የሀዋሳ ታቦር ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን (Hawassa Tabour 7th day Adventist INternational Church
Статистикаእግዚአብሄርን ለመገናኘት ተዘጋጅ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 192
- 1/48двое суток
- 220
- 1/72трое суток
- 237
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሰላም ቤተሰብ! በጌታ ጸጋ ይህንን "የደቀ መዝሙርነት መመሪያ" የተሰኘ መጽሐፍ ከተወሰኑ ጊዜያት ቀደም ብዬ የማንበብ ዕድሉን አግኝቼ ነበር። እንዲህ ተጠናቅቆ ግን ለንባብ መብቃቱን የተረዳሁት ዘግይቼ ነው። ለማንኛውም እነዚህን የእንግሊዝኛና አማርኛ መጽሐፍትንም ሆነ ሌሎች የተባረኩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግብዓቶችን ከዕዝራ ሴሚናሪ (Ezra Seminary) ድረ-ገጽ እንዲሁም መተግበሪያ ያገኛሉ። እንደ ግል ፣ እንደ ቤ/ክ ፣ በቡድን ብናጠናቸው ትልልቅ በረከቶችን እናገኝባቸዋለን። በተለይም ደግሞ ጌጣ ጌጥን በተመለከተ የያዛቸው ሀሳቦች ሙሉ መጽሐፉን ላነበበ ሰው በእርግጥም ቤ/ክ በጉዳዩ ላይ ምን ያህል ምሉዕ የሆነ መረዳት እንዳላት እና እኛም ልንቀበለው እንደሚገባ አሳማኝ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ጌታ ቢፈቅድ የዚህኑ መጽሐፍ ንባብ በድምጽ / በቪዲዮ በቅርቡ እናገኛለን ብለን እናምናለን። ተባረኩ!
Seventh Day Adventist Church East Ethiopian Union Pathfinder Camporee on Sidaama Broadcasting Corporation (SBC) Amharic News 05.12.2018 Praise God!
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/ko0jFFhRCrE
ከስር ያለው ደግሞ የቤ/ክ ጥሪ ነው!
https://youtu.be/VrD7hfhXyIg?si=is628ZlQPrfYguXD
https://www.facebook.com/61563363361689/posts/122202517844445445/?app=fbl
видео или голосовое, без подписи
ጌታ ይባረክ! አምላካችን በቤተ ክርስቲያናችን እየሰራ ያለውን መልካም ስራ በሰፊው የማስተዋወቁ ስራ ቀጥሏል። ገና የሚመጡም አሉ። ይበልጥ በማህበራዊ ሚዲያ ለመስራትም ቤ/ክ ጥሪ እያደረገች ትገኛለች። የምንችል ሁላችን ለጥሪው ምላሽ እንስጥ። ሌሎች ደግሞ በሰፊው መል ዕክቱን እናሰራጭ። ተባረኩ!
ሰላም ሰላም! ዛሬ ማታ 1፡00 ሰዓት ላይ የቤተ ክርስቲያናችን የደም ልገሳ እና ... ዜና በደቡብ ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ዜና ላይ ይቀርባል። የምትችሉ ተከታተሉት። ተባረኩ!
Great please add : https://forms.gle/VioS1E5AdC6w4frU7
የዚህ መድረክ ውድ አባላት፣ እባካችሁ ከቤተክርስቲያን የቀረበውን ይህን አስፈላጊ ጥሪ ትኩረት ሰጥታችሁ እንድትመለከቱት እና ለዚህ ጥሪ ብቁ ሆነው ምላሽ ሊሰጡ የሚችሉ እና ፍላጎት ያላቸው ሰዎችን ታውቁ ከሆነ፣ ይህንን መልዕክት እንድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን። ይህንን መልዕክት በማሰራጨት የምታደርጉት ድጋፍ፣ ለቤተክርስቲያን ተልዕኮ የተሰጣቸውን ስጦታ፣ ችሎታ እና ተሰጥኦ ሊያበረክቱ የሚችሉ ብዙ ሰዎችን እንድናገኝ ይረዳናል። 🙏 ስለ ትብብራችሁና ድጋፋችሁ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ሁላችሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ!
🩸 ሰብዓዊነት ድጋፍ እየጀመርን ነው ፈጠን ፈጠን ብለን ድጋፋችንን እናበርክት! 🩸አሁን በአድቬንቲስት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ጊቢ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи