የሩህ ቀለብ
Статистика“ያ በብእር ያስተማረ በሆነው (ጌታህ ስም አንብብ)” ዐለቅ,4 «« إنما غايتنا أن نَدُل الناس علىٰ اللّٰه وليس علينا »» .
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 143
- 1/48двое суток
- 163
- 1/72трое суток
- 176
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ወድድር ተጀመረ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ በ499 ብር ብቻ……… • መፅሐፉን ያውርዱ • የንባብ ውድድሩን ይመዝገቡ • የማጠቃለያ ሽልማትና የመጽሐፍ ዳሰሳ • ፕሮግራም ትኬት ይቁረጡ ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎች ይሸለሙ 1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች በተጨማሪ ተመዝግቦ ለተወዳደረ ሁሉ የዑምራ እጣ እድል ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጠዋል። ለመመዝገብ👇 https://sulmahira.et/register?ref=010 በቴሌግራም = https://t.me/sulmahira_et ሰልክ ቁጥር 0946248626 0942189967
አንዳንድ ጊዜ ግን ፤ ቃሎቻችን ሰሚ ሲያጡ ፤ ካለንበት ቦታ የሌለን ሲያደርጉን ፣ ለትውልድ የሚጠቅሙ ሀሳቦቻችን ሲገፉብን ፣ ወዳጅ ሲሸሸን...ምን በድለን ነው ብለን ቆም ብለን ስናስብ ፤ ጥፋታችን ደሀ መሆናችን ብቻ እንደሆነ ይገባናል ። እና ምን መሰላቹ እንደሰው ለመቆጠር ጠንክሮ መስራት እና የተወሰነ ገንዘብን መያዝ መፍትሄ ሳይሆን አይቀርም ለማለት ነው ። ወጥራቹ ስሩ ።
ማንም ባይሾማት ሴት ልጅ ለክብሯ ፖሊስ ናት 🩵
ሀቢብቲ ሴት ልጅ ልታሳካ ከሚገቡ ነገሮች ትዳር አንዱ እንጂ ብቸኛው አይደለም So የዛሬው ዱዐሽን በትዳር ብቻ አትገድቢ ሰፋ አድርጊው🫶 አያስማማንም ? [ ❤ ]
አሰላሙ አለይኩም ቤተሰብ ❤ ነገ ጁምዐ ነው አይደል? ሰላዋት እያወረዳቹ....... በዚህ ምሽት ቁርኣን ጋብዛቹን ልባችንን ትንሽ እንዲረጋጋ አድርጉልን እስኪ ወንድሞቻችን ወንድሞች @Su_lle2 ላይ ቲላዋችሁን ላኩልኝ። 🥰
ባል የሚስቱን ህይወት ማቅለል አለበት... ሚስት ደግሞ የባሏን ህይወት የተሻለ ማድረግ አለባት.... "ትስማማላቹ በዚህ ሀሳብ" [ ❤ ]
ፍቅርን እና ትኩረትን ለልጆች መስጠት የወላጅ ሀላፊነት ነው ። ልጆች የወላጅን ፍቅር፣ ትኩረት ለማግኘት መጨነቅ የለባቸውም የወላጅን ፉቅር ለማግኘት ብለው በመታገል ሰላማቸውን ማጣት የለባቸውም ........
ከእንቅልፍ ለመነሳት የማያጓጓ ሀያት ውስጥ እያለፉ ያሉ ብዙ ወጣቶች አሉ "አላህ ሁሉን ነገር ያስተካክልላቹ" 🥰
ጥሩ ትዝታዎች የልብ መድኃኒት መጥፎዎቹ ደግሞ የሕይወት ትምህርት ናቸው [ ❤ ]
አላህ ይጠብቅክ ወንድሜ ❤
50+ [ ❤ ] አላህ ይጠብቅክ ወንድሜ
በዚህ ምሽት ቁርኣን ጋብዛቹን ልባችንን ትንሽ እንዲረጋጋ አድርጉልን እስኪ ወንድሞቻችን ወንድሞች @Su_lle2 ላይ ቲላዋችሁን ላኩልኝ። 🤝
አንድ ወንድሜ ጁስ ልጋብዝክ ብሎኝ "የጁስ ገንፎ" 🤭
ዓለም ላይ ከምንመኛቸው ስጦታዎች ሁሉ በላይ፣ የልባችንን እረፍት የምናገኝበት፣ መንፈሳችን የሚታደስበት እና ነፍሳችን በሰላም የምትሞላበት ታላቅ እና ቅዱስ የሆነ ስፍራ 🥺 ገንዘብ ባይኖረን አላህ እንዲጠራን ሁሌም ደዐችን ነው 🤲 ከቤተሰብ ጋር ደሞ ቢሆን አስባቹታል 🥰 ያረብብብብ 🤲
ለሁሉም ነገር አላህ አለ እሺ አብሽሩ " ❤
“ጌታዬ ሆይ! ባምፅህም እወድሃለሁ።” ታላቁ ሰሓባ ዐምር ቢን ዓስ 🥀
ስለ ፍቅር ስለቅ ካያችሁኝ ስልኬ እንደተሰረቀ እወቁ! ሲጀመር እውነተኛ ፍቅር የምግብ ፍቅር ነው...😁
አፄ ቴዎድሮስ በህይወት ቢኖር ኖሮ ላንቺ ውበት ነበር ጥይት የሚጠጣው ❤
كُلُّ الْعُيُونِ خُلِقَتْ لِتَرَى إِلَّا عُيُونَكَ خُلِقَتْ لِتُرَى. "ሁሉም ዓይኖች እንዲያዩ ነው የተፈጠሩት ያንቺ ዓይኖች ግን እንዲታዩ ነው የተፈጠሩት 🫠።"
በፊት ላይ ሰዎች ጨረቃን ከሩቅ ብቻ ነበር ሚያዩት እኔ ግን ጨረቃን እጄ ላይ ያስቀመጥኩ የመጀመሪያው ሰው ነኝ የኔ ጨረቃ 🤭❤️