- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 545
- 1/48двое суток
- 624
- 1/72трое суток
- 673
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
መንፈስ ቅዱስን አቅፎ ወደ ቤተ ክርስቲያን ወሰደው 😳😳😳 https://t.me/tewoderosdemelash/1320
видео или голосовое, без подписи
የሚያውቅ ይመልስልኝ https://t.me/tewoderosdemelash/1317
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በ12ኛው ክፍለ ዘመን የኖረው ፈረንሳዊው መነኩሴ ቅዱስ በርናርድ (St. Bernard of Clairvaux) ለድንግል ማርያም ጥልቅ ፍቅርና ክብር ነበረው። ታሪኩ እንደሚለው፦ ቅዱስ በርናርድ በአንድ ወቅት በጀርመን በስፓየር ካቴድራል (Speyer Cathedral) ወይም በፈረንሳይ በሚገኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከቅድስት ድንግል ማርያም ስዕል (ወይም ቅርጽ) ፊት ተንበርክኮ ይጸልይ ነበር። በጸሎቱ ላይ እያለ ወደ ድንግል ማርያም በመመልከት "Monstra te esse matrem" ("እናት መሆንሽን አሳይኝ") ብሎ ተማጸነ። በዚህ ጊዜ በድንገት የድንግል ማርያም ስዕል ሕያው ሆኖ ተንቀሳቀሰ። ድንግል ማርያምም ጡቷን በመጭመቅ ጥቂት ጠብታዎችን (በአንዳንድ ታሪክ 3 ጠብታ፣ በሌላው ደግሞ የፈሰሰ የወተት መስመር) ወደ ቅዱስ በርናርድ ከንፈር (ወይም ዓይን) ላይ ረጨችው https://t.me/tewoderosdemelash/1312?single
ለራሳችሁ የምትሰጡት ትርጉም እግዚአብሔር ስለ እናንተ የሚለውን ይሁን ። እግዚአብሔር መልካም እና ትክክል ነው ! ❤
እዚህ ቤት ገብታችሁ የቃሉን ገበታ ተቋደሱ 👇👇👇
видео или голосовое, без подписи
እነዚህን መጻሕፍት ስታዲየም የሚገኘው መሠረተ ክርስቶስ መጻሕፍት መደብር ማግኘት ይቻላል
እኛ እጅ ገብተዋል፤ በቅርቡ እናንተም ጋር ይደርሳሉ
видео или голосовое, без подписи
‹ሃይማኖቴ ይህ ነው፤ አብ የወለደ፣ ወልድ የተወለደ፣ መንፈስ ቅዱስ የአብና የወልድ መንፈስ ነው፡፡ ለዚህ (ሥላሴ) እሰግዳለሁ፣ አመልካለሁም፡፡ የምድር ንጉሦች እንዲወዱኝ ብዬ በዚህ አልጨምርም፤ ደግሞም የምድር ንጉሦች እንዳይጠሉኝ ብዬ ከዚህ አላጎድልም፡፡ እንደ ወንጌል ቃል አዎን አዎን› - ደቂቀ እስጢፋኖስ በሕግ አምላክ ገጽ 100-101
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи