tgindex
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

Статистика

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Последний пост
25 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 048
−6 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 152
22 постов
Вовлечённость
22,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
518
1/48двое суток
593
1/72трое суток
640

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🎓 🎉 ✨ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ 🎓✨🎉🎓✨🎉🎓✨🎉🎓✨🎉 ከሰኔ 1 ጀምሮ ላለፉት 6 ሳምንታት በJud Academy ሲሰጥ የቆየው 2ኛው ዙር መሠረታዊ የነህው ኮርስ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ‼️አልሀምዱሊላህ በርካታ ወንድምና እህቶች ከተለያዩ የአለማችን ክፍል ሆነው ሲከታተሉት የቆዩት ኮርስ በዛሬው እለት ሀምሌ 18/2018 የተጠናቀቀ ሲሆን በቆይታቸውም 📌 الإعراب وأنواعه وعلاماته 📌 البناء وأنواعه 📌 الجملة الاسمية 📌 الجملة الفعلية 📌 إعراب الأسماء والأفعال 📌 المعربات بالحركات 📌 المعربات بالحروف 📌 النواصب والجوازم 📌 أقسام الاسم وإعرابه 📌 أقسام الفعل وإعرابه 📌 المبتدأ والخبر ، 📌الفاعل والمفعول به 📌 الإعراب المحلي 📌 الإضافة ......... እና የመሳሰሉ ሌሎች ወሳኝና መሠረታዊ የነህው ነጥቦች ዙሪያ መሰረታዊ ክህሎቶችንና ትምህቶችን ያዳበሩበትና ደስ የሚል ቆይታ ያሳለፉበት ነበር፡፡ ይህን ኮርስ ከተጀመረ አንስቶ  እስኪጠናቀቅ ድረስ በቋሚነት በመከታተል ኮርሱን ያጠናቀቁትን ውድ ተማሪዎቻችንን 🎊🎉🎊🎉🎊🎉 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፣ እንኳን ደስ አላችሁ🌹🌹🌹 እያልን አሏህ እውቀታችሁን በረካ እንዲያደርግላችሁና ባወቃችሁትም የምትስሩ እንዲያደርጋችሁ እንዲሁም ጠቃሚ እውቀትን እንዲጨርላችሁ አሏህን እየተማጸንን የተማራችሁትን በመከለስ፣ ያገኛችሁንት ክህሎት በማዳበርና በኢልም ላይ በመበርታት እንድትጸኑ አደራ እንላለን፡፡ ✍️ ሙሀመድ ሀሰን 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 15 июн.1 1892

    ✏️ المعرب እና المبني 🔒 ልዩነታቸው ምንድን ነው⁉️ 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 4 июн.1 47351

    ነህውን ከዜሮ ጀምሮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/3oJl6_Af91s

  • 4 июн.1 3122

    💔 ስንቴ የነህው እውቀት ከባድ መስሎ ታይቶሀል❓ 💔 ስንቴ የነህው ኪታብ ጀምረህ አቋርጠሀል❓ 💔 ስንቴ የነህው ህግጋትን ሀፍዘህ ረስተሀቸዋል❓ ችግሩ በአብዛህኛው ካንተ አይደለም... ይልቁንስ ከት/ት አሰጣጡ እንጂ‼️ መሰረታዊ የነህው እውቀትን በቀላሉ እንድትጨብጥና ግልጽ የሆነ አረዳድ እንዲኖርህ የሚያስችል ጣፋጭ ኮርስ ከሰኔ 1/2018 ጀምሮ ለ30 ቀናት ተዘጋጅቶልሀል፡፡ 🎁ከኮርሱ ምን ምን ታገኛለህ? ✔️ ዋና ዋና የነህው መርሆዎችና ህግጋት ✔️ በርካታ ምሳሌዎችና መልመጃዎች ✔️ በጣም ግልጽና ጣፋጭ ማብራሪያ ✔️ ቅደምተከተሉን የጠበቀ አሰጣጥ ✔️ በቀጥታና በሪከርድ የሚሰጥ ✔️ ተማሪዎችን ያማከለና አሳታፊ ✔️ የመማሪያ መጽሀፍ (PDF) የተዘጋጀለት ✔️ የምስክር ወረቀት (ሸሀዳ) ያለው 💪 ነህውን ለመማር ቁርጠኛ ከሆንክ ጊዜው አሁን ነው🏃‍♂️‍➡️ ✍ ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/Mohammed_jud ወይም +251935270496/+251907227959 ላይ ደውለው ያናግሩን! 🌍ኑ የአረብኛ ቋንቋ ዓለምን አብረን እንቅዘፈው💦 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 27 мая1 1283

    📣 2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ 📢 📚 ነሕውን በ30 ቀናት ይማሩ 🎓 የአረብኛ ንግግርንም ሆነ ጽሁፍን በቀላሉ ለመረዳት በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ላሉ የሚሆን ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ ለ30 ቀናት አዘጋጅቶሎታል🎁 👉መስፈርቱ: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (ለአረብኛ መፅሀፎች አዲስ ያልሆኑ) 👤 ኮርሱ የሚሰጠው:- በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በtelegram Live chat 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ሰኔ 1/2018 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከጅሙዓና እሁድ ውጭ ⏰ የሚሰጥበት ሰአት      🌥 ጧት ከ12:00 እስከ 01:00      🌒 ማታ ከ3:00 እስከ 4:00      (ከነዚህ ሰአቶች ውስጥ አንዱን ይምረጡ) ⏰ የምዝገባ ጊዜ:  ከግንቦት 15 - 30 ድረስ ብቻ 💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ: 1000 ብር ብቻ 📜 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 📥 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ወይም ☎️+251935270496/+251907227959 ደውለው ያናግሩን! 🎁ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃🚨 📢ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 🕋 ما إعراب  :  ( لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ ) 🔺 لبّي : مفعول مطلق لفعل محذوف تقديره (ألبي) منصوب وعلامة النصب الياء لأنه جاء على صورة المثنى . 🔺 (كَ) : ضمير متصل مبني على الفتح في محل جر مضاف إليه 🔺 اللهمّ : منادى مبني على الضم في محل نصب . 🔺 (مّ) الميم المشددة بالفتح عوضا عن حرف النداء المحذوف وهو حرف مبني لا محل له من الإعراب . 🔺 (لبَّيْكَ) لبيك الثانية  توكيد لفظي من لبيك الأولى . 🤲وفقنا الله لتلبيته سبحانه مرارا وتكرارا 🤲 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 🤌 ነህውን በቀላሉ 🌹 ✅ ተግባሩን ማን ፈጸመው? 👉 الفاعل ✅ በማን ላይ ፈጸመው? 👉 المفعول به ✅ ለምን ፈጸመው? 👉 المفعول لأجله ✅ ከማን ጋር ሆኖ ፈጸመው? 👉 المفعول معه ✅ እንዴት ፈጸመው? 👉 الحال ✅ የት ነው የፈጸመው? 👉 ظرف مكان ✅ መቼ ነው የፈጸመው? 👉 ظرف زمان "የ30 ቀናት የነህው ኮርስ" ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ወይም +251935270496 ደውለው ያናግሩን! 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 23 мая1 0471

    📣 2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ 📢 📚 ነሕውን በ30 ቀናት ይማሩ 🎓 የአረብኛ ንግግርንም ሆነ ጽሁፍን በቀላሉ ለመረዳት በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ ሰዋሰው ህግ (ነሕው) በአጭር ጊዜ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ላሉ የሚሆን ቀላልና አጭር የነህው ኮርስ ለ30 ቀናት አዘጋጅቶሎታል🎁 👉መስፈርቱ: ከዚህ በፊት የተወሰኑ ኪታቦችን የቀሩ (ለአረብኛ መፅሀፎች አዲስ ያልሆኑ) 👤 ኮርሱ የሚሰጠው:- በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በtelegram Live chat 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ሰኔ 1/2018 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከጅሙዓና እሁድ ውጭ ⏰ የሚሰጥበት ሰአት      🌥 ጧት ከ12:00 እስከ 01:00      🌒 ማታ ከ3:00 እስከ 4:00      (ከነዚህ ሰአቶች ውስጥ አንዱን ይምረጡ) ⏰ የምዝገባ ጊዜ:  ከግንቦት 15 - 30 ድረስ ብቻ 💳 ጠቅላላ ሙሉ ክፍያ: 1000 ብር ብቻ 📜 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ 📥 https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ወይም ☎️+251935270496/+251907227959 ደውለው ያናግሩን! 🎁ይህ ዕድል ሊያመልጥዎ አይገባም🏃🚨 📢ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም ያድርሱላቸው👆 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 🎓 🎉 ✨ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ 🎓✨🎉🎓✨🎉🎓✨🎉🎓✨🎉 ለ1 ወር ከ15 ቀናት በJud Academy ሲሰጥ የቆየው መሠረታዊ የነህው ኮርስ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ‼️ በርካታ ወንድምና እህቶች ከተለያዩ የአለማችን ክፍል ሆነው ሲከታተሉት የቆዩት ኮርስ በትናንትናው እለት ግንቦት 13/2018 የተጠናቀቀ ሲሆን በቆይታቸውም 📌 الإعراب وأنواعه وعلاماته 📌 البناء وأنواعه 📌 الجملة الاسمية والفعلية 📌 إعراب الأسماء والأفعال 📌 المعربات بالحركات 📌 المعربات بالحروف 📌 النواصب والجوازم 📌 النكرة والمعرفة وأنواعه 📌 أقسام الاسم وإعرابه 📌 أقسام الفعل وإعرابه 📌 المبتدأ والخبر ، الفاعل والمفعول به እና የመሳሰሉ ሌሎች ወሳኝና መሠረታዊ የነህው ነጥቦች ዙሪያ መሰረታዊ ክህሎቶችንና ትምህቶችን ያዳበሩበትና ደስ የሚል ቆይታ ያሳለፉበት ነበር፡፡ ይህን ኮርስ ከተጀመረ አንስቶ  እስኪጠናቀቅ ድረስ በቋሚነት በመከታተል ኮርሱን ያጠናቀቁትን ውድ ተማሪዎቻችንን 🎊🎉🎊🎉🎊🎉 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፣ እንኳን ደስ አላችሁ🌹🌹🌹 እያልን አሏህ እውቀታችሁን በረካ እንዲያደርግላችሁና ባወቃችሁትም የምትስሩ እንዲያደርጋችሁ እንዲሁም ጠቃሚ እውቀትን እንዲጨርላችሁ አሏህን እየተማጸንን የተማራችሁትን በመከለስ፣ ያገኛችሁንት ክህሎት በማዳበርና በኢልም ላይ በመበርታት እንድትጸኑ አደራ እንላለን፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የነህው ኮርስ መውሰድ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች በቅርቡ ምዝገባ የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን። ✍ ሙሀመድ ሀሰን 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 🎊🎉 ልዩ የምስራች 🎊🎉 ፈዕለም ኦን-ላይን የቁርኣን ማዕከል ማዕከላችን በኦን_ላይን ከቃዒደቱ አል-ኑራኒየህ ጀምሮ እስከ ሂፍዝ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ይገኛል። 📚የምንሰጣቸው ትምህርቶች ✅ ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ✅ ቁርኣን ነዞር የተጅዊድ ትምህርት ጋር ✅ ቁርኣን ሂፍዝ ✅ ቁርኣንን ሀፍዘው ሙራጀዓህ ለሚያደርጉ በተጨማሪም የተጅዊድ ትምህቶች 📱ቂርአቱ የሚሰጥበት አፕ 🔵 ቴሌግራም ⚪️ ኢሞ 🟢 ዋትሳፕ ✍ ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ 🌐 በዚህ የቴሌግራም አድራሻ @mo4444555Ahmed አለያም ☎️ +251962616600 ይደውሉ ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ ፈዕለም ኦን-ላይን የቁርኣን ማዕከል

  • 12 мая1 5402

    🏆 ወርቃማ ዕድል ከ𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 🎉 📚 ሶርፍን በ1 ወር ይማሩ 🔥 ብዙዎች የሚፈሩት ግን በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ የቃላት እርባታ ህግ (ሶርፍ) በ1 ወር ብቻ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ላሉ የሚሆን ቀላልና አጭር የሶርፍ ኮርስ በነጻ አዘጋጅቶሎታል🎁 🗒 መስፈርት: ማንኛውም ቻናሉን የተቀላቀለ ሁሉ መከታተል ይችላል 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት (Livechat) 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ግንቦት 5/2018 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከጁሙአና እሁድ ውጭ ⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ማታ 3:30 በኢትዮ አቆጣጠር 💳 የኮርሱ ክፍያ: 100% ነጻ 👤 ኮርሱ የሚሰጠው:- በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን 📝 ኮርሱ የሚሰጠው በዚህ የቴሌግራም ቻናል በመሆኑ አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Jud_Acadamy https://t.me/Jud_Acadamy 🎁 ዕድሉ ሊያመልጥዎ አይገባም🌹 📢 ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም አድርሱላቸው 📣 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 12 мая1 122

    🚨በሽተኛ ፊደላት 🌡 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 11 мая1 1235

    🔥 ነጠላ እና ብዙ ቁጥር 🔥 ✅ الكلمات المفردة وجمعها 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 8 мая1 32135

    🏆 ወርቃማ ዕድል ከ𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 🎉 📚 ሶርፍን በ1 ወር ይማሩ 🔥 ብዙዎች የሚፈሩት ግን በጣም አስፈላጊውንና ወሳኙን የአረብኛ የቃላት እርባታ ህግ (ሶርፍ) በ1 ወር ብቻ በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❓❓❓ እንግዲያውስ ጁድ አካዳሚ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ላሉ የሚሆን ቀላልና አጭር የሶርፍ ኮርስ በነጻ አዘጋጅቶሎታል🎁 🗒 መስፈርት: ማንኛውም ቻናሉን የተቀላቀለ ሁሉ መከታተል ይችላል 🌐 የሚሰጥበት ሁኔታ:- በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት (Livechat) 📆 የሚጀመርበት ጊዜ:- ግንቦት 5/2018 📆 የሚሰጥበት ጊዜ:- በሳምንት ለ5 ቀናት ከጁሙአና እሁድ ውጭ ⏰ የሚሰጥበት ሰአት:- ማታ 3:30 በኢትዮ አቆጣጠር 💳 የኮርሱ ክፍያ: 100% ነጻ 👤 ኮርሱ የሚሰጠው:- በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን 📝 ኮርሱ የሚሰጠው በዚህ የቴሌግራም ቻናል በመሆኑ አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Jud_Acadamy https://t.me/Jud_Acadamy 🎁 ዕድሉ ሊያመልጥዎ አይገባም🌹 📢 ላልሰሙ ወንድምና እህቶችም አድርሱላቸው 📣 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 2 мая1 2341из Jud_Acadamy

    🌹የሁለቱ "لا" ልዩነት በቀላሉና በአጭሩ ☘ مـا الفرق بين لا النافـية ولا الناهـية 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 1 мая1 43523

    👇ለምን ስህተት ሆነ⁉️ ❌ اللهم صلي على سيدنا ❌ እዚህ አፃፃፍ ላይ "صلي" የሚለው ቃል ላይ ያለቺው ያእ ፊደል የሴት ድርጊት ፈፃሚ (تأنيث الفاعل) የምትጠቁም ናት። ለምሳሌ يا خديجة اتركي المزاح يا فاطمة اقرئي الكتاب ... ሆኖም የትእዛዝ (የዱዓ) ቃል ለማድረግ ከፈለግን ያእን መቀነስ ወይም መጣል ግዴታ ነው፣ ምክንያቱም በትእዛዝ (فعل الأمر) ጊዜ የቃሉ መጨረሻ (ا، و، ي) ወይም حرف علة ከሆነ መቅቀነስ ስለሚኖርበት ነው። ለምሳሌ يا محمد ارمِ الجمرة (ارمي❌) يا أسامة اسعَ إلى الخير (اسعى❌) ✅ በዚህ መሰረት በዱዓ ጊዜ ትክክለኛው አፃፃፍ "صلِّ" የሚለው ነው። ✅ اللهم صلِّ على محمد وعلى آل محمد. 🫵ሶለዋት እያወረድን ❤️💚💜 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy

  • 🎉  አስደሳች ዜና    💎ተርቲል ኦላይን የቁርዓን ማዕከል💎 👉 ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክለው ከስራዎ ወይም ከትምህርተዎ ሳይፈናቀሉ ባሉበት ቦታ ሁነው 🌍 መቅራት ይፈልጋሉ ? 👉እንግዲያውስ ወደ ተርቲል የቁርኣን ማዕከል ፈጥነው ይመዝገቡ። 🔻በማዕከሉ የሚሰጡ የት/ዓይነቶች 1️⃣ ቃኢደቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች) 2️⃣ ቁርኣን ነዞር (እያዩ ማንበብ) 3️⃣ ቁርኣን ሂፉዝ ከተጅዊድ ጋር 🕰 የማሰሚያ ክፉለ ጊዜዎች…

  • 28 апр.1 3162

    🎉  አስደሳች ዜና    💎ተርቲል ኦላይን የቁርዓን ማዕከል💎 👉 ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክለው ከስራዎ ወይም ከትምህርተዎ ሳይፈናቀሉ ባሉበት ቦታ ሁነው 🌍 መቅራት ይፈልጋሉ ? 👉እንግዲያውስ ወደ ተርቲል የቁርኣን ማዕከል ፈጥነው ይመዝገቡ። 🔻በማዕከሉ የሚሰጡ የት/ዓይነቶች 1️⃣ ቃኢደቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች) 2️⃣ ቁርኣን ነዞር (እያዩ ማንበብ) 3️⃣ ቁርኣን ሂፉዝ ከተጅዊድ ጋር 🕰 የማሰሚያ ክፉለ ጊዜዎች 1 ማታ   (03:00-04:30) 2  ቀን    (07:30-09:30) 💵 ዝቅተኛ ወርሀዊ ክፍያ 📲 ስልክ ቁጥር 0921568828 🌐 በዚህ ሊንክ ያመልክቱ https://t.me/Terteelcenter https://t.me/Tertil_Quran_Center

  • 24 апр.1 11015

    📱የሶሻልሚዲያ ቃላት በአረብኛ 🌹 🪧 Post - منشور - መንሹር 🖇 Link - رابط - ራቢጥ 🔎 Search - بحث - በህስ ↪️ Share - مشاركة - ሙሻረካ 💬 Comment - تعليق - ተዕሊቅ ❤️ Like - إعجاب - ኢዕጃብ ➕ Add - إضافة - ኢዷፋ 👥 Friends - أصدقاء - አስዲቃእ ⛔️ Block - حظر - ሀዝር 🍀 شاركوا هذا المنشور للأصدقاء. 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود ✅ https://t.me/Jud_Acadamy

  • 21 апр.1 20013

    📮 በአረብኛ ስምን (اسم) ከፊዕ (فعل) እና ሀርፍ (حرف) በምን መለየት እንችላለን⁉️ ① ተንዊን መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ : رَجُلٌ ، رَجُلٍ ، رَجُلًا ✅ كَتَبٌ ، كَتَبٍ ، كَـتَـبًا ❌ فيٌ ، فيٍ ، فيً ❌ ② ቃሉ ላይ "ال" መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ: الرجل ، الكتاب ، الشجرة ✅ الكَتَبَ ، الانْكَسَرَ ، اليَقْتُلُ ❌ الفِي ، العَلَى ، الإِلَى ❌ ③ የመጥሪያ ቃል (حرف النداء) መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ يا محمد ، يا رجل ، يا أستاذ ✅ يا استَغفَرَ ، يا يَنصُرُ ، يا اكْتُبْ ❌ يا في، يا على ، يا إلى ، يا من ❌ ④ የማያያዣ ቃል (حرف الجر) መቀበል በመቻሉ ለምሳሌ في البيت، على الشجرة، من الناس ✅ في ضَرَبَ ، على يَضْرِبُ، من اضْرِبْ ❌ في في، على في، من في ❌ 👍 ከነዚህ ምልክቶች አንዱን መቀበል ከቻለ ስም (اسم) ለመሆን በቂ ነው። የነህው ሊቁ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ ብለው ገጥመዋል: بالجر والتنوين والندا وأل ومسند للاسم تمييز حصل 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود ✅ https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል — tgindex