tgindex
TNT Ethiopia️

TNT Ethiopia️

Статистика
@tntethiopiaанглийский

We're Here To Help For books and study materials @TNTFreeLibrary For any assistance contact us here: @smart_ethio

Последний пост
18 нояб.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
39
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 877
−17 за 3 дн.
Сутки
−6
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 999
39 постов
Вовлечённость
60,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 39
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 18 нояб.8 1482512

    LOGIC AND CRITICAL THINKING | Chapter Two 📺 Watch now on YouTube: 🔗 Watch Here 💬 Don't forget to like, share, and comment if you found it helpful! 💡 Join our growing community of learners at TNT Ethiopia for more awesome tutorials and tips! 📢 @tntethiopia

  • 18 нояб.7 46734

    EPISTEMOLOGY and AXIOLOGY | LOGIC AND CRITICAL THINKING | Chapter One 📺 Watch now on YouTube: 🔗 Watch Here 💬 Don't forget to like, share, and comment if you found it helpful! 💡 Join our growing community of learners at TNT Ethiopia for more awesome tutorials and tips! 📢 @tntethiopia

  • 6 нояб.7 8101313

    Logic and Critical Thinking በአማርኛ Our first free Logic and Critical Thinking video is now live on YouTube! The video is taught by Merdekiyos Estifanos, who makes complex concepts simple and easy to understand. 📺 Watch it now: https://youtu.be/AigRMuZEIbM @tntethiopia

  • 14 окт. 2025 г.20,6 тыс1527

    Online የ Front-End Web Development ስልጠና ከ ተጨማሪ Internship እድል ጋር! Debo Engineering PLC ከ TNT Ethiopia ጋር በጋራ የሁለት ወር የ Front-End Web Development በ React.js Framework ስልጠና ከ Internship እድል ጋር ይዘውላችሁ ቀርበዋል፡፡ እኛ ጋር በመማር፡ - በ ጊዜው እጅግ ተፈላጊ የሆነውን የ Front-End Web Development (React.js) ይማራሉ! - ዘመናዊ እና Responsive Website በ ተግባር ከ ብቁ ባለሙያዎቻችን ይሰራሉ! - በ Debo Engineering ውስጥ Projects የመስራት እድል ያገኛሉ (Remote Internship! ) 📌 የትምህርቱ ቆይታ፡ 2 ወር 📌ስልጠና መጀመሪያ ቀን: ጥቅምት 17 (Oct. 27) 📌የመማርያ መንገድ፡ 100% Online እና የ Remote Internship እድል! 📍ለመመዝገብ (with 20% discount) https://forms.gle/1HqxEBRQZZSxYcCJ7 ለበጠ መረጃ - በስልክ ቁ. +251969954718 / +251994099153 መደወል ይችላሉ! አዘጋጆች Debo Engineering: @deboengineering TNT Ethiopia: @tntethiopia

  • 5 окт. 2025 г.6 8571114из OnlineFrontEndWebDevelopment

    For Front-End Web Developers on Upwork, here’s an estimated range of monthly earnings based on experience: 💻 Entry-level Developers: - Expect to earn $1,000 - $2,500 per month (135,000 ETB - 337,500 ETB), typically working on smaller projects with basic skills. 📈 Mid-level Developers: - Earnings range from $2,500 - $5,000 per month (337,500 ETB - 675,000 ETB), handling more complex tasks and larger clients. 💼 Experienced/Senior Developers: - With advanced skills, you can earn $5,000 - $8,000 per month (675,000 ETB - 1,080,000 ETB), working on high-profile projects with specialized expertise. If you want to become a fully trained Front-End Website Developer, you can register today with a 20% discount for just 1,200 ETB per month, plus an internship opportunity at Debo Engineering. Please contact us @smart_ethio, and we will guide you through the registration process.

  • 4 окт. 2025 г.5 63464из OnlineFrontEndWebDevelopment

    🚀 Where Can You Implement Your Web Development Skills? Looking to use your web development skills? Here’s where you can make an impact: 1. Freelance Projects 💼- Build custom websites, e-commerce platforms, and more! 2. Corporate Jobs 🏢 - Join tech teams and help businesses grow online. 3. Startups 🚀 - Get in on the ground floor and develop innovative products. 4. E-commerce 🛍 - Create custom online stores and optimize user experiences. 5. Non-Profit Organizations 💖 - Help NGOs reach their audience with effective web presence. 6. Tech Companies 💻 - Work on cutting-edge web applications and services. 7. Digital Marketing Agencies 📈 - Build marketing campaigns and SEO-friendly websites. 8. Gaming 🎮 - Develop gaming websites and player platforms. 9. Consulting 🧑‍💻 - Advise businesses on web performance, security, and optimization. For those of you who haven't registered yet, please contact us here:@smart_ethio for the Front-End Web Development course.

  • About Debo Engineering, where you will have an internship opportunity for one month: Debo Engineering PLC - 5+ Years in Business - 50+ Projects - 500+ Clients - 14+ Awards Awards and Recognitions - Green Innovation and Agritech 1st Winner, 2019 - MEST Africa Challenge CC 1st Winner, 2020 - Coffee Innovation Fund Winner, 2021 - HEART Convention Excelling Innovation 1st Winner, 2021 - Innovation Excellence Award Winner, 2022 - Ninja Student Award Winner, 2023 - AU-Best East Africa Agritech Innovation and High-Level Pitch Recognition - Participation in BRICS Solution Award, 2024 For more references, here is the Website: https://www.deboengineering.com/ Join Our Channel: @OnlineFrontEndWebDevelopment For those of you who haven't registered yet, please contact us here:@smart_ethio for the Front-End Web Development course.

  • Online የ Front-End Web Development ስልጠና ከ ተጨማሪ Internship እድል ጋር! Debo Engineering PLC ከ TNT Ethiopia ጋር በጋራ የሁለት ወር የ Front-End Web Development በ React.js Framework ስልጠና ከ Internship እድል ጋር ይዘውላችሁ ቀርበዋል፡፡ እኛ ጋር በመማር፡ - በ ጊዜው እጅግ ተፈላጊ የሆነውን የ Front-End Web Development (React.js) ይማራሉ! - ዘመናዊ እና Responsive Website በ ተግባር ከ ብቁ ባለሙያዎቻችን ይሰራሉ! - በ Debo Engineering ውስጥ Projects የመስራት እድል ያገኛሉ (Remote Internship! ) 📌 የትምህርቱ ቆይታ፡ 2 ወር 📌ስልጠና መጀመሪያ ቀን: ጥቅምት 10 (Oct. 20) 📌የመማርያ መንገድ፡ 100% Online እና የ Remote Internship እድል! 📍ለመመዝገብ (with 20% discount) https://forms.gle/1HqxEBRQZZSxYcCJ7 ለበጠ መረጃ - በስልክ ቁ. +251969954718 / +251994099153 መደወል ይችላሉ! አዘጋጆች Debo Engineering: @deboengineering TNT Ethiopia: @tntethiopia

  • #AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ትምህርት ዘመን በመደበኛው የቅድመ ምረቃ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር እና በዩኒቨርሲቲው የቅድመ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ መስፈርቶች መሠረት ቅበላ ያገኙ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት፦ ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ተማሪዎች መስከረም 22 እና 23/2018 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል፡፡ ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ የሆነና ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ቀን መስከረም 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➫ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➫ የማደሪያ አገልግሎት (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች መስከረም 22 እና 23/2018 ዓ.ም በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን አሳውቋል፡፡ አጠቃላይ ገለጻ ሰኞ መስከረም 26/2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 27/2818 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ @tntethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከፍተኛ ውጤት 592 ነው!! የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ተስተካክሎ 592 ሆኗል። የ 2017 የ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ካሊድ በሽር ውጤት ከ 591 ወደ 592.08 ተስተካክሏል። እንደ ሀገር 2ኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ጎሳ ነጌሶ ውጤት ከ 589 ወደ 590.08 ተስተካክሏል። የነዚህ ተማሪዎቹ ውጤት ማስተካከል የተቻለው ተማሪ ካሊድ በሽር እንዴት 9 ነጥብ ብቻ ያጠል በማለት በድጋሚ ታይቶ ውጤቱ 592.08 መሆኑ ተረጋግጧል። ተማሪ ካሊድ በሺርና ጎሳ ነጌሶ እንኳን ደስ አላችሁ! @tntethiopia

  • በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከፈተናው ሲስተም ጋር ለመተዋወቅ የሚያግዛችሁ የሙከራ ፈተና (Demo Exam) ዛሬ መስከረም 19/2018 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ላይ ይሰጣል፡፡ በመሆኑም በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በመገኘት የሙከራ ፈተናውን በመውሰድ ልምምድ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳስበዋል፡፡ @tntethiopia

  • ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች እየተቀበለ መሆኑ ይታወቃል። የተወሰኑ አመልካቾች በ12ኛ ክፍል ውጤታቸው ላይ ለውጥ መኖሩን ኮሌጁ መገንዘቡን ገልጿል። በመሆኑም በ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ ላይ ለውጥ የተደረገላችሁ አመልካቾች ፕሪንት የተደረገ የተሻሻለ ውጤታችሁን በኢሜል አድራሻ Registrar@sphmmc.edu.et መላክ ይኖርባችኋል። ኢሜል ስታደርጉ 'Subject' በሚለው ቦታ 'Change in Grade 12 Result' ብላችሁ መጻፍ ይጠበቅባችኋል። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው ዛሬ ሰኞ መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ሰዓት እንደሆነ ያስታውሱ። @tntethiopia

  • የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት በቻይንኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎች መቀበል ጀምሯል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ የሆናችሁና ዝውውር የምትፈልጉ በፕሮግራሙ መታቀፍ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ (አጠቃላይ ውጤታችሁ ይታያል) የፕሮግራሙ ጥቅሞች፦ ➫ የቻይና-ኢትዮጵያ ወዳጅነት ሽልማት ዓመታዊ ድጋፍ ተጠቃሚ ይሆናሉ ➫ የባህል ልውውጥ ዕድል (ከሁለቱም ሀገራት ሥራ ፈጣሪዎች) ➫ ወደ ቻይና የክረምት ጉብኝት ዕድል ➫ የቻይና ኢንተርፕራይዞች እና አጋሮች የሥራ ዕድል ➫ የኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት ስኮላርሺፕ በቻይና የምዝገባ ጊዜ፦ እስከ መስከረም 21/ 2018 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት፥ 6 ኪሎ ዋና ግቢ፣ OCR 203 ለበለጠ መረጃ፡- 0962066291 @tntethiopia

  • #AASTU #ASTU በ2018 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋት 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ ገልፀዋል። ተፈታኞች ለፈተናው ስትሔዱ መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማውረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋችኋል። በተቀሰው ቀን ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከ2:00 ሰዓት ቀደም ብላችሁ እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳስበዋል። ሞባይል ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እና ሌሎች የተከለከሉ ነገሮች ወደ ፈተና ማዕከል ይዞ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል። በአንዳንድ የፈተና ጣቢያዎች የጠዋት እና ከሰዓት በኋላ ፈተና ሊኖር ይችላል ተብሏል። @tntethiopia

  • ለመላው የክርስትና አምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳቹ ፡፡ መልካም በዓል! @tntethiopia

  • #ጥቆማ #SPHMMC ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች እየተቀበለ ነው። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ሰኞ መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ሰዓት የፅሑፍ ፈተና የሚሰጠው፦ ሐሙስ መስከረም 22/2018 ዓ.ም አመልካቾች የከፍተኛ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (EHEEE) በ2017 ዓ.ም ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ብቻ መሆን ይጠበቅባችኋል። የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ፦ ከአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች እንዲሁም ከቦረና ዞን (ኦሮሚያ)፣ ደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል) እና ዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) ለወንድ 475 ፤ ለሴት 450። ለሌሎች ክልሎች፦ ለወንድ 500 እና በላይ ፤ ለሴት 475 እና በላይ ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ነው 👇 https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement @tntethiopia

  • #ጥቆማ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሲኒማ እና ቴአትር ጥበባት በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛው መርሐግብር በ2018 ዓ.ም ለመማር ፍላጎት ያላቸው የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች በማወዳደር ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ከሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በማኅበራዊ ሳይንስ ወይም በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች ሆኑ አመልካቾችን እንደሚቀበል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የመቀበያ መስፈርቶች፡- ➫ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ዓመት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ወደ ሁለተኛ ዓመት የተዛወራችሁ ➫ በማኅበራዊ ሳይንስ/በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ጥሩ ውጤት/CGPA ያለው/ያላት ➫ ለጥበባት ዘርፍ ከፍተኛ ፍላጎትና ልዩ ተሰጥኦ ያለው/ያላት ➫ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆናችሁ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የተመደባችሁ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች ፍላጎታችሁ ታይቶ ወደ ትምህርት ክፍሉ ልትዛወሩ የምትችሉበት ሁኔታ ይመቻቻል። የማመልከቻ ጊዜ፦ እስከ መስከረም 20/ 2018 ዓ.ም በሥራ ቀናት ብቻ የምዝገባ ቦታ፡- ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፔዳ ግቢ፣ የሲኒማና ቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል ለበለጠ መረጃ፡- 0910479547 / 0928106018 @tntethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኒውክሌር ምህንድስና ትምህርት በዘንድሮው ዓመት መስጠት ይጀምራል! በዘንድሮ የትምህርት ዘመን የኒውክሌር ምህንድስና ትምህርትን በሁለተኛ ዲግሪ መስጠት እንደሚጀምር የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።   የኢንስቲትዩቱ የድህረ ምረቃ መርሃ ግብር ዲን ዜናማርቆስ ባንቴ (ዶ/ር) ለኢፕድ እንደገለጹት፤ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአዲሱ የትምህርት ዘመን የኒውክሌር ምህንድስና ትምህርት በሁለተኛ ዲግሪ ሊሰጥ ነው። በሀገሪቷ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን እንደ አንድ አማራጭ የኃይል ምንጭ አድርጎ የመጠቀም ዕቅድ በመኖሩ ፕሮግራሙን መስጠት ማስፈለጉ ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲዉ ትምህርቱን  መከታተል የሚፈልጉ ተማሪዎችን እየመዘገበ ሲሆን ለዚህ ትምህርት ብቁ የሚሆኑትም ከዚህ ቀደም በኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኬሚስትሪ፣ በፊዚክስ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸዉ መሆናቸዉን ተናግረዋል። @tntethiopia

TNT Ethiopia️ — tgindex