tgindex
ሥላሴን አመስግኑ media ✨

ሥላሴን አመስግኑ media ✨

Статистика

"እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን (መዝ150-6 ) ምርትና አገልግሎት ለማስተዋወቅ @Biiruk1

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
11
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 551
+8 за 3 дн.
Сутки
−23
−0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
203
28 постов
Вовлечённость
1,8%
к подписчикам
Постов в день
1,6
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
151
1/48двое суток
173
1/72трое суток
186

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.24из Orthodox Tewahedo

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.86из Orthodox Tewahedo

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.67из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.68из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.10из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.14из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.136из Bisrat_Media

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ጾም በሰላም በጤና አደረሳችሁ☺️በጾሙ የሚደመጡ እጅግ ተወዳጅ መዝሙሮች 👇👇👇 https://youtu.be/n2qT5q4M6bg?si=mnzcFHb5Rw8PqdvZ

  • 13 авг.126из Bisrat_Media

    👉 የሐሙስ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! https://t.me/Bisrat_Media

  • 12 авг.39удалён 13 авг.

    💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • 12 авг.66удалён 13 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.17121из Bisrat_Media

    👉 የረቡዕ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! https://t.me/Bisrat_Media

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.1902из Bisrat_Media

    👉 የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! https://t.me/Bisrat_Media

  • ሥላሴን አመስግኑ media ✨ pinned a photo

  • видео или голосовое, без подписи

  • የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏

  • 10 авг.205из Bisrat_Media

    👉 የሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! https://t.me/Bisrat_Media

  • የጠፋ በግ አዳምን የፈለገው፣ ባገኘውም ጊዜ የተሸከመው፣ እውነተኛ ቸር ጠባቂያችን ክርስቶስ ከአንቺ የተወለደ እመቤቴ ማርያም ሆይ.. ደስ ይበልሽ! 📌 Join our channel  @silasen_amesgnu

  • 8 авг.2673из Bisrat_Media

    ነሐሴ ፪ /2/ በዚች ቀን መኑፍ ከሚባል አገር ቅድስት አትናስያ አረፈች። የዚችም ቅድስት ወላጆቿ ባለጸጎች ነበሩ እነርሱም በሞቱ ጊዜ  እንግዶችን እና የገዳም አባቶችን ሁሉ ትቀበላቸው ነበር። ከዚህም በኋላ ክፉ ሰዎች ወደ ኃጢአት መለሷትና ኃጢአት መስራት ጀመረች። ስለዚህም ነገር የገዳም አባቶች ሰምተው ዮሐንስ ሐጺርን በንስሐ እንዲመልሳት ላኩት። እርሱም ወደርሷ በገባ ጊዜ በዝሙት ልትጥለው አልጋዋ ላይ ሆና ጠበቀችው። እርሱም እንዲህ እያለ ይዘምር ነበር በሞት ጥላ ውስጥ ብሔድም እንኳ ክፉን አልፈራውም አንተ ከእኔ ጋራ ነህና። ከእርሷ ጋራም በአስቀመጠችው ጊዜ ራሱን ዘንበል አድርጎ አለቀሰ መነው ብትለው እግዚአብሔርን እንዳሳዘነችው ነገራት። በመጨረሻም ቃሉንም ሰምታ ደነገጠችና ተንቀጠቀጠች ምን ይሻለኛል አለችው ንስሐ ግቢ አላት እርሷም እግዚአብሔር ይቀበለኛልን አለችው እርሱም አዎን አላት እርሷም ወደምትሔድበት ከአንተ ጋራ ውሰደኝ አለችው እርሱም ነዪ ተከተይኝ አላቴና ተከተለችው። በመሸ ጊዜም እርሷን አስተኝቶ እርሱ ግን በጸሎት ይተጋ ነበር። ሌሊትም በጸሎት ላይ ሳለ የብርሃን ምሰሶ አየ መላዕክትም የአንዲትን ነፍስ ሲያሳርጉ አየ። በነጋም ጊዜ ወደ አትናስያ ሲደርስ ሞታ አገኛት። ስለ ርሷም ያስረዳው ዘንድ እየሰገደ ወደ እግዚአብሔር ለመነ። እግዚአብሔርም ገና ቤቷን ትታ ስትወጣ ይቅር እንዳላት ነገረው። ከዚህም በኋላ ሒዶ ለአረጋውያን የሆነውን ሁሉ ነገራቸው እነርሱም እርሱ እንዳያት ማየታቸውን ነገሩት የኃጢአተኛን ወደ ንስሐ መመለሱን እንጂ ሞቱን የማይሻ እግዚአብሔርን አመሰገኑት። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር

  • 8 авг.220из Bisrat_Media

    👉 የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! https://t.me/Bisrat_Media

ሥላሴን አመስግኑ media ✨ — tgindex