ቴዎፍሎሳውያን ሚዲያ | Theophilusian Media
Статистикаይኽ የመካነ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የተክለ-ቴዎፍሎስ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም አውታር ነው፡፡ የተክለ-ቴዎፍሎስ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታታዮቹ ያደርሳል። Join Us: https://t.me/tekletewoflos https://www.instagram.com/tekletewoflos
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 17
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 119
- 1/48двое суток
- 136
- 1/72трое суток
- 147
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው እንዲያገለግሉ መደበ። መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ሲሆን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ዋና ሥራ አስኪያጅነት እንዲያገለግሉ ተመድበዋል ። መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ አደራሽ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ይጠበቃል ።
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የጽንሰት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኍ!!! በዚች ቀን እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤልን ወደ ከበረና ከፍ ከፍ ወዳለ ጻድቅ ኢያቄም ላከው፤ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ጽንሰቷን እና ልደቷን በእርሷም ለዓለሙ ሁሉ ድኅነት እና ተድላ ደስታ እንደሚሆን ነገረው። የተክለ ቴዎፍሎስ ሰንበት ትምህርት ቤት On this day, the Lord sent the Archangel Gabriel unto the righteous and exalted Joachim, and Saint Gabriel declared unto him the conception and nativity of the Virgin Mary, who would bring forth the Son of God. Through her, peace and joy shall be granted unto all the earth. Tekle Theophilus Sunday School እንኳን አደረሰን አደረሳችኍ! “ለነገዋ ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ዘመኑን ፡ የቀደሙ ፡ አገልጋዮች ፡ ማፍራት” ብፁዕ ፡ ወቅዱስ ፡ አቡነ ፡ ቴዎፍሎስ ፡ ፓትርያርክ ፡ ዘኢትዮጵያ ተክለ ቴዎፍሎስ Telegram ተክለ ቴዎፍሎስ Instagram ተክለ ቴዎፍሎስ Facebook ተክለ ቴዎፍሎስ YouTube
ስንክሳር ዘነሐሴ ፯
ስንክሳር ዘነሐሴ ፮
ስንክሳር ዘነሐሴ ፭
ስንክሳር ዘነሐሴ ፬
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📌 የቤተሰብ ጥየቃ የተክለ ቴዎፍሎስ ሰንበት ትምህርት ቤት አባላት እንክብካቤ እና ግንኙነት ክፍል በቤተሰብ ጥየቃ አሳለፋን የሐምሌ ወር የ 10 ኛ ዙር የቤተሰብ ጥየቃ በመምህር መኮንን ብርሀኑ ቤት ተገኝተን ፈጸምን በቀጣይ ይጠየቅ የምትሉትን ቤተሰብ በውስጥ መስመር አስቀምጡልን ስለምትሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ።
ስንክሳር ዘነሐሴ ፫
ስንክሳር ዘነሐሴ ፪
ስንክሳር ዘነሐሴ ፩