ካህን አካዳሚ አብነት ት/ቤት(Clier Academy School )
Статистика✟✟✟~~ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርት ጉባኤ ቤት ነው።በዚሕ ቤተ ጉባኤ የደብረ ዓባይ መዝገበ ቅዳሴ የዜማ ትምህርት ይሰጥበታል። በመሆኑም እርስዎና ቤተ ሰብዎ የቅዳሴን ትምህርት በቤትዎ ሆነው ይማሩ!!!! ✟✟✟
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Instagram (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 163
- 1/48двое суток
- 186
- 1/72трое суток
- 201
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#ዜማ_ዘቅዱስ_ያሬድ ከ24.825 በላይ ተከታይ ያለው #የየኔታ_ሊቀ_ጠበብት_ሲራክ_ጌትነት የቴሌ ግራም ቻናል የመዘጋት አደጋ ሥጋት ገጥሞታል። ውድ የቴሌግራም ቤተሰቦቼ ሰላመ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይብዛላችሁ።👇👇👇 https://t.me/memhirSirak27 🖕🖕ይሄ የቴሌግራም ቻናል ከዚህ በፊት ለዓመታት በጸዋትወ ዜማ ትምህርት ስትጠቀሙበት የነበረ፤አሁን ላይ ግን የመዘጋት አጋጣሚ ሊከሰትበት እንደሚችል የማስጠንቀቂያ መልእክት፤እየተሰጠው ያለ፤#የዜማ_ዘቅዱስ_ያሬድ ተለዋጭ አዲሱ ቻናል ነው። በመሆኑም የኔታ ሊቀ ጠበብት ሲራክ ጌትነት እንደ ቀድሞው፤የጸዋትወ ዜማ ትምህርት የምትከታተሉበት፤አዲስ የቴሌግራም ቻናል ስለከፈቱ፤አዲሱን ቻናል Joine እያደረጋችሁ ቤተ-ሰብእ እድትሆኑ ለማሳሰብ እወዳለሁ።👇👇👇👇 https://t.me/memhirSirak27 መልእክቱን #share እያደረጋችሁ ለሁሉም እድታደርሱልኝ በፍቅር ቃል እጠይቃለሁ።
видео или голосовое, без подписи
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳ. 22፥6 #የክረምት_ትምህርት_ለልጆች! #ሁላችሁም_share_አድርጉት። ውድ ወላጆች፦የአይን ማረፊያ፣ የልብ ደስታ ይሆኑ ዘንድ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ልጆቻችሁ፤ዛሬ በየትኛው ዓለም ውስጥ ነው ያሉት? 👉ቆም ብለን እናስተውል። "እንዴት አደርክ/ሽ?" ስንላቸው "ደህና" የሚሉት "እግዚአብሔር ይመስገን" ማለትን የረሱት ለምንድን ነው? 👉የኢትዮጵያውያንን ጨዋነትና ውበት ያንጸባርቅ የነበረው የአለባበስ ሥርዓታችን ተቀይሮ፣ ልጆች ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገውና ማንነታቸውን ጥለው፤የሚሄዱት ለምንድን ነው? 👉ልጆች ከእኛ ጋር በአንድ ቤት ውስጥ እየኖሩ፣ አእምሯቸውና ልባቸው ግን በዲጂታል ዓለም (ቲክቶክና ማኅበራዊ ሚዲያ) ተገዝቶ እየተሰቃዩ መሆኑን አስተውለተውለዋል? ውድ ወላጆች! ቴክኖሎጂና የባዕድ ባህል ወረራ ልጆቻችንን ከእቅፋችን እያስወጣቸው ነው። ባህላቸውን፣ እምነታቸውንና እግዚአብሔርን መፍራታቸውን ጥለው ማዕበል እንዳወዛወዘው ታንኳ እንዳይሆኑ የመታደግ ኃላፊነት የእኛ የወላጆች ነው። ይህንን ትውልድ የማዳን ታላቅ የበረከት ሥራ አብረን እንሥራ በሚል የግል ተነሳሽነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት የታነጸ፤ የሀገሩን ባህልና እምነት ጠብቆ የሚኖር፤ ፈሪሀ እግዚአብሔርና የሀገር ፍቅር ያለው ትውልድ ለመቅረጽ ሕጻናትን በመንፈሳዊ ትምህርትና በቃለ እግዚአብሔር መቅረጽ ያስፈልጋል። በመሆኑም ከሐምሌ 01 ቀን እስከ ነሐሴ 30 /2018.ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ወራት የሚቆይ የክረምት ትምህርት ለለጆች አዘጋጅተናል። በዚህ መርሐ-ግብር ላይ ልጆችዎ ከመሰረታዊ ትምህርት በተጨማሪ፦ 👉 የንግግርና የሰላምታ ሥርዓትን፤ 👉በልጆችዎ አንደበት እግዚአብሔርን የማመስገን ልምድን፤ 👉የቅዱሳንን የቅድስና ሕይወት ታሪክን፤ የሀገርን ባህልና ፍቅርን፤ 👉የክርስቲያናዊ አለባበስ ክብርን፤ 👉ልጆችን ከማያቋርጥ የስልክ ሱስና ከዲጂታል ዓለም የስነ-ልቦና ስቃይ ነጻ ማውጣትን፤ የምንታደግበትን መፍትሔ እንዲሁም በጸሎትና በምሳሌነት የተገነባ የክርስቲያን ቤተሰብ ለመመሥረት የሚያበቃ ሥርዓተ ትምህርትን በልጆች ላይ ለመሥራት ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል ሰለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁን እስከ ሰኔ 30/2018.ድርስ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። “ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳ. 22፥6 ሊንኩን ተጭነ መስፈርቱን አንብበው ይመዝገቡ👇👇 https://forms.gle/bWnGo9WrCAyPcBwN7 👉ለበለጠ መረጃ 📞 [በ0972216800/0921034476]ይደውሉ። ቦታው ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። ይህንን መልእክት ለሌሎች ወላጆች በማጋራት ይተባበሩን።
https://www.youtube.com/live/s9Y9Mr0fntM?si=2HzcPCG80sEYQu2I
https://youtu.be/FS0rm60ocEo?si=nNfyBJCmZpwteH3Q
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አብነት ትምህርት ለመማር ፎርሙን ከሞላችሁ በኋላ በቴሌ ግራም ከታች ባስቀመጥሁት ሊንክ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ወደ መማሪያ ግሩፑ አስገባችኋለሁ። @Tesfa1321 መልካም ትምህርት!!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfCinFx9ZlZzVMZdCn1INgciVsCwjONC5SIKiDOkhWJ79fsNg/viewform?usp=sharing
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አብነት ትምህርት ለመማር ፎርሙን ከሞላችሁ በኋላ በቴሌ ግራም ከታች ባስቀመጥሁት ሊንክ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ወደ መማሪያ ግሩፑ አስገባችኋለሁ። @Tesfa1321 መልካም ትምህርት!!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfCinFx9ZlZzVMZdCn1INgciVsCwjONC5SIKiDOkhWJ79fsNg/viewform?usp=sharing
видео или голосовое, без подписи