QCXEvJFxe8

  • https://www.youtube.com/watch?v=199ukT_--8M

  • እጅግ በጣም አስከፊ ከሆኑ በሽታዎች መካከል አንዱ ድብርት { Depression} ነው። አገር በቀል የእፅዋት ህክምናችን ለድብርት ብዙ ፍቱን መድኃኒቶች አሉት። በቀላሉ ከጓሯችን ከምናገኛቸው እፅዋት አንስቶ በርካታ ለድብርት ህመም የሚሆኑ የህክምና እውቀቶቻችን ላይ ትኩረት ያደረገውን የዛሬውን #ንድራ ፕሮግራም እንድትከታተሉ ጋበዝኳችሁ። https://youtu.be/S9KC3V1_hIM

  • https://youtu.be/Q_WeYQ77NLw

  • https://youtu.be/QXcCMpOI3vk

  • https://youtu.be/a-QfTAC4JTo

  • https://youtu.be/a-QfTAC4JTo

  • 2 июл. 2022 г.11,5 тыс17

    https://youtu.be/pYtpZ_wjIMA

  • https://youtu.be/8Cc68DeLW9g

  • https://youtu.be/uDp0OLyWl_M

  • 13 июн. 2022 г.10 тыс114

    መዝሙር 141:: ጤናማ የሕይወት ዘይቤ እንዲኖረን Self Hypnosis ወይንም በኔ አገላለፅ መድገም ወይንም በሌላ አገላለፅ ፀሎት በጣም አስፈላጊ ነው:: ስንፀልይ የምንደግማቸው ህቡዕ ስሞች ሀሳቦችና መልእክቶች ህይወታችንን ወደተሻለ አቅጣጫ የመምራት አቅም አላቸው:: ደስታ ጥንካሬ ተስፍ ሰላም ፍቅር ትእግስት የመሳሰሉት ፀጋዎች እናገኝበታለን:: ለዚህ ከሚረዱን መፅሐፍት መካከል አንዱ ደግሞ መዝሙረ ዳዊት ነው:: ምክንያት የሌለው ውስጣዊ ፍርሀት መረበሽ እና ጭንቀት ሲሰማችሁ መዝሙር 141 ሰባት ጊዜ በፍፁም ተመስጦና መረጋጋት ውስጥ ሆናችሁ ድገሙት:: መልእክቱንም ወደውስጣችሁ አስርፁት:: እርጋትን በመስጠት ረገድ ይርዳችኃል:: ይህን ለመፀለይ የግድ ፍርሀት ውስጥ እስክንዘፈቅ መጠበቅም አይገባንም:: እለት ተእለት ልምዳችን ብናደርገውም እናተርፍበታለን:: ይህ ከአበው ያገኘሁት ምክር ነው:: ተጠቀሙበት:: የግርጌ ማስታወሻ : self hypnosis አንድ ግለሰብ ንቁ አእምሮው ውስጥ ያሉ ሀሳቦችን እና ስሜቶችን በሌላ በአዲስ አስተሳሰቦች ለመተካት የሚጠቀምበት ሳይንስ ነው። ይህ ሳይንስ ተግባራዊ የሚደረገው ግለሰቡ አዲስ ማሰብ የሚፈልገውን ሀሳብና ስሜት በንግግር እንዲደጋግመው[ Repetition] ይደረጋል። ለምሳሌ እኔ ደካማ ነኝ የሚል ስሜት የሚሰማው ግለሰብ እኔ ጀግና ነኝ እያለ ለራሱ ስሜቱን ለራሱ በተደጋጋሚ እንዲነግረው ይደረጋል። ይህ መደጋገም[ Hypnotic Induction] ንቁ አእምሮው ጀግና ነኝ ብሎ እንዲቀበል ይረዳዋል። ውሸት ሲደጋገም እውነት አርጎ የመቀበሉ ሂደትም ሌላኛው ምሳሌ ነው። ይህ ስሜትን፣ ሀሳብን እና እውነትን የመደጋገም ህክምና Hypnotherapy በመባል ይታወቃል። ይህን ህክምና የኛ ሰው ጥንቆላ ብሎ ያንቋሽሸዋል። አበው በዚህ ህክምና የተካኑ ነበሩ። በቅዱሳት መፅሐፍት ላይ ይሄን ያህል ጊዜ ድገመው የሚሉት አንቀፆች በደጋሚው ንቁ አእምሮ ላይ ተቀርፀው እንዲቀሩ የሚፈልጉ እምነቶችና ትምህርቶች ናቸው። አበው ዳዊት ድገሙ ብለው ይመክራሉ። ዳዊት የመድገም ጥቅም ምንድን ነው? ለምሳሌ ዳዊት በመዝሙሩ ስለ እግዚአብሔር ምህረት ያነሳል። ይህን ምዕራፍ በተደጋጋሚ መድገሙ ጥቅሙ በደጋሚው ንቁ አእምሮ ውስጥ የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት እንዲቀረፁ ነው። በሌላ ምሳሌ መንፈሳዊ የህክምና መፅሐፍት ላይ የእግዚአብሔርን ስሞች ብዙ ጊዜ ድገሙ የሚሉ ትእዛዞች አሉ። ይህ ታማሚውን በዚህ መልኩ ይረዳዋል። የታማሚውን ንቁ አእምሮን የያዘው ክፉ መንፈስ ፀጋና ሀይል ያላቸው በተደጋጋሚ በግለሰቡ ሲጠሩና ሲደገሙ የታማሚውን አእምሮ ለቅ እንዲወጣ ነው። በዚህ መልኩ በየፀበሉ ብዙ ሺዎች እየተፈወሱ ነው። መድገም ጥንቆላ አይደለም። ደጋሚም ጠንቋይ አይደለም። እኔ ጎበዝ ነኝ ብሎ እንደመድገም እኔ ሰነፍ ነኝ ብሎ መድገም እንደሚያስከትለው አሉታዊ ተፅእኖ ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ትተን የሳጥናኤልን የምንደግም ከሆነ እንዲሁ ውጤቱ የከፋ ነው። ስለዚህ የሚበጀንን መርጠን መድገም የደጋሚው ድርሻ ነው። #ራፋቶኤል

  • https://youtu.be/BnV4G-d4b7w

  • To understand how our ancestors were able to acquire the mysterious knowledge and the information they have preserved for us, we must first take the time to study and understand them and their contribution. #nedera https://youtu.be/D5Ub90RFoTQ

  • https://youtu.be/aKUPCWrddmA